cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

make money 🤑🎖

Make money 👉ዌብሳይቶች 👉 አፖች 👉ቦቶች እናም ሌሎች ማንኛውም ብር የሚያስገኙ ነገሮች ይለቀቁበታል ቶል join and share ማንኛውም ጥያቄ ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ 👉ማሳሰቢያ በዚ ቻናል ላይ ከፋይ ያልሆነ ማንኛውም ነገር አይለቀቅም በዚህ ቻናል ላይ በየጊዜው giveaway ስለሚኖር ለጓደኞችዎ share ያርጉ ለፕሮሞሽን ና ለማስታወቂያ @melek2341

Больше
Рекламные посты
385
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-2830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🚀 XCrypto Cheque For 400000 DRIFT ($218.20) 🎁 Inside The Cheque : 10000 Activation(s) For 40 DRIFT ($0.02) With A Referral Reward Of 1.60000000 DRIFT ($0.00) 💬 💰 Now you can play games with token DRIFT 💎 Sample commands: 1 DRIFT 🎯 1 DRIFT 🎳 1 DRIFT 🎰 1 DRIFT 🏀 ✈️ Add XCrypto to the group: http://t.me/xCrUSDBot?startgroup=new
Показать все...
👍 2
Receive 40 DRIFT ($0.02)
Reaction...
Показать все...
👍 3👎 1
Burn was demoted by sell account.
Показать все...
𝙴𝚈𝚄 𝚃𝙴𝙲𝙷 📲🧑‍💻 was demoted by sell account.
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
1 ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይቀበላሉ ከታች ያለውን መጋበዣ ሊንክ ለሰዎች በመላክ አሁኑኑ ገንዘብዎን ይቀበሉ። 👇 https://t.me/Viraloftbot?start=r05786462754
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
10 ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ከፍ ያለ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? 🔰ታዋቂው የሳይበር ደህንነት ተቋም ሲዮን ኢትዮጵያ ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ከፍ ካሉ ሀገራት አካቷታል። 🔰አለማችን በኢንተርኔት መተሳሰሯ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ጥገኝነቷ በፍጥነት እያደገ መሄዱን ተከትሎ የሳይበር ጥቃትም ፈተና ሆኖባታል። 🔰ባለፈው የፈረንጆቹ አመት ከ340 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጎጂ ያደረጉ የሳይበር ጥቃቶች መፈጸማቸውን የፎርብስ መረጃ ያሳያል። 🔰ግለሰቦችን፣ ተቋማትን እና የመንግስት መስሪያ ቤቶችን ኢላማ ባደረጉ የሳይበር ጥቃቶች በ2023 ብቻ ከ8 ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚገመት ጉዳት ደርሷል። ✅ኢትዮጵያ ባለፈው አመት 7 ሺህ የሚጠጉ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ተደርገውባታል! ✅ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ከፍ ያለ ነው በሚል ከተጠቀሱ ሀገራት ኢትዮጵያ በ8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። 🔰በኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም 6 ሺ 959 የሳይበር ጥቶች መፈጸማቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) መግለጹ ይታወሳል። 🔰ከሳይበር ጥቃቶቹ ውስጥ 2 ሺ 559 ያህሉ በድረ ገጽ፤ 1 ሺህ 493ኙ ደግሞ መሰረት ልማት የማቋረጥ (አብዛኛው የፋይናንስ ተቋማትን ኢላማ ያደረገ) እንደነበር አሳውቆ ነበር። 🔰የሳይበር ጥቃት ሙከራዎቹን በመከላከል 23.2 ቢሊየን ብር ኪሳራ ማዳን ተችሏል መባሉም አይዘነጋም። 🔰በሲዮን ጥናት መሰረት ቤልጂየም፣ ፊንላንድ እና ስፔን ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ዝቅተኛ ከሆኑ ሀገራት ከፊት ተቀምጠዋል። Join my channel @abukionlinezone Group @abukionlinezonegroup SHARE AND JOIN US 👌❤️ FOR MORE INFORMATION.
Показать все...
👍 1🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ2023 በአፍሪካ ከፍተኛ ሽያጭ ያገኘው ስማርት ስልክ የትኛው ነው? 🔰በአፍሪካ በፈረንጆቹ 2023 የስማርት ስልች ሽያጭ በከፍተኛ ሁኔታ ጭማሪ ማሳየቱን አዲስ የወጣ ሪፖርት አመላክቷል። #TECNO፣ #SAMSUNG፣ # iPHONE፣ #INFINIX እና #ITEL በፈረንጆቹ 2023 ላይ የአፍሪካን ገበያ በስፋት ከተቀቆጣጠሩት ውስጥ ቀዳሚዎቹ ናቸው ተብሏል። 🔰በተለይም ቴክኖ፣ አይ ቴል እና ኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች በ2023 የአፍሪካ ስማርት ስልክ ገበያ ውስጥ 48 በመቶ መቆጣጠራቸውም ነው የተገለጸው። 🔰በ2023 በብዛት የተሸጡ ስማርት ስልኮች በሪፖርቱ መሰረት ቴክኖ ስርማርት ስልክ በፈረንጆቹ 2023 ዓመት የስማርት ስልክ ገበያ ከሳምሰንግ እና አፕል በመብለጥ አንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጡም ተነግሯል። 🔰የቴክኖ ሞባይል የአፍሪካ ገበያን እንዲቆጣተር ከረዱት ውስጥ አንደኛው ዋጋው ነው የተባለ ሲሆን፤ በተለይ ከ150 ዶላር ጀምሮ የሚሸጡት “Tecno Pop 7” እና “Camon 20 Pro” በተጠቃሚዎች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝተዋል ነው የተባለው። 🔰በሪፖርቱ በአንስተኛ ዋጋ ገበያ ላይ የሚገኙት ቴክኖ፣ አይ ቴል እና ኢንፊኒክስ ስማርት ስልኮች በ2023 የአፍሪካ ስማርት ስልክ ገበያ ውስጥ 48 በመቶውን የገበያ ድርሻ መቆጣጠራቸውን ሪፖርቱ አመላክቷል። 🔰ከዚህ ውስጥ ቴክኖ 26 በመቶ ሲይዝ፣ ኢኒፊኒክስ 12 በመቶ እንዲሁም አይ ቴል 10 በመቶ ድርሻ መያዛቸውን ሪፖርቱ አመላክቷል። 🔰ሌሎች የቻይና ስማርት ስልኮች የሆኑት ዛዮሚ እና ኦፖ የተባሉ ስማርት ስልኮችም በአፍሪካ ገበያ ውስጥ ከፍተኛ እድገት እያስመዘገቡ ተመላክቷል። Join my channel @abukionlinezone Group @abukionlinezonegroup SHARE AND JOIN US👌❤️ FOR MORE INFORMATION.
Показать все...
👏 1
Repost from N/a
ከዛሬ ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናት 1 ሰው ሲጋብዙ 5 ብር ሆኖል ይፍጠኑ ጓደኛችሁን ጋብዙ
Показать все...
👍 1
Repost from N/a
🎉ጓደኞቾን ይጋብዙ፤ እንዲሁም ሽልማት ያግኙ! አስደሳች የኬኖ መድረክ እንዲቀላቀሉ ጓደኞችዎን ይጋብዙ! ! ወዳጆን ይጋብዙ:
🎁 ወዳጆን በመጋበዝ ይመዝግቡ:                   5 ብር
🎲 የመጀመሪያ ውርርዳቸውን እንዲጫወቱ ይጋብዙ:         1 ብር
💸 የመጀመሪያውን የተቀማጭ ገንዘብ ሲያገኙ: 4 ብር
በቀላል ከዚህ በታች ያለውን ቁልፍ ይጫኑ, ልዩ የመጋበዣ አገናኝዎን ለማጋራት መልዕክት ይምረጡ, እናም ጓደኛህ ተመዝግቦ መጫወት ከጀመረ በኋላ፣ የገንዘብ ትርፍ ትቀበላለህ የእርስዎ ልዩ የግብዣ አገናኝ: https://t.me/Fetabet_bot?start=7174075777237913600
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የቴሌግራም🌐 መስራች Pavel Durov አስገራሚው የህይወት ታሪክ ። - ክፍል 1 ⚫️ የልጅነት ህይወት 🤔ፓቨል ቬልሪቪክ ዱሮቭ ጥቅምት 10, 1984 አ.ም እ.ኤ.አ በሌኒንግራድ ከተማ ሩስያ ውስጥ ተወለደ። በአባቱ ሩስያዊ በእናቱ ደግሞ ዩክሬናዊ የሆነው ፓቨል አብዛኛውን የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው የህክምና ዶክተር የሆነው አባቱ ተቀጥሮ በሚሰራባት የጣልያኗ ቱሪን ከተማ ሲሆን በ2006 አ.ም ከቅዱስ ፒተርስበርግዩኒቨርስቱ በፊሎሎጂ ተመረቀ። ⚫️ VK 🤔በ2006 አ.ም ፓቨል ከፕሮግራመር ወንድሙና ኢቭጌንቪክ ፔርኮፕስኪ ከተባለ ሌላ ኢንተርፕረነር ጋር በመሆን VK የተባለ የማህበራዊ ድረገፅ ፈጠሩ። 🤔በ2014 አ.ም የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት በመጀመሩና የሩሲያ መንግስትም የዩክሬን ተቃዋሚዎችን መረጃ አሳልፎ እንዲሰጠው ድርጅቱን በመወትወቱ በዚሁ አመት april 1 ፓቨል ከመሰረተው ድርጅት የመልቀቂያ ወረቀት አስገባ። ድርጅቱም ደብዳቤውን ተቀብያለሁ ፓቨልም April 21 በይፋ ድርጅቱን ለቋል በማለት አሳወቀ። 🤔ዲሮቭ ሩስያ ውስጥ የኢንተርኔት ቢዝነስ በነፃነት ለመስራት እንደማይመች በመግለፅ ሃገሪቷን በፍጥነት ለቆ በመውጣት ድጋሚ ወደሩስያ የመመለስ ሃሳብ እንደሌለው ተናገረ። ⚫️ የቴሌግራም አመሰራረት 🤔ሩስያን ከለቀቀ በኋላ Saint Kitts and Nevis ከተባለች አነስተኛ ራስ ገዝ ደሴት ዜግነት አገኘ። በጣም የሚያስገርመው የዚችን ደሴት ዜግነት ያገኘበት ምክንያት ለአንድ የደሴቲቱ የስኳር ፋብሪካ 250ሺ ዶላር እርዳታ በመስጠቱ ምክንያት ነው። ይሄንም encrypt የሆነ የመልዕክት መላላኪያ አፕ. ክፍል 2 ይቀጥላል.. 🎯▩♦️. @abukionlinezone   🚀▩♦️. @abukionlinezonegroup SHARE AND JOIN US 👌❤️ FOR MORE INFORMATION.
Показать все...
👍 1🎉 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.