826
Подписчики
-124 часа
-57 дней
-1230 дней
Архив постов
+5
በአዲስ አበባ ከተማ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተዳደሩ የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን ወደሚወስዱባቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት ጀመሩ።
ከሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮም የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ፣ አራት ኪሎ፣ ኤፍቢኢ እና አምስት ኪሎ ካምፓሶች ሲገቡ አበረታትተዋል፡፡
+2
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ።
ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም
+9
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ።
ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም
+7
የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ ፀሎት በማድረገ ሸኝት ተደርጓል ።
ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም
+9
የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ ፀሎት በማድረገ ሸኝት ተደርጓል ።
ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም
Repost from Debre Haile St.Raguel General Secondary School
+3
ዉድ ወላጆች የትምህርት ቤታችንን የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ወደ ፈተና ጣቢያ 6 ኪሎ ዩኒቨርሰቲ በሰላም ደርሰዋል ።
ሀምሌ 01/10/2016 ዓ.ም
+1
ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ኦን ላይን ተፈታኞች በዛሬው እለትም የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ልምምድ በጠዋቱ መረሀ ግብር የእንግሊዝኛ ፈተና ተፈትነዋል ።
ሰኔ 28/10/2016 ዓ.ም
+2
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
በፈተና ወቅት ልታደርጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎችን በማንበብ ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
https://t.me/St_Raguel_Secondary_school
ት/ቤቱ
📌 Some Mathematics concepts shortly
1. Pythagorean theorem: a² + b² = c²
2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a
3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²)
4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b
5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁)
6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)/2, (y₁ + y₂)/2)
7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C
8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C
9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180°
10. Area of a triangle: A = (1/2)bh
11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³
12. Volume of a cylinder: V = πr²h
13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h
14. Surface area of a sphere: A = 4πr²
15. Surface area of a cylinder: A = 2πr² + 2πrh
16. Surface area of a cone: A = πr² + πrs, where s is the slant height
17. Binomial theorem: (a + b)ⁿ = Σ(n choose k)a^(n-k)b^k, where Σ is the sum from k=0 to n, and (n choose k) is the binomial coefficient
18. Fundamental theorem of calculus: ∫a^b f(x) dx = F(b) - F(a), where F is the antiderivative of f
19. Derivative of a constant: d/dx(c) = 0
20. Power rule for derivatives: d/dx(xⁿ) = nx^(n-1)
21. Product rule for derivatives: d/dx(fg) = f'g + fg'
22. Quotient rule for derivatives: d/dx(f/g) = (f'g - fg')/g²
23. Chain rule for derivatives: d/dx(f(g(x))) = f'(g(x))g'(x)
24. Mean value theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = (f(b) - f(a))/(b-a)
25. Intermediate value theorem: if f is continuous on [a,b], then for any y between f(a) and f(b), there exists c in [a,b] such that f(c) = y
26. Rolle's theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), and if f(a) = f(b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = 0
27. Integration by substitution: ∫f(g(x))g'(x) dx = ∫f(u) du, where u = g(x)
28. Integration by parts: ∫u dv = uv - ∫v du
29. L'Hopital's rule: if lim(x → a) f(x)/g(x) = 0/0 or ∞/∞, then lim(x → a) f(x)/g(x) = lim(x → a) f'(x)/g'(x)
30. Taylor series: f(x) = Σ(n=0 to ∞) f^(n)(a)/n!(x-a)^n, where f^(n) is the nth derivative of f
31. Euler's formula: e^(ix) = cos(x) + i sin(x)
32. De Moivre's theorem: (cos x + i sin x)^n = cos(nx) + i sin(nx)
33. Fundamental trigonometric identities: sin² x + cos² x = 1, 1 + tan² x = sec² x, 1 + cot² x = csc² x
34. Double angle formulas: sin 2x = 2sin x cos x, cos 2x = cos² x - sin² x, tan 2x = (2tan x)/(1 - tan² x)
35. Half angle formulas: sin(x/2) = ±√((1 - cos x)/2), cos(x/2) = ±√((1 + cos x)/2), tan(x/2) = ±√((1 - cos x)/(1 + cos x))
36. Sum-to-product formulas: sin A + sin B = 2sin((A+B)/2)cos((A-B)/2), cos A + cos B = 2cos((A+B)/2)cos((A-B)/2), sin A - sin B = 2cos((A+B)/2)sin((A-B)/2), cos A - cos B = -2sin((A+B)/2)sin((A-B)/2)
37. Product-to-sum formulas: cos A cos B = (1/2)(cos(A-B) + cos(A+B)), sin A sin B = (1/2)(cos(A-B) - cos(A+B)), sin A cos B = (1/2)(sin(A+B) + sin(A-B)), cos A sin B = (1/2)(sin(A+B) - sin(A-B))
38. Hyperbolic functions: sinh x = (e^x - e^-x)/2, cosh x = (e^x + e^-x)/2, tanh x = sinh x/cosh x
39. Inverse trigonometric functions: arcsin x, arccos x, arctan x
40. Logarithmic identities: log(xy) = log x + log y, log(x/y) = log x - log y, log x^n = n log x
41. Exponential identities: e^x+y = e^x e^y, (e^x)^n = e^(nx), e^0 = 1
42. Binomial coefficients: (n choose k) = n!/(k!(n-k)!)
43. Pascal's triangle: each entry is the sum of the two entries above it
44. Fermat's little theorem: if p is a prime and a is not divisible by p, then a^(p-1) ≡ 1 (mod p)
45. Chinese remainder theorem: if m₁, m₂, ..., mₙ are pairwise coprime integers and a₁, a₂, ..., aₙ are any integers, then there exists an integer x that satisfies the system of congruences x ≡ a₁ (mod m₁), x ≡ a₂ (mod m₂), ..., x ≡ aₙ (mod mₙ)
“It all starts with education.” 📚
🔗ለጓደኞቻቹ Share በማረግ Support አድርጉን 🙏
https://t.me/St_Raguel_Secondary_school
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
+6
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አጠቃላይ በኦላይን ፈተና አሰጣጥ፣ በተፈታኝ ተማሪዎች መብት፣ ግዴታና በተከለከሉ ነገሮች ዙሪያ ገለጻ ተደረገ።
ሰኔ 26/10/2016 ዓ.ም
6. ማንኛውም ተፈታኝ ወደ መፈተኛ አዳራሽ መግቢያ ካርድ እና ማንነቱን በግልጽ ለመለየት የሚያስችል የትምህርት ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ወይም የወሳኝ ኩነት ምስክር ወረቀት ይዞ የመገኘትና ሲጠየቅም የማሳየት ግዴታ አለበት፡፡ ወደ መፈተኛ አዳራሽ መግቢያ ካርድ ሳይዙ መፈተን የተከለከለ ነው፡፡
7. ተፈታኞች በሐኪም ከታዘዘ መድኃኒት ውጭ ወደ መፈተኛ ክፍል ምንም ዓይነት መድኃኒትና መድኃኒት መውሰጃዎችን ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
8. ተፈታኞች ወደመፈተኛ አዳራሽ ምግብና ውሃ ይዘው መግባት የጠከለከለ ነው፡፡ ነገር ግን በጤና ምክንያት የግዴታ መጠቀም ያለባቸው ሲሆኑ ከመፍተኛ ከፍል ውጪ (በር አካባቢ) አስቀምጠው ለፈታኝ መምህር እያሳወቁ ሲፈቀድላቸው መጠቀም ይችላሉ፡፡
1.ማንኛውም ተፈታኝ አጤሬራ፣ ስልክ፣ ሃርድ/ፍላሽ ድስክ፣ ስማርት ሰዓት፣ የጌጥ መነጽር፣ ጌጠኛ ቀለበት፣ ማጂክ ጃኬት፣ ቁልፍ ወይም ምንም ዓይነት ድምጽና ምስል የሚቀዱ/የሚቀርጹ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን ይዞ ወደ መፈተኛ ክፍል ውስጥ መግባት የተከለከለ ነው፡፡
2. ፈተና በሚሰጥባቸው ኮምፕዩተሮች ላይ በሚመለከተው አካል ደህንነቱ ያልተረጋገጠ የትኛውንም ዓይነት መተግበሪያ መጫን ወይም ማህበራዊ ሚዲያዎችን መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ሆኖ ሲገኝም የፈተና ውጤት ከመሰረዝ በተጨማሪ አግባብነት ባለው ህግ ተጠያቂ ያደርጋል፡፡
3. ፈተና እየተሰጠ ባለበት ወቅት በማንኛውም አማራጭ የመፈተኛ ኮምፕዩተሮችን በመጠቀም የኤሌክትሮኒክ መልዕክት ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን መላክም ሆነ መቀበል በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ ሆኖም ሲገኝ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ፈተናው የሚሰረዝ ይሆናል፡፡ አግባብነት ባለው ህግ ተጠያቂ ይሆናል፡
