cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌹ፍቅሬን በ ግጥም❤

♥️ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 አስተያየት ካለዎት👇 በጓደኛዎ ስም ግጥም ለማፃፍ 👇 +251972141402 @yehadralj

Больше
Рекламные посты
450
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дноК
+1330 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መንታ ልብ💔 እንዴት ልጠብቅሽ ውስጤን አባብዬ በምን ልሸንግለው ከቶ ምንስ ብዬ🥺 . ትመጣለች አልል መቅረትሽን ፈርቼ😢 ትቀራለች አልል ምንድፍረት አግኝቼ? . ወይ አትደላደይ ወይ ከሆዴ አትወጪ መንታ  ልብ  አረገሽኝ ስትገላበጪ🤦‍♂ ሂጂልኝ እንዳልል......🙍‍♂ .. መውደዴ አልከተመ☹️ ትዝታዬ አልሻረ ... ነይልኝም  አልል  መሄድሽ  ካልቀረ.....💔 💛 @yefikr_getm 💛 @yefikr_getm        ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉
Показать все...
​​​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨¡.¡¨: ❣                አይንሽን ጨፍኚ🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈ ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤ ታጣቂ ዘራፊ በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤ ልብ የምታጠፊ የሆዴን የአንጀቴን፤ ልነግርሽ መጥቼ ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤ አይንሽን አይቼ ጀግና ወንድ ተብሎ፤ በኔ አፍ ሚጠራ አይንሽን እያየ፤ የልቡን ሚያወራ ለደቂቃ አይንሽን፤ አተኩሬ ባየው አትጠራጠሪ፤ ወድያው እሞታለሁ የልቤን ያንጀቴን፤ ልትሰሚኝ ከፈለግሽ እባክሽ አዋሪኝ፤ አይንሽን ጨፍነሽ            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@yefikr_getm @yefikr_getm
Показать все...
😘 1
       ❤️🩵❤️🩵❤️🩵           ማነው የተረዳኝ ማነው የተረዳኝ የገባው ስሜቴ እኔ በሱ ፍቅር እንቅልፍ ማጣቴ። ታዲያ እስከ መቼ አፍኜው እኖራለሁ አንድ ቀን በይፋ ግልፅ አወጣዋለሁ። እስከዛች ደቂቃ እስከዛች ቀን ድረስ ይህንን ሚስጥሬን ለማንስ ልተንፍስ። እሱ ኩራተኛ ፍቅር የማይገባው የፍቅርን ትርጉም የማይረዳው መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ ሰው የኔን ልብ ሰርቆ ወዴት ሰወረው? እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባነዴ ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ። አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው። @yefikr_getm 💛 @yefikr_getm💜        
Показать все...
🍌 3🥰 2
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​              🌹እኔም እወድካለው🌹 ስትወደኝ ወደድከኝ ከልቤም:አፍቀርኩ    አንተም:አፍቀርከኝ     ከልብ:ወደድከኝ ፍፁም:ካንተ ሌላ ዓይኔ አያይም አልከኝ    በመውደድ ገዝተ    በፍቅር አሰርከኝ ልክ እንደ 👶ህፃን ልጅ አይዞሽ የምትለኝ   አንተ እየበረደክ   እኔን ያለበስከኝ እንዴት መታደል ነው ለሚወድት መኖር   በሀሳብ ተግባብቶ   በፍቅር ለመኖር እኔም አፍቀርኩ ከልብ ከአንጀቴ ላላይ ካንተ ሌላ እስከ እለተ ሞቴ🙏 @yefikr_getm @yefikr_getm
Показать все...
👏 3
አስተማሪ አሰተምሮ ነው የሚፈትንክ . . . ህይወት ግን እየፈተነ ነው የሚስተመርህ መልካም እሁድ ቤተሰብ 😍 @yefikr_getm
Показать все...
ለፍቅረኛህ ስጦታ🎁 ስትገዛ ለእናትህም መግዛት እንዳትረሳ... Thanks ቤብ ከሚለው .. ተባረክ ልጄ ይበልጣል 😘😘 @yehadralj✍ @yefikr_getm @yefikr_getm
Показать все...
❤ 1
‍ ••ዝምብያለሁኝ•• ስም ላውጣልሽ ብዬ ቃላትን ባሰላ አጣሁልሽ ፊደል ሚሄድ ካንቺ ጋራ ፍቅሬ እንዳልልሽ ከፍቅር አልፈሻል ህይወቴ እንዳልልሽ በጣም ያንስብሻል ስም ልሰጥሽ ብዬ ቃላት ስላጣሁኝ በቃ የኔ ፍቅር ዝም ብያለሁኝ። ◆━━━✎✦✎━━━◆ 🌹🥀 @yefikr_getm 🌹🥀 🌹🥀 @yefikr_getm 🌹🥀    #ሟር አደራ🙏
Показать все...
❤ 1
ሌላ ፍቅረኛ ስለ ያዝኩ አንቺ ጋ ያለውን ፎቶዬን መልሺልኝ ብሎ ሲደውልላት                         🖼 21 ፎቶ ልካለት ከእነኚህ የትኛው ነህ ?
Показать все...
😁 2
ዳግም ላይመለስ ትናንት እንደገና ውበቱ ያጓጓል ካ'ይን የጠፋ ለት ሆኖ እንደደመና ድብርት ነው ትርፉ ትናንት ከዛሬ ጋር አያብርምና ትናንት የደስታ ምንጭ ለነገ ትዝታ ንብረቱም ገንዘቡም በማይደርሱበት ቦታ ሳቅና ሀዘኑን ባንድ ላይ አዋህዶ እድሜን ያጣፍጣል ችግርን አልምዶ። @yefikr_getm @yefikr_getm
Показать все...
በህይወቴ ውስጥ ሁሉንም አሟልቻለው አሁን የቀረኝ... ገንዘብ💰 ቤት🏠 መኪና🚘 ሚስትና ልጅ👩‍👦 ብቻ ነው😜😂 @yefikr_getm @yefikr_getm
Показать все...
🙈 3