cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

TIJARA ቲጃራ

ስለ ንግድና ስራ ፈጠራ አዳዲስ መረጃና እውቀት የሚያገኙበት

Больше
Рекламные посты
2 321
Подписчики
-924 часа
-107 дней
+23430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የጤና ምርቶች በኢትዮጵያ... የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ማምረቻና ኢኖቬሽን ኢግዚቢሽን ሀገራችን በህክምና ግብዓቶች ምርት የደረሰችበትን ከፍታ በርካታ ተሳታፊዎችን በመያዝ በግዙፉ ሚሊኘም አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ ባልደረባችን ዘሀራ ወርቁ በዛሬው የቲጃራ ጆርናል መሰናዶአችን ይህንን ኤክስፖ በሰፊው ታስቃኘናለች፡፡ ከምሽቱ 2:30 ላይ በዛውያ ቲቪ እና በቲጃራ ዩትዩብ ቻናላችን ወደናንተ ተመልካቾቻችን ይደርሳል። ኦንላይን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 🔗https://youtu.be/LEtUPtv1CKU🔗 ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳዕዋ!
Показать все...
ኢትዮጲያ ለህክምናው ዘርፍ ምን ማምረት ጀመረች? | የጤና ምርቶች በኢትዮጵያ | ልዩ ኤግዚቢሽን |Medical products Manufacturing Tijara

ኢትዮጲያ ለህክምናው ዘርፍ ምን ማምረት ጀመረች? | የጤና ምርቶች በኢትዮጵያ | ልዩ ኤግዚቢሽን |Medical products Manufacturing Tijara #ቲጃራ_ልዩ #tijara #zawya #entrepreneurship #business

👍 5🔥 1
Показать все...
ከሳሎናችሁ ጠረጴዛ እስከ ትልልቅ የህትመት ንግድ መስራት የምትችሉት የDigital printing ቢዝነስ | ወጣት ሚኪኤል ፋሲል | ቲጃራ ቢዝፕረነር ኮንፍረንስ

2👍 1
ከቅዳሜው ዌብናር አቅራቢዎቻችን መካከል ወንድም ኡስማንን ለመከታተል ፍላጎት ያላችሁ ቀጣዮቹን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ:: የቴሌግራም ሊንክ https://t.me/osmiteck የዩትዩብ ሊንክ https://youtube.com/@osmiteck?si=rCuAOxxkIB7TriMS #ቲጃራ #TijaraWebinar
Показать все...
Osmiteck

🚀 Welcome to Osmiteck! 🚀 Your hub for full stack development, forex, crypto, and online business. 💻 Full Stack Dev | 💹 Forex Trading | 📈 Crypto | 💼 Online Business Join us for tutorials, tips, and insights.

https://t.me/osmiteck

👍 2🆒 1
ትላንት ባካሄድነው ዌብናር መሰረት የወንድም አብዱልጋሊብ የንባብና ትምህርት ጥቆማዎች እኚህን ይመስላሉ **** ከክሪፕቶ ከረንሲ ጋር የተገናኙ ዝርዝርና ተከታታይ ትምህርቶችን ለመውሰድ በዓለም ላይ ቁጥር አንድ Exchange በሆነው Binance አማካኝነት የተዘጋጁ ተከታታይ ኮርሶችን በዚህ Binance Acadamy በተሰኘው ዌብሳይት ላይ ገብተው ማግኘትና መማር ይችላሉ። https://academy.binance.com/en  ከክሪፕቶ ከረንሲዎች መካከል አንዱና ዋነኛው  ለሆነው Bitcoin  አዲስ ለሆኑ ሰዎች ገላጭ  እንደሆነ የሚነገረው The Rise and Rise of Bitcoin የተሰኘውና ከረጅም አመታት በፊት የተሰራውን ዶክመንተሪ ይህን ሊንክ በመጫን መከታተል ይችላሉ https://youtu.be/Yh1dOmQJoWQ?si=mNOMbE2wVB_8tk3X
Показать все...
Learn All About Blockchain & Cryptocurrency | Binance Academy

Interested in learning about blockchain, cryptocurrency, security, technology, or following along with tutorials? Binance Academy has all that and more!

👍 6
የዛሬውን ዌብናር እንዴት አገኛችሁት?
Показать все...
👍 14 4🔥 3👏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
5 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል! ኑ "ታፕታፕ ገንዘብ ያስገኛል ወይ?" የሚለውን በደምብ እንገንዘብ:: ይህንን ሊንክ ለወዳጅዎ እንዲቀላቀሉ ሼር ያድርጉላቸው:: https://t.me/tijaraet
Показать все...
👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
20 ደቂቃ ብቻ ቀርቶናል! ዘግጁ?
Показать все...
👍 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚀 ዛሬ ነው ቀኑ! “ታፕ ታፕ ብር ያስገኛል?” 🚀 ጥበቃው አብቅቷል! “ታፕ ታፕ ብር ያስገኛል?” በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ዙርያ ያዘጋጀነው የቲጃራ ዌቢናር ዛሬ ምሽት 2፡30 በቴሌግራም ቻናላችን የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ይታደሙ! ሊጠቅማቸው ይችላል የምትሏቸው ወዳጆቻችሁንም ጋብዙ፡፡ ልክ 2፡30 ሲል በቲጃራ የቴሌግራም ቻናል እንገናኝ፡፡ 📅ቀን: ዛሬ ሰኔ29/2016 ወይም Today July 6/2024 ⏰ሰዓት: ምሽት 2፡30 በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር 🔗ዌቢናሩ የሚካሄድበት የቲጃራ ቴሌግራም ቻናል ሊንክ:- https://t.me/tijaraet #Tijara #TijaraWebinar #Digitalcurrency #Airdrops
Показать все...
👍 13
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚀 ጥበቃው ሊያበቃ ነው! 1 ቀን ብቻ ቀረው! 🚀 ነገ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይቀላቀሉን፡፡ “ታፕ ታፕ ብር ያስገኛል?” በሚል ርዕስ ያዘጋጀነው ልዩ ዌቢናር እንዳያመልጥዎ፡፡ ስለ Digital Currency ዓለምና ከAir Drops በስተጀርባ ያሉትን ምስጢሮች የምንገልጽበት። ከጀማሪ እስከ ልምድ ያለው ባለሙያ ጠቃሚ ግንዛቤዎችን የሚያገኝበት ልዩ መሰናዶ። 📅ቀን: ሰኔ29/2016 ወይም July 6/2024 ⏰ሰዓት: ምሽት 2፡30 በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር 🔗ዌቢናሩ የሚካሄድበት የቲጃራ ቴሌግራም ቻናል ሊንክ:- https://t.me/tijaraet #Tijara #TijaraWebinar #Digitalcurrency #Airdrops
Показать все...
👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ታፕ ታፕ ብር ያስገኛል?" በሚለው ርዕስ ዙርያ በተግባር የተፈተነ መልስ ሲፈልጉ ነበር? 🌐 🧳ስለ ንግድና ስራ ፈጠራ የሚያውቁበት የሚመካከሩበት የቲጃራ ዌቢናር “ታፕ ታፕ ብር ያስገኛል?” በሚል ርዕስ በዚህ ሳምንት ልዩ የቴሌግራም ዌቢናር አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው፡፡ 📅ቀን: ሰኔ29/2016 ወይም July 6/2024 ⏰ሰዓት: ምሽት 2፡30 በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር 🔗ዌቢናሩ የሚካሄድበት የቲጃራ ቴሌግራም ቻናል ሊንክ:- https://t.me/tijaraet #Tijara #TijaraWebinar #Digitalcurrency #Airdrops #
Показать все...
👍 9
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.