ru
Feedback
Jimi Academy

Jimi Academy

Открыть в Telegram

✅ Here in this channel we will provide a basic resources ✡ Lecture Notes ✡ Video tutorials ✍ YouTube https://youtube.com/@jimiacademy-2023?si=4VFjOEaqPx5-58yj

Больше
3 233
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-4130 день
Архив постов
Dears, We have to have an Advanced skills Regarding from these listed Technologies. You may know them .... Move to be an Expe
Dears, We have to have an Advanced skills Regarding from these listed Technologies. You may know them .... Move to be an Expert of Among them... @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy . ----------------------

Dears, Here is the roadmap for Networking from beginning to Advanced Level along with the activities and software's used. @Ji
Dears, Here is the roadmap for Networking from beginning to Advanced Level along with the activities and software's used. @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy

#National_Exam_Result #12ኛክፍል #ብሔራዊፈተና የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች ▎የማለፊያ ውጤት ➖ፈተና ከወሰዱ 550 ሺህ 210 ተማሪዎች ውስጥ • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • የማለፊያ ምጣኔው 12.8% ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። ▎100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • ባለፈው ዓመት፦ 62 ትምህርት ቤቶች • በዚህ ዓመት፦ 88 ትምህርት ቤቶች • በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል። 💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ • በኦንላይን የተፈተኑት 18.37% አልፈዋል። • በወረቀት የተፈተኑት 4.2% አልፈዋል። ▎ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 📌ተፈጥር ሳይንስ ➖ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ) ➖ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ) 📌ማኅበራዊ ሳይንስ ➖ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ➖ሴት - 569.1 ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት  በማምጣት ተመዝግቧል። ▎ተጨማሪ መረጃ • አዲስ አበባ 32.4% በማስመዝገብ ከፍተኛውን የክልል ደረጃ ይዟል። -ሀረሪ 22 % -አማራ 15 %   አስመዝግበዋል • 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ከ62 ወደ 88 ከፍ ብለዋል። #Result will be Released on Monday or Tuesday. . @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy ===================

#NGAT #Notice For those who planned to continue #MSc study • አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች – የመግቢያ ፈተና (NGAT) – ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ
#NGAT  #Notice   For those who planned to continue #MSc  study • አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች   – የመግቢያ ፈተና (NGAT)   – ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል • ተመዝጋቢዎች   – Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት   – የኢሜይል አድራሻችሁን Daily check አድርጉ #MoE . @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy . --------------------------

🔐 Two-Step Verification ምንድነው? • በአብዛኛዎቹ websites እና applications ላይ account ለመክፈት
username
እና
password
እንጠቀማለን። • ነገር ግን
username
እና
password
ብቻ ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ ላይሆኑ ይችላሉ። ⚫️🟣🔵 ተጨማሪ የደህንነት ማረጋገጫ ከሌለን,  ሌላ ሰው password ቢያገኝ ወደ account ሊገባ ይችላል • ይህ ተጨማሪ የደህንነት እርምጃ Two-Step Verification ወይም Two-Factor Authentication (2FA) ይባላል። • ይህም ትክክለኛው account ባለቤት እኛ መሆናችንን ለማረጋገጥ ይረዳል። • ስለዚህ hacker የእናንተን
username
እና
password
ቢያገኝም፣ ተጨማሪውን security step ማለፍ ስለማይችል ወደ account መግባት ይከብደዋል። • ዛሬ ብዙ social media platforms 2-step/multi-step verification ስላላቸው፣ ON ማድረግ በጣም ይመከራል። 🛅 Telegram ላይ Two-Step Verification እንዴት
ON
እናደርጋለን? 1. Telegram ከከፈታችሁ በሗላ። 2. ወደ Settings ግቡ 3. Privacy and Security የሚለውን ምረጡ, 4. Two-Step Verification የሚለውን ንኩ ከዛ, 5. Set Additional Password የሚለውን  ምረጡ። 6. ጠንካራና ለሌሎች ሰዎች የማይገመት password ማስገባት አለባችሁ ። 7. Password እንደገና በማስገባት አረጋግጡ። ▎📧 Recovery Email መጨመር • Telegram ሲጠይቃችሁ የሚትጠቀሙትን Recovery Email አስገቡ። • ወደ emailላችን የሚላከውን verification code ያስገቡ። • Recovery email የረሳነውን Two-Step Verification password ለመመለስ ይረዳል። • ስለዚህ የሚጠቀሙበት email ደህንነቱ የተጠበቀ መሆን እና በእርስዎ ቁጥጥር ስር መሆን አለበት። • At the end Two-Step Verification is enabled የሚል ማረጋገጫ ይመጣል። 📌See the attached image for  more. 🟣🟡🟢  Next .. we will see How can we get a Verification code with out premium If our account is logout or hacked... @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy ------------------------

▎🔐 Two-Step Verification ምንድነው? • በአብዛኛዎቹ websites እና applications ላይ account ለመክፈት username እና password እንጠቀማለን። • ነገር ግን username እና password ብቻ ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ ላይሆኑ ይችላሉ። ⚫️🟣🔵 ተጨማሪ የደህንነት ማረጋገጫ ከሌለን,  ሌላ ሰው password ቢያገኝ ወደ account ሊገባ ይችላል • ይህ ተጨማሪ የደህንነት እርምጃ Two-Step Verification ወይም Two-Factor Authentication (2FA) ይባላል። • ይህም ትክክለኛው account ባለቤት እኛ መሆናችንን ለማረጋገጥ ይረዳል። • ስለዚህ hacker የእናንተን username እና password ቢያገኝም፣ ተጨማሪውን security step ማለፍ ስለማይችል ወደ account መግባት ይከብደዋል። • ዛሬ ብዙ social media platforms 2-step/multi-step verification ስላላቸው፣ ON ማድረግ በጣም ይመከራል። 🛅 Telegram ላይ Two-Step Verification እንዴት ON እናደርጋለን? 1. Telegram ከከፈታችሁ በሗላ። 2. ወደ Settings ግቡ 3. Privacy and Security የሚለውን ምረጡ, 4. Two-Step Verification የሚለውን ንኩ ከዛ, 5. Set Additional Password የሚለውን  ምረጡ። 6. ጠንካራና ለሌሎች ሰዎች የማይገመት password ማስገባት አለባችሁ ። 7. Password እንደገና በማስገባት አረጋግጡ። ▎📧 Recovery Email መጨመር • Telegram ሲጠይቃችሁ የሚትጠቀሙትን Recovery Email አስገቡ። • ወደ emailላችን የሚላከውን verification code ያስገቡ። • Recovery email የረሳነውን Two-Step Verification password ለመመለስ ይረዳል። • ስለዚህ የሚጠቀሙበት email ደህንነቱ የተጠበቀ መሆን እና በእርስዎ ቁጥጥር ስር መሆን አለበት። • At the end Two-Step Verification is enabled የሚል ማረጋገጫ ይመጣል። 🟣🟡🟢  Next .. we will see How can we get a Verification code with out premium If our account is logout or hacked... @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy

================ ሰላም Dears , እንደት ናችሁ, በ2018 Exit Exam ያልተሳካላችሁ and also የ2019 Exit Exam ተፈታኞች ከአሁኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ ። I am also giving a private tutorial to accomplish and pass the Exit Exam with a little tutor payment. 🎟 You can register and join the private tutor via 📟 @JimiHa8 . @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy ====================

====================== Hello Dears, How have you been guys, ስራ,እረፍት ,ስራ መፈለግ ,ትምህርት እንደት ይዟችሗል.... I hope Every thing is safe. እስኪ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን as brother ,special for Job seekers or Graduates የሚከተለውን ለማለት ፈልጌ ነው ❗️Please Notice it. I know the points are obvious but I want to remember you. . ➊ ስራ የማግኘት ሂደት (Job Seeking Strategy) ስራ መፈለግ ራሱ ሙሉ ጊዜ የሚወስድ "ስራ" በመሆኑ ስልታዊ የሆነ አቀራረብና አፈላለግ ይጠይቃል ፡ የተመጠነ professional CV እና Application Letter ማዘጋጀት፡   CVያችሁ አጭር (ከ 1–2 ገፅ ያልበለጠ)፣ ግልጽ፣ ማራኪ እና ከፊደል ስህተት የጸዳ ይሁን። ⭕️ Company's check your CV within seconds, So Be technical -ፕሮፌሽናል የሆነ የLinkedIn ገፅ ክፈቱ፤ የተማራችሁትን፣ የሰራችሁትን አካዳሚክ ፕሮጀክቶች እና ያላችሁን ክህሎት በአግባቡ mention አድርጉ ከሌሎች ጋር ኔትወርኪንግ (Networking) መፍጠር    አብዛኛው የስራ እድል የሚገኘው በሰዎች ጥቆማ or Info ነው። ከቀድሞ የዩኒቨርሲቲ ጓደኞች፣ መምህራን እና በስራ ላይ ካሉ አካላት ጋር ግንኙነት አጠናክሩ።  ◉ ክፍያ ባይኖረው እንኳ በበጎ ፈቃደኝነት (Volunteering) ወይም በልምምድ (Internship) መስራት, ልምድ፣ ማስረጃ እና የውስጥ የስራ እድል ይፈጥራል, አንድ ቀን ይጠቅምሃል ። ስራ አለመናቅ ከትንሹ መጀመር. ➋ የራስን ክህሎት ማሳደግ እና ማስተማር (Self-Improvement & Upskilling) የዲግሪ ወረቀት የጉዞው መጀመሪያ እንጂ መዳረሻ አይደለም። በስራ ገበያው ተወዳዳሪ ለመሆን ራሳችሁን ሁልጊዜ update ማድረግ አለባችሁ፡ 🟢 Technical  skill, Soft skill እና ዲጂታል ክህሎቶችን ማሳደግ   ይህም ከምትወዱት የትምህርት መስክ ጋር የሚሄዱ ዘመናዊ ሶፍትዌሮችን፣ የዳታ ትንተና፣ የኮምፒውተር ወይም የዲጂታል ቴክኖሎጂ እውቀቶችን አዳብሩ። ➽ነጻ የኦንላይን course ና website እንደ Coursera, edX, Udemy, Khan Academy, እና በዩቲዩብ የሚገኙ ነጻ ስልጠናዎችን በመውሰድ ተጨማሪ ሰርተፊኬቶችን እና እውቀቶችን ያዙ እወቁ ➌ ተስፋ መቁረጥን ማስወገድ እና የአእምሮ ዝግጅት (Mindset & Resilience) ከተመረቁ በኋላ ያለው ጊዜ በስሜት እና በጭንቀት የተሞላ ሊሆን ይችላል። ይህንን ለማለፍ ደግሞ you have to have Patience: ➛  ከተመረቁ በኋላ ወዲያውኑ ስራ አለማግኘት የብዙዎች ተሞክሮ እንጂ የእናንተ ብቻ ድክመት አይደለም። ጊዜ እንደሚወስድ አምናችሁ ተቀበሉ። በየቀኑ ያለመሰልቸት መሞከር , ውድቀትን እንደ Feedback መውሰድ፡ ➢ የቀን መርሃ-ግብር ማውጣት፡    ስራ ባትጀምሩ እንኳ ጠዋት በጊዜ መነሳት፣ አዳድስ ነገሮችን ማንበብ ,መማር ፣ ስራ ማመልከት እና ስፖርት መስራትን ያካተተ ቋሚ የዕለት ተዕለት መርሃ-ግብር ቢኖራችሁ ጥሩ ነው።    የሌሎችን የስኬት ፍጥነት በሶሻል ሚዲያ በማየት ከራሳችሁ ጋር አታወዳድሩ። እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ የህይወት ሰዓት እና መስመር አለው። ❹ የውጭ ትምህርት እድል (Scholarship) መሞከር የ scholarship እድልን ለማግኘት ቀጣይነት ያለው እና አስቀድሞ የተደረገ ዝግጅት ይጠይቃል ➖Important  ሰነዶችን ማዘጋጀት፡    እንደ Transcript, Motivation Letter which is ለምን ያንን ትምህርት መማር እንደፈለጋችሁ፣ የወደፊት እቅዳችሁን እና ለምን ያ እድል እንደሚገባችሁ የሚያስረዳ አሳማኝ ጽሁፍ ማዘጋጀት። ➖  Recommendation Letters ከሚያውቋችሁ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ወይም የስራ ኃላፊዎች ፣ማፃፍ  ማዘጋጀት። ◍ የቋንቋ እና የብቃት ፈተናዎች,እንደ IELTS, TOEFL, ወይም GRE ያሉ ፈተናዎችን እንደ ስኮላርሺፑ አይነት እና መስፈርት አስቀድሞ መለማመድ እና መፈተን, OR ደግሞ free of language Exam የሆኑትን መሞከር ይቻላል 📟In General ➽Do not fear challenges—they are opportunities to grow. Do not lose hope if your first job takes time to arrive. ◍ Continue improving your skills, building relationships, and believing in your potential. ➻Success is not about how quickly you achieve your goals but about your commitment to moving forward despite obstacles. ➲ Stay curious, work hard, act with integrity, and never stop learning. At the End ዕድል ከእናንተ ጋር ትሁን 📟 @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy . -----------------------

እንኳን ለዚህ ታላቅ የትምህርት ማጠናቀቂያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ! የምረቃ ቀን የዓመታት ጥረት እና ድካም ውጤት የሚታይበት፣ እንዲሁም ወደ አዲሱና ሰፊው የህይወት ሜዳ የመሸጋገሪያ በር ነው። ከተመረቁ በኋላ ባለው ጉዞ ላይ ስኬታማ ለመሆን፣ ተስፋን ሳይቆርጡ ራሳቸውን ለማሳደግ እና አዳዲስ እድሎችን ለመፍጠር የሚረዱ ዋና ዋና ሂደቶች እና ስትራቴጂዎች በዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል፡ ## 1. ስራ የማግኘት ሂደት (Job Search Strategy) ስራ መፈለግ ራሱ ሙሉ ጊዜ የሚወስድ "ስራ" በመሆኑ ስልታዊ የሆነ አቀራረብ ይፈልጋል፡ * ሙያዊ CV እና Cover Letter ማዘጋጀት፡    * CVያችሁ አጭር (ከ 1–2 ገፅ ያልበለጠ)፣ ግልጽ፣ ማራኪ እና ከፊደል ስህተት የጸዳ ይሁን።    * ለሚያመልክቱበት እያንዳንዱ ስራ ማስታወቂያ (Job Description) ተስማሚ በሆነ መልኩ CVያችሁን እና የሽፋን ደብዳቤያችሁን (Cover Letter) ከስራው መስፈርት ጋር ማስተካከል ይጠበቅባችኋል። * የLinkedIn እና የዲጂታል ገፅታ (Professional Branding)፡    * ፕሮፌሽናል የሆነ የLinkedIn ገፅ ክፈቱ፤ የተማራችሁትን፣ የሰራችሁትን አካዳሚክ ፕሮጀክቶች እና ያላችሁን ክህሎት በአግባቡ አቅርቡ።    * በስራ መስካችሁ ላይ ያሉ ሰዎችን፣ ድርጅቶችን እና የሰው ኃይል አመራሮችን (HR Managers) "Connect" በማድረግ አውታረ መረብ (Network) ፈጥሩ። * ኔትወርኪንግ (Networking) እና የበጎ ፈቃድ ስራ፡    * አብዛኛው የስራ እድል የሚገኘው በሰዎች ጥቆማ እና በመደጋገፍ ነው። ከቀድሞ የዩኒቨርሲቲ ጓደኞች፣ መምህራን እና በስራ ላይ ካሉ አካላት ጋር ግንኙነት አጠናክሩ።    * ክፍያ ባይኖረው እንኳ በበጎ ፈቃደኝነት (Volunteering) ወይም በልምምድ (Internship) መስራት ልምድ፣ ማስረጃ እና የውስጥ የስራ እድል ይፈጥራል። ## 2. የራስን ክህሎት ማሳደግ እና ማስተማር (Self-Improvement & Upskilling) የዲግሪ ወረቀት የጉዞው መጀመሪያ እንጂ መዳረሻ አይደለም። በስራ ገበያው ተወዳዳሪ ለመሆን ራሳችሁን ሁልጊዜ ማዘመን አለባችሁ፡ * ቴክኒካል እና ዲጂታል ክህሎቶች (Hard Skills):    * ከምትወዱት የትምህርት መስክ ጋር የሚሄዱ ዘመናዊ ሶፍትዌሮችን፣ የዳታ ትንተና፣ የኮምፒውተር ወይም የዲጂታል ቴክኖሎጂ እውቀቶችን አዳብሩ። * የህይወት ክህሎቶች (Soft Skills):    * የግንኙነት ችሎታ (Communication): ሃሳብን በግልጽ የመግለጽ፣ የማዳመጥ እና የጽሁፍ ችሎታ።    * የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ: ለቃለ-መጠይቅ (Interview)፣ ለደብዳቤ ጽሁፍ እና ለውጭ እድሎች ወሳኝ ነው።    * የችግር ፈቺነት (Problem Solving): ለተወሳሰቡ ችግሮች መፍትሔ የማፈለግ ዝንባሌ። * ነጻ የኦንላይን ኮርሶችና መድረኮች፡    * እንደ Coursera, edX, Udemy, Khan Academy, እና በዩቲዩብ የሚገኙ ነጻ ስልጠናዎችን በመውሰድ ተጨማሪ ሰርተፊኬቶችን እና እውቀቶችን ሰብስቡ። ## 3. የውጭ ትምህርት እድል (Scholarship) የማግኘት ሂደት የውጭ ትምህርት እድልን ለማግኘት ቀጣይነት ያለው እና አስቀድሞ የተደረገ ዝግጅት ያስፈልጋል፡ * አስፈላጊ ሰነዶችን ማዘጋጀት፡    * CGPA እና Transcript: የትምህርት ማስረጃችሁን ኦፊሴላዊ ኮፒ ዝግጁ ማድረግ።    * Motivation Letter / Statement of Purpose (SOP): ለምን ያንን ትምህርት መማር እንደፈለጋችሁ፣ የወደፊት እቅዳችሁን እና ለምን ያ እድል እንደሚገባችሁ የሚያስረዳ አሳማኝ ጽሁፍ ማዘጋጀት።    * Recommendation Letters: ጥሩ ከሚያውቋችሁ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ወይም የስራ ኃላፊዎች የምክር ደብዳቤ ማዘጋጀት። * የቋንቋ እና የብቃት ፈተናዎች፡    * እንደ IELTS, TOEFL, ወይም GRE ያሉ ፈተናዎችን እንደ ስኮላርሺፑ አይነት እና መስፈርት አስቀድሞ መለማመድ እና መፈተን። * ታዋቂ የትምህርት እድል መድረኮችን መከታተል፡    * Erasmus Mundus (አውሮፓ)    * Fulbright (አሜሪካ)    * DAAD (ጀርመን)    * Chevening (እንግሊዝ)    * Turkiye Burslari (ቱርክ) ## 4. ተስፋ መቁረጥን ማስወገድ እና የአእምሮ ዝግጅት (Mindset & Resilience) ከተመረቁ በኋላ ያለው ጊዜ በስሜት እና በጭንቀት የተሞላ ሊሆን ይችላል። ይህንን ለማለፍ፡ * ሂደቱን መረዳት (Patience):    * ከተመረቁ በኋላ ወዲያውኑ ስራ አለማግኘት የብዙዎች ተሞክሮ እንጂ የእናንተ ብቻ ድክመት አይደለም። ጊዜ እንደሚወስድ አምናችሁ ተቀበሉ። * ውድቀትን እንደ ግብረ-መልስ (Feedback) መውሰድ፡    * ከስራ ወይም ከስኮላርሺፕ "ያልተቀበልንዎትም" ደብዳቤ ሲደርሳችሁ አትበሳጩ፤ ይልቁንም "ቀጣይ ማመልከቻ ላይ ምን ላሻሽል?" ብላችሁ እንደ ትምህርት ቁጠሩት። * የቀን መርሃ-ግብር ማውጣት፡    * ስራ ባይኖርዎትም እንኳ ጠዋት በጊዜ መነሳት፣ መጽሐፍ ማንበብ፣ ስራ ማመልከት እና ስፖርት መስራትን ያካተተ ቋሚ የዕለት ተዕለት መርሃ-ግብር ይኑራችሁ። * ከራሳችሁ ጋር አትወዳደሩ፡    * የጓደኞቻችሁን የስኬት ፍጥነት በሶሻል ሚዲያ በማየት ከራሳችሁ ጋር አታወዳድሩ። እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ የህይወት ሰዓት እና መስመር አለው። > ማጠቃለያ፡ > የዛሬ ህልማችሁ እና የምታፈሱት ጥረት የነገው ስኬታችሁ መሰረት ነው። በየቀኑ 1% እንኳን ራሳችሁን ለማሻሻል፣ አዲስ ነገር ለመማር እና ለማመልከት የምታደርጉት ጥረት ከጥቂት ጊዜ በኋላ ትልቅ ውጤት ያመጣል። >

====================== . Hello Dears, How have you been እንደት ናችሁ , How is your summer,Break and Job seeking 🎴After Graduation ያለው challenge ትምህርት ላይ እያለን ካለው በትንሹ ያስቸግራል  which is ስራ መፈለግ,ማግኘት ,ማጣት ። ➖ምርቃት የትምህርት ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ሕይወት እና የዕድሜ ልክ ትምህርት መጀመርያ ነው Job hunting takes time, and rejection is part of the process. Stay consistent and keep refining your approach. 📟 ትዕግሥት እና ጽናት ያስፈልጋል ተስፋ ባለመቁረጥ እራሳችሁን በተጓዳኝ soft skills develop እያደረጋችሁ ፍለጋችሁን ጥረታችሁን መቀጠል አለባችሁ። ♻️ In General I will update to my own and my colleagues Experience regarding to some of the solution to defend and win the challenge. ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ወሳኝ የሆኑ ልምዶችን share አድርጋችኋለሁ ።   Stay Tuned. . @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy . ----------------------

================= Respected ተመራቂዎች , እንኳን ደስ አላችሁ 🎓 If you need a professional CV, you can join the channel below and contact me. Your CV Plays a Vital Role to Reflect  your Experience, Skills and Potential.      🟣 ጥሩ CV የእናንተን አቅምና ክህሎት ማሳያ መንገድ ነው ። Most job applications are Processed online an impressed CV is must. 📟 Am doing a stand out and Impressed CV and application letter professionally. ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📍For a professional CV 📍For attractive Application letter 📍Organizing All documents       📟  All with small cost.    You can  join here and contact me       ╔═════════╗     @Professional_CV_Builder     @Professional_CV_Builder        ╚════════╝ .@JimiHa8 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

⭕️=======🌕🎓🎓🌕=======⭕️ Dear to all Grajuate class of 2026 I want to say congratulations 🎓🎓 🎯 I am really honored to sh
⭕️=======🌕🎓🎓🌕=======⭕️ Dear to all Grajuate class of 2026 I want to say congratulations 🎓🎓 🎯 I am really honored to share in the excitement of your graduation. This achievement is a reflection of your hard work, talent, and perseverance. Your dedication has made a lasting impact, and your success is well-deserved. 🌹 I extend my heartfelt best wishes for continued accomplishments and bright opportunities ahead. 📟Now you have new step on your life milestone! I wish all success in your future endeavour. kind Regards, Jemaludin H. .Senior lecturer ,ECE, KIoT @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy ======================

Dears; How was your Exit Result Have you done it. I hope you have killed the Exit. If you didn't pass ,don't worry you have the chance on next round. Life is not perfect. Feel free. ➖How do u rate your result I killed it 🔥 Not passed for now 👍 Disqualified, Pending 🙏 🫟Wishing you all the best in the Rest of your life. @Jimi_Basic_Academy ------------------

--------------------- Dear Elecians, The killer's ➖The Exit Exam results have been released. ➖Check your result using your username at the website here: https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫናችሁ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤት ማየት ይቻላል ። 📟Wishing you all the best to All @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy .......................

===================== Dears Graduates and Job seekers , Make Sure you have joined this channel. You will get a Job opportunities mainly in ECE . I will share u a relevant jobs. ============== @Jobs_for_all1 @Jobs_for_all1 ============= 🫟Your credentials to start a job .

--------------------- Dears, How was your Exit Exam.. Have you done it.. Hope It was good. I wish you all will pass 🤎 @Jimi_Basic_Academy .

📟===================♎️ Message for ECE Exit Taker's ( The Killer's ) Dear my strong students ; I hope you all are  fine and doing well. Now  be with confidence and avoid any afraid, Just refresh. ፈተና ላንተ አድስ አይደለም። You have passed and killed those big challenges right. Am sure you also kill it now. Notice that #one mark has a great value so try to attempt all questions. Don't bring your phone at exam hall. Risk ነው. Avail your self on time with other inquiries. You have to manage your time on the exam. You can ask free rough paper from the invigilator smartly. I hope it will be good and you will achieve nice. But at the End don't miss to say Submit. መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ   🙌 🥰  ይቅናችሁ ,  እድል ከእናንተ ጋር  ትሁን 🌹 አይዞን my strong students across all campus Jemaludin , your Lecturer and brother 🫂 Good luck all @Jimi_Basic_Academy @Jimi_Basic_Academy ----------------------------

+4
Get Here mock of ASTU and UoG. አይዞን try to check until the end of time. #It will be good dears

⭕️=======📟=========⭕️ Dears  🔍 If you like Jimi Academy 📱 Subscribe My YouTube channel. For my long Vision 🎓 Thank you. Subscribe 👇❤️ https://www.youtube.com/@jimiacademy-2023

Mock of Jimi Academy. #Good luck all @Jimi_Basic_Academy .