cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የስኬት መንደር

ይህን ቻናል አስተማሪ ፅሁፎች ፒክቸሮች መፅሀፎች ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ። ይቀላቀሉን ይማሩበታል

Больше
Рекламные посты
351
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

0.99 KB
16👍 9👎 8
ፍርሀት ! ፍራ በደንብ አድርገህ ፍራ ከምትሄድባቸው ከምታስባቸው መንገዶች በፍርሀትህ ምክንያት ቅር ከዚያም ግን አስብ መቅረትህ ምን እያሳጣህ ነው ? የልጅነት ህልምህን ? ለእናትህ የገባህላትን ቃል? አባትህ ከአንተ ሲጠብቅ የነበረውን ነገር ? ሁሉን ተወዉ እና ካለህበት ከዚህ ህይወት በእጥፍ ወደአደገ ህይወት የመሄድ እድልህን ሁሉ :-     ለማይጠቅም ፍርሀት ስታጣው እና ስታበላሸው ምን ይሰማሀል ? ከዚህ በላይ ምን እንዳይመጣ ነው የምትፈራው ?
Показать все...
👏 10 5👍 4
ስኬት ላንተ ምንድነው ? በገንዘብ መበልፀግ ? ዝነኛ መሆን ? በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ማትረፍ? ከራስ አልፎ ለሌሎች መትረፍ መቻል ? ሁሉም የሰዎች ፍላጎት ይሆናሉ ፤ ነገር ግን መምረጥ ያለብህ እውነተኛ እርካታ የሚሰጥህን ማንንም ሳይሆን አንተን ሰላም የሚሰጥህን ተከተል !
Показать все...
9👍 8
#ሰላም_ውድ_ቤተሰቦች በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ ፣ ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ ፣ ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣ በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ ፣ ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ፣ ይችላሉ። : " በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል። አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል። ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል። : ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!" አንድ ነገር ልንገራችሁ! : በህይወትሁ ማንንም አትውቀሱ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃችሀል መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችሀል ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችሀል ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችሀል። (ጋሽ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር)
Показать все...
#ሀሳብህን_ወደ_ተግባር_ለውጠው ሀሳቦች በትኩረትና ዘለቄታ ባለው ድርጊት ወይም ተግባራት ካልተደገፉ ዋጋ ቢስ ናቸው። ታላላቅ መሪዎች በጥሩ ሀሳቦች የሆነ ነገር ሳያደርጉ እንዲሁ አስበው ብቻ አይለቋቸውም። ታላቆቹም ታላቅ የሆኑት በሀሳብ ላይ ለመስራት ድፍረትና እምነት ስለነበራቸው ነው። ግሩም ሀሳብ ብቻውን ዋጋ ቢስ ነው። ሀሳብን ዋጋ የሚሰጠው ተከታትለህ ወደ ተግባር የመለወጥ ድርጊት ነው... # በጥሩ መልኩ ስራ ላይ የዋለ ተራ ሀሳብ በደካማ ሁኔታ ስራ ላይ ከዋለ ድንቅ ሀሳብ ይበልጣል። ሀሳቦችን ወደ ስራ ለውጥ፤ ተነስ አትፍራ፤ መሪ ድፍረት አለው።
Показать все...
ታላቁን ፈጣሪ ይዘህ ለታላቁ ፈጣሪህ የችግርህን ትልቅነት ከምትነግረው ለታላቁ ችግርህ የፈጣሪህን ታላቅነት ንገረው። እህቴ ለፈጣሪ 'ያጋጠመኝ ችግር እኮ ከባድና አስፈሪ ነው እንዴት እንደምወጣው አላውቅም' ብለሽ ከምትነግሪው፤ ለገጠመሽ ችግር 'አንተ እኮ አታስፈራም ሀያሉ ፈጣሪ ፊት ሁሉም ነገር ቀላል ነው' ብለሽ ንገሪው
Показать все...
ስህተትህን እመን ! ለመለወጥ እና ካለንበት ቦታ ወደተሻለ ለመራመድ ከፈለግን መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ስህተታችንን ማመን ነው ! ስህተቱን የማያምን ሰው በአጭር ገመድ ታስሮ ነገር ግን  ወደፊት ለመራመድ የሚታገል ሰው ነው መቼም ካለበት አይሻገርም ! ብልህ ሰው ስህተቱን አውቆ ይማርበታል
Показать все...
ተመራጭ እንድትሆን ! መመረጥ ከፈለግህ ልዩ ሁን ፤ ሁሉም ሰው ለመመረጥ እየተወዳደረ ነው ባለው ነገር ሁሉ ይሞክራል ከእርሱ ካልተለህ ግን አትፈለግም : የማያቆም ጥረት ለመጣር ፣ የተሻለ እድገት ለማምጣት ዝግጁ ሁን እንደማይተካ ሰው ስራ
Показать все...
መሳሳትን አትፍራ !.. ከምናደንቃቸው ሰዎች ስኬት ጀርባ ያለውን የስህተት ብዛት ብናይ....ለካ እኔ ደጋግሜ መሳሳት ስለምፈራ ነው ብዙ ነገር ጀምሬ የማቆመው፤ እንጂ እንደዚህ መሳሳትማ መቼ ያቅተኛል እንላለን ለማሳካት ስትነሳ በፍፁም ስህተትን አትፍራ ከብዙ ስህተቶች በኋላ ነው ብዙ ማወቆች የሚወለዱት !
Показать все...
በመጨረሻ ይሳካል ! አይግረምህ በቃ አንዳንዴ ማለፍ ሲኖርብህ ትፈተናለህ ውጣ ውረድ ማለፍ መውደቅ መሞከር አለመሳካት ፤  ሁሉን ነገር ታስተናግዳለህ ከዚያ በኋላ ግን የማታውቀው አንተን ትሰራዋለህ ! ባላሰብከው ቀን ድል አንተ ጋር ትመጣለች !       "እስከዚያው ግን ታገሰህ ጠብቅ"
Показать все...