cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

MEKANISA St.MICHAEL SCHOOL Official Channel

N.B! This Telegram channels support broadcasting by schedule (or instant) of text, images, videos, links and files.Rather than sharing entertaining blogging, business marketings, selling items and services etc@mareyameenati unbanned Mdgstbot (@Mdgstbot)

Больше
Рекламные посты
707
Подписчики
+224 часа
+167 дней
+7930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Online Exam Admin protocal.pdf6.88 KB
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ ነገ ሁላችሁም ከጠዋቱ በ3፡00 ትምህርት ቤት እንድትገኙ።
Показать все...
🖕 6👍 5🤮 2💩 2🤷 1
ማንኛውም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ላብቶፕ የሌላችሁ በዚህ ቻናል ይህም ዝርዝራችሁን እና ስትራማችሁን እስከ ነገ ላኩ፡፡
Показать все...
👍 4🖕 2
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው  ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ( የትምህርት ሚኒስቴር) በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም: 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers.                     ትምህርት ሚኒስቴር
Показать все...
👍 2
To all grade 12 students You are kindly asked to come and collect you admission card on Friday at 3:00 O'clock in morning. N.B. 1) you should clear any school payment upto June. 2) you should give us full information about your Laptop. Thank you.
Показать все...
🖕 8👍 7
Grade 10 geography
Показать все...
💩 10👍 8
Physics MCQs on chapter 6 and 7 for grade 11.docx30.12 MB
👍 2
PS6
Показать все...
physics worksheet for grade 11.docx30.04 MB
Text books
Показать все...
LP see
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.