cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌍" ከአለም ድንቃድንቅ™ "🌎

🌍 በአለም ላይ የተከሰቱ እና አሁንም እየተከሰቱ ያሉ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ join በማለት እየተዝናኑ ቁም ነገርን ይጨብጡ 🤝 For Cross or ለማስታወቂያ ስራ @NATIWAVER

Больше
Рекламные посты
258
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
WEBSITE BUILDER ET and logo designs

Contact us @RON7iDO logo design And paid softwares

Показать все...
Safaricom Ethiopia

safaricom በኢትዮጵያ ያሉ telegram ተጠቃሚዎችን ዕውቅና ለማግኘት ሽልማቶችን አዘጋጅቷል።የኛን ዕውቅና እያሰፉ ተሸላሚ ይሁኑ🎁

#በአንጎል_የሚጎዱ_ሰዎች_ልማዶች አንጎልህ በጣም አስፈላጊ የሰውነትህ አካል እንደሆነ ግልጽ ነው። በሰውነትዎ ውስጥ ካሉት ትላልቅ አካላት አንዱ ነው እና ለእያንዳንዱ ተግባር ዋና መቆጣጠሪያ ማዕከል ነው። ነገር ግን በሚያስደንቅ ሁኔታ ስስ ነው። ዋና ዋና አእምሮን የሚጎዱ ልማዶች እነኚሁና። 1. ቁርስ አለመብላት 2. ከፍተኛ የስኳር ፍጆታ 3. እንቅልፍ ማጣት 4. በህመም ጊዜ አንጎልዎን መስራት ሲጀምር 5. ሲገራ ማጨስ 6. ከአቅም በላይ ምግብ መብላት እና 7. በቂ ያልሆነ የውሃ መጠን ስትጣጡ በአንጎል የሚጎዱ የሰዎች ልማዶች ናቸው
Показать все...
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በቅርብ አመታት የተደረጉ ጥናቶች ባረጋገጡት መሰረት በአመት ከ10ሺ በላይ ወፎች የመስታወት መስኮት ጋር የራሳቸውን ምስል ሲያዩ ጠላት እየመሰላቸው በማያደርጉት ፍልሚያ በጠንካራ መስታወት በሚደርስባቸው ግጭት ህይወታቸውን ያጣሉ 😫
Показать все...
Фото недоступно
እነዚህ ተኩላ እና ድብ ካለምንም ግጭት ለ10 ቀናት አብረው ሲጓዙ፣ ሲያድኑ እና አብረው ምግብ ሲካፈሉ በካሜራ ውስጥ ገብተዋል። Share ♻️
Показать все...
✅ይህንን ያውቃሉ? ኦክቶፐስ ሶስት ልብ፣ ዘጠኝ አእምሮ እና ሰማያዊ ደም አለው።
Показать все...
ከ100 ዓመታት በኋላ ፌስቡክ 500 ሚሊዮን የሞቱ ሰዎች አካውንት ይኖረዋል። 😐መላምት ነው።
Показать все...
Фото недоступно
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጃፓን ውስጥ  በጣም ተወዳጅ የሆነው " ሱሺ " የተባለውን ምግብ አብሳይ ሼፍ ሆኖ ተምሮ በፕሮፌሽናል ደረጃ ለመመረቅ 20 አመት ትምህርት ይጠይቃል 😳 በዚህም ምክንያት በርካታዎቹ የሱሺ ሼፎች እድሜያቸው በአማካይ ከ 49 አመት በላይ ነው ...
Показать все...
Фото недоступно
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነ ጥፍርን መብላት በሽታን ከመከላከል አንፃር ጥሩ ነዉ ...... ምክንያቱም በየጊዜዉ በትንሽ ቦታ ያለዉን ተዋህሲያን ወደ ውስጣችን ባስገባን ቁጥር ሰዉነታችን ፀረ ባክቴሪያ  (Antibodies) ይገነባል 🤐 የማያመጡብን ጉድ የለ ተመራማሪዎች 😬 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
Показать все...
Фото недоступно
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በቅርብ አመታት የተደረጉ ጥናቶች ባረጋገጡት መሰረት በአመት ከ10ሺ በላይ ወፎች የመስታወት መስኮት ጋር የራሳቸውን ምስል ሲያዩ ጠላት እየመሰላቸው በማያደርጉት ፍልሚያ በጠንካራ መስታወት በሚደርስባቸው ግጭት ህይወታቸውን ያጣሉ 😫 @KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.