cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

😘❤️ፍቅር እና ፍልስፍና

አርት ነክ የሆኑ ጉዳዮችን ግጥም እጥር ምጥን ያሉ አጫጭር ፁሑፎች ስለ ደራሲያ እና ፈላስፋዋች

Больше
Рекламные посты
1 377
Подписчики
-124 часа
-167 дней
-4830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ወይ ፈገግታ አንድ ምስኪን ወጣት በሄደበት ሁሉ ጣጣው ስለበዛ በዛ ሲለው በዚህ ሁሉ ሲሆን አዛ ተስፋ ልቁረጥ ልኑር ልኑር ተስፋ ይኑረኝ እያለ ያስባል እስኪ ግን ንገሩኝ ተስፋ ይቆረጣል? ልክ እንደ ስስ ገመድ ከልካይ በሌለበት ተስፋ ይቆረጣል ዋጋውን ነስተውት? ብሎ እየተጋጨ እራሱ ከራሱ ደሞ ሳያስበው ፈገግ በስሱ ደሞኮ ይወዳታል እንደዛ አጎሳቁላው እስትንፋሱ እያለ ከሞት በላይ ገላው ግን በጣም ቆንጆ ነው ሂወት ቢገለውም ቆይ ሰው እንዴት ሞተ ተብሎ አይባልም ህይወት ግራ ቢሆን ሰውም ግራ አይሆንም መንገዱን ቀጥሏል መድረሻውን ባያውቀውም ግን ደግሞ ይሄዳል ቤተሰብም ሁሉም ገፋ ቢያደርገውም ቢሆንም ሁሌም ፈገግ ቢከፋውም መንገዱም ቢረዝም ዙሪያ ጥምጥም ቢኖረውም ሀገሩ በሙሉ ክፉ ደጉንም ቢያውቀውም ህይወት አታቆምም እንዴት? ቀስ በቀስ መንገዷን ባትቀይርም አንተና አንቺ መቀየራቹ አይቀርም
Показать все...
👍 3
አንቺን ስጠብቅሽ                 ቀናቶች ነጎዱ የህወቴን ምእራፍ                 ሳልለው አሀዱ መምጣትሽን ሳስብ                 መሄድሽን ሳልም መች ኖርኩትመኖሬን                 ታስሬ በህመም ብቻ የጠባቂ ውሉ                 የጠባቂ ትርፉ እጠብቃታለሁ የሚለው                       ቃል ካፉ 🖌አኮብያ
Показать все...
🥰 1
አፈቀርኩኝ መሰል አፈቀርኩሽ መሰል                   ሳቅና ተግፃሽ ውልብ ውልብ ሚለው                  ኩርፊያ ሀዘንሽ ያንዣንብ ጀመረ                 ከአይኔ ስትርቂ የትዝታን ፅዋ             ጥንስስ ስታረቂ አፈቀርኩሽ መሰል                  የልቤ ትርታ እርጋታዬን ቀማኝ                እጥፍ እየመታ በሚል ቃር ስጣጣር               ቀልቤን ተዘርፌ ማወራው ሲጠፋኝ              ሲርበተበት አፌ ቀኑም አይመሽልኝ                ፀሀያም አቶጣ የረገጠ እርሽ             መልሶ እኪመጣ እንዲ ነው ሚያረገኝ                 እያልኩ ቃዥቼ መች ነው ምባንን                በናፍቆትሽ ሞቼ 🖌አኮብያ
Показать все...
👍 6
😢አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያቆማል...ፀጥ..ረጭ
Показать все...
👍 4
💭 #ህይወት_ጠቃሚ ምክሮች 💡 ➡️ ብቻህን ስትሆን ሳብህን አጢን ➡️ ከጓደኞችህ ጋር ስትሆን አንደበትህን አስብ ➡️ ስትናደድ ቁጣህን አስብ ➡️ ከቡድን ጋር ስትሆን ባህሪህን አስብ ➡️ ስትጨነቅ ስሜትህን አስብ ➡️ ስታሸንፍ egoህን አስብ።
Показать все...
👍 5
አንዳንዴ ነገ የተሻለ ይሆናል ብሎ ማሰብ እራሱ ይናፍቃል 😊
Показать все...
💔 4😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
😄°•ውድ ፈተናዬ ለራስህ ክብር የለህም? እኔኮ ነ ሰልችቼሀለው፣ ነገር ግን አይገባህም ደጋግመህ ትመጣለህ😁
Показать все...
👍 6
😊ለተስተካከ ህይወት ጠቃሚ መርሆች 1) በቂ እንቅልፍ መተኛት 2) የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ(ቋሚ ሰአት መድቦ) 3) ብዙ ውሃ መጠጣት 4) የሱኳር ይዘት ያላቸውን ምግብ መቀነስ 5) ለመማር ሁሌም ዝግጁ መሆን 6) የበለጠ ማንበብ እና መፃፍ 7) የተዝረከረከ ነገር ማስተካከል 8) በበጎ ተግባራት ላይ መሳተፍ 9)ለነገሮች አሉታዊ ምላሽ አለመስጠት 11) አመስጋኝ መሆን 12) ይቅር ባይ መሆን #በዚህ እንቀጥል ቤተሰብ
Показать все...
👍 14 2
🥀°•ደሀ ከተወለድክ የአንተ ስህተት አይደለም፣ደሃ ሆነክ ከሞትክ ግን ያንተ ስህተት ነው።° °መልካም ምሽት
Показать все...
👍 7
በታመመ ፍቅር ውስጥ በጣም የሚያሠቃየው ነገር አንድን ሰው ከመጠን በላይ በመውደድ ሂደት ውስጥ እስህን ማጣት እና ምን ያህል ልዩ እንደሆንክ መርሳትህ ነው። 😊አኮብያ
Показать все...
👍 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.