cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

⛪️ቀዳሚው ሰማዕት💙፲፯

👉የተለያዩ መዝሙሮች 👉ግጥም 👉ትምህርት 👉ጥያቄ እና መልስ 👉እና አስተማር ጥቅሷች 👉የአባቶች አባባሎች ቁም ነገር ➵ይህ ቻይናል በማሕበረ ቅዱስ እስጢፋኖስ መዝሙር ክፍል የተከፈተ በርካታ ነገሮች ይለቀቃሉ በወራዊ እና አመተዊ የክብረ በዓል መዝሙራን ያሬዳዊ ዜማ እና የተለያዩ የማሕበሩ መልክቶች እና ሐሳቦች የሚተላለፍ ይሆናል🌹🌹🌹

Больше
Рекламные посты
465
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
         ቅድስት ሥላሴ     
" የቅድስት ሥላሴ ዕምነት የሃይማኖት መጨረሻ ናት፡፡ የሥላሴ ዕምነት መግቢያ በር ወልድ ዋህድ ብሎ ማመን ነው፡፡
የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሥርዓት በዚህ የሥላሴ አርአያ ተመሠረተ፡፡ ይህ ግሩም የሆነ የሥላሴ ስም ለታመኑ የሕይወት መታወቂያ ማኅተም ነው ለዝንጉዎች ግን የጥፋታቸው ቁልፍ ነው፡፡
 ይህ ግሩም የሆነ የሥላሴ ስም የሕሙማን መፈወሻ የክፉዎች አጋንንት ማባረሪያ ነው፡፡
ይህ ግሩም የሆነ የሥላሴ ስም የአስማተኞችን ወይም የጠንቋዮችን ጥበብ የሚያጠፋና የሟርተኞችን መርዝ የሚያበርስ [ የሚያከሽፍ ] ነው፡፡
ይህ ግሩም የሥላሴ ስም የበሽተኞች መድኃኒት የሙታን ትንሣኤያቸው ነው፡፡ ይህ ግሩም የሆነ የሥላሴ ስም አሸናፊ የሆኑ የሰማዕታት የገድላቸው ሞገስ የብሩካን ጻድቃን የጸሎታቸው የመልካም መዓዛ ሽታ ነው፡፡
ይህ ግሩም የሆነ የሥላሴ ስም የረከሱትን የሚቀድሳቸው የተዳደፉትን የሚያነጻቸው ነው፡፡ ይህ ግሩም የሆነ የሥላሴ ስም እንደ መጎናጸፊያ እጎናጸፈዋለሁ ከእንቁ እንደተሰራ እንደ እራስ ወርቅም እቀዳጀዋለሁ፡፡
በዚህ ግሩም በሆነ የሥላሴ ስም እታመናለሁ በመጎንበስም እሰግድለታለሁ፡፡ ለዚህ ግሩም አስፈሪና አስደንጋጭ ለሆነ የሥላሴ ስም በፊቱ ተንበርክኬ በደስታ እሰግዳለሁ፡፡"   ሰይፈ ሥላሴ 
ኃይልየ ሥላሴ ! ኃይሌ ሥላሴ ነው ! ወጸወንየ ሥላሴ ! አምባ መጠጊያየም ሥላሴ ነው !  በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ ! በሥላሴ ስምም ጠላትን /ዘንዶውን/ እቀጠቅጠዋለሁ! 

Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለቅዱሳን ሐዋርያት ለቅዱስ  ጴጥሮስ እና ቅዱስ ጳውሎስ ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! የዮና ልጅ ጴጥሮስ ሆይ ደምህ በመስቀል ጽዋ ተቀዳ የጳውሎስ ደም ደግሞ ወደ ሰማያት ጮኸ - ቅዱስ ያሬድ
Показать все...
ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
Показать все...
እንኳን ለዘመነ ክረምት አደረሰን። “ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል፥ ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል፤ ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል፤ ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም።”   — መዝሙር 146(147)፥8
Показать все...
አጥኑት
Показать все...
✞ ስላሴን አመስግኑ ✞        ስላሴን አመስግኑ [፪] የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ                አዝ ====== በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ከምንም በፊት ዓለማትን ሁሉ ለፈጠረ ጌታ ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከማታ                አዝ====== ኪሩቤል ሱራፌል የሚያመሰግኑት መላእክት በሰማይ ስሉስ ቅዱስ ያሉት እኛም የአዳም ልጆች እንዘምራለን በሰማይ በምድር እንጠራሃለን               አዝ====== ብራብ በሥላሴ እጠግባለሁኝ ብጠማም በአምላኬ እረካለሁኝ ስላሴ አምባዬ ክብሬ ናቸውና ሁሌም ይመሩኛል በህይወት ጎዳና         ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Показать все...
_ ሥላሴን አመስግኑ .mp34.40 MB
🧡 ሼር 🧡
12ቱ ሐዋርያት ፨ ቅዱስ በርተሎሜዎስ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.