cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

SEID SIRAJ ( ሰኢድ ሲራጅ) MISKI TEYBAH🤗

Madih and Poem Writer ይህ ቻናል የተለያዩ እዳዲስ እና የድሮ መንዙማዋችን ሆነ ነሺዳዎችን የሚያገኙበት እንዲሁም የኔን እና የ ጀምአዬን ስራዎችም የሚያገኙበት ትክክለኛው የኔ የ ሰኢድ ሲራጅ የቴሌ ግራም ቻናሌ ነው ።። ሀሳብ አስተያየቶች። ካለ ሌፍት ባለ ማለትም ይተባበሩን ሚስተካከል ነገር ካለ በዚህ https://www.instagram.com/p/CaK --------------------

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
322
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

05:50
Видео недоступноПоказать в Telegram
አንድአንድ ግዜ ሀቅ ሲመጣ በፍጥነት ነው:: የኔ ሙፍቲህ እንደማያደርጉትኮ ሁሉም ያውቃል ምክንያቱም በተርቢያ ነው ያደጉት ይሄን ቪዲዮ Share ማድረግ ግዴታችን ነው ሁሉም ሊያዳምጠው ይገባል @IkhlassTube
Показать все...
10.19 MB
ለታላቁ አላህ ምስጋና ይገባው! አልሀምዱሊላህ ወንድም አህቶቼ አላህ ወፍቆን መርጦን ረመዳን ፆምን ከሚፆሙ አደረገን ራህመቱ እና እዝነቱ ሰፊ የሆነው አምላካችን ረመዳንን እንድንሞላው ፈቀድልን! አልሀምዱሊላህ። ለመላዉ የ እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለታላቁ የ ዒድ አል ፈጥር በአል በሳላም አደረሳቹ።😍
Показать все...
ታጂሙር ሰላ 😊😊😊 Watch "መንዙማ በቀስዋ ጀመአ //በቅዳሜን ከሰዓት//" on YouTube https://youtu.be/SeKyVaVrArI
Показать все...
መንዙማ በቀስዋ ጀመአ //በቅዳሜን ከሰዓት//

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2...

መንዙማ እና ቃለ መጠይቅ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ እና ከጀምዓችን አሚር ጋር 👇👇👇👇👇👇 Watch "ቀስዋ ጀመአ ...አላማችን ኢስላማዊ ኪነጥበብን ማሳደግ ነው //ቅዳሜን ከሰዓት//" on YouTube https://youtu.be/F0AWy3IhizI
Показать все...
ቀስዋ ጀመአ ...አላማችን ኢስላማዊ ኪነጥበብን ማሳደግ ነው //ቅዳሜን ከሰዓት//

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2...

ረሱል ፍቅሬ ድንቅ ነሺዳ #በEBS ቅዳሜን #ከሰዓት መድረክ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት #ነሺዳውን መመልከት ይችላሉ💖💖💖💖💖 Watch "ነሺዳ በቀስዋ ጀመአ //በቅዳሜን ከሰዓት//" on YouTube https://youtu.be/lhFfz4zmW2g
Показать все...
ነሺዳ በቀስዋ ጀመአ //በቅዳሜን ከሰዓት//

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2...

received_5306727846044398.webp1.78 KB
Repost from AL-faruq-tube
(ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች ) ዲነል ኢስላም በማንም ሴራ የሚጠፋ እና የሚደናቀፍ አይደለም ሙስሊሞችም የካሀዲያን ሴራ አይበግራቸዉም ሁሌም ዲነል ኢስላም አሸናፊ እና የበላይ ነዉ አሏህ እንዲህ ይላል :- وَمَكَرُواْ وَمَكَرَ ٱللَّهُ ۖ وَٱللَّهُ خَيْرُ ٱلْمَٰكِرِينَ ... ከሀዲያን ሴራን አሴሩ አሏህም የሴራቸዉን ጀዛ ሰጣቸዉ አድማቸዉን መለሰባቸዉ አሏህም ከሴረኞቹ ሁሉ በላጭ ነዉ . .اللهم انصر الإسلام والمسلمين وأذل الشرك والمشركين ودمر أعداءك أعداء الدين ጌታየ ሆይ የጎንደር ሙስለሞችን ፣መሳጂዶችንእና ንብረታቸዉን ለአንተ አደራ ሰጠናል ሁሉም የአንተ ነዉና ለአማፂያን ጀዛቸዉን በአሳማሚ ሁኔታ አስከፍልልን የካሀዲያን በላእ በራሳቸዉ ላይ ይዝነብልን አሚን አሚን አሚን 🤲🤲🤲
Показать все...
Repost from AL-faruq-tube
#ያሙስጠፈል_አናሚ||#ሰኢድ_ሸህ_ሙዘሚል||በቅርብ ቀን ይጠብቁን||New Menzuma https://youtube.com/channel/UCVwjKyGpFpxMc14iDrYjImw MEDINA||TUBE https://t.me/medina_tube
Показать все...
_ያሙስጠፈል_አናሚ_ሰኢድ_ሸህ_ሙዘሚልበቅርብ_ቀን_ይጠብቁንNew_Menzuma@Al_Faruk_Multimedia.mp35.75 MB
Repost from MEDINA||TUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ያሙስጠፈል_አናሚ በተከታታይ አመታት አስገራሚ የሆኑ ስራዎችን ወደ እናንተ በማድረስ የሚታወቀዉ አንጋፋዉ ማዲህ #ሰዒድ_ሼህ ሙዘሚል የተዘጋጀ በዓይነቱ ለየት ያለ የመንዙማ አልበም #በቅርብ ቀንይጠብቁን! https://youtube.com/channel/UCVwjKyGpFpxMc14iDrYjImw MEDINA||TUBE https://t.me/medina_tube Share Share Share
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.