cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ለበረከት LEBEREKET

" ዳሩ ግን መንግሥቱን ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።" (የሉቃስ ወንጌል12:31) https://youtube.com/@lebreket1623?si=JdLmDn9vauT3RT6Q

Больше
Рекламные посты
388
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-1530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
" ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።" (የሉቃስ ወንጌል 24:5)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ 3) ---------- 13፤ በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? 14፤ ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ። ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም፥ 15፤ ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።
Показать все...
(የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 12) ---------- 1፤ በዚያም ዘመን ንጉሡ ሄሮድስ መከራ ያጸናባቸው ዘንድ ከቤተ ክርስቲያኑ በአንዳንዶቹ ላይ እጁን ጫነባቸው። 2፤ የዮሐንስንም ወንድም ያዕቆብን በሰይፍ ገደለው። 3፤ አይሁድንም ደስ እንዳሰኛቸው አይቶ ጨምሮ ጴጥሮስን ደግሞ ያዘው። የቂጣ በዓልም ወራት ነበረ። @LEBEREKET1623
Показать все...
(ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 13) ---------- 7፤ የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው። 8፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። 9፤ ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፤ ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም፤ በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና። @LEBEREKET1623
Показать все...
👍 2
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ 3) ---------- 3፤ ለእናንተም ጠጕርን በመሸረብና ወርቅን በማንጠልጠል ወይም ልብስን በመጎናጸፍ በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ፥ 4፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን የማይጠፋውን ልብስ ለብሶ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁንላችሁ። @LEBEREKET1623
Показать все...
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 8) ---------- 36፤ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። 37፤ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን። @LEBEREKET1623
Показать все...