185
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
💌...
አንዳንድ ጊዜ ምንም ነገር አትፈልግም
ብቻ ምንም ነገር ሳይጠይቅህ አቅፎ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው፤ ከጎንህ ነኝ
አይዞህ የሚልህ ነው የምትፈልገው።
🖤🖤
… ጊዜ ለአንተ ያላለልህ ቀን …
❗️ እሚረዳህ ሰው አይኖርም።
❗️ ሁሉም ጀርባውን ይሰጥሀል።
❗️ ምንም ነገር የሌለህ ይመስልሀል።
❗️ሁሉም ሰው እንደጣለህ ታስባለህ።
❗️ ስትሄድ የት ነህ እሚልህ …ስታዝን ምን ሆነህ ነው እሚል አይኖርም።
❕ ግን ለአንተም ጊዜ አለ ይህን ሁሌም እመን። ተደስተህው ከነበረበት ቀን የበለጠ እምትደሰትበት ቀን ይመጣል።
♨️ እመነኝ… ቀን እንደጣለህ ቀን ያነሳሀል።♨️
✨ለሁሉም ጊዜ አለው----💓💓