cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እንማማር ደስሲል😊

መልካም ትውልድነን💥 ቅን ሰውን ለመርዳት ሁሌም የምናምን በመርዳት ውስጥ ህይወት አለ ቡለን ስለምናምን ይህንን ቻናል ከናንተው ጓደኞቼ ጋር ልከፍት ችያለው በቀና ልብ በመማማር መልካሙን እኛን እንሁን አላማው ፦ መልካም ትውልድ መፍጠር ራዕዩ ፦ በተለያየ ሀሳብ ውስጥ ያለን ሰው በመተጋገዝ ደስታን እንዲያጣጥም ማስቻል ግባችን፦መቀየር ወይም መቀየር ካሉቡን ተግዳሮቶች እና ሀሳቦች 😀

Больше
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰላም እንደምን ዋላቹ 💥 ዛሬ ስለምን እንቅሰም እነሆ 😍 የልብ እምነት ሀይል🤔 የሰው ልጅ በአእምሮው የሚያስበውን አይኖርም በልቡ ያሰበውን እንጂ ምን ማለት ነው ልብም ማሰብ ጀምሮ ይሆን? በልብ ማሰብ ማለት ልባችን ለተመኘው ለፈቀደው ነገር ስሜት መስጠት ያስሜት ያድግና  እምነታችን ይሆናል በ የተፈጥሮ ህግ የሆነው የስበት ህግ አንድሰው አመነም አላመነም ያ በልብ ያመነውን እውን ሆኖ ተገልጦ ያየዋል አሁን እየሆነ ያለው የሆነብን የሆነልን ሁሉ በልባችን ያሰብነውና ምን እየተደጋገመብን ይሆን? የ ሰውልጅ በልቡ እንዳመነው እንደዛው ስለሆነ ቸሩን ተመኘን መልካም ቀን🙏
Показать все...
ሰላም እንደምን ዋላቹ💥 ዛሬ ደስ የሚል መልእክት ይዘን ብቅ ብለናል ምን ይሆን🤔 መስጠት ምን ይሆን ምንሰጠው ? ድሮ ድሮ እኔን ጨምሮ መስጠት ያለበት ገንዘብ ያለው ይመስለኝ ነበር አይልጅነት ነገሩ ወዲ ነው መስጠት በገንዘብ ብቻ አለመሆኑን አሁን በደንብ ተረዳው መስጠት ጆሮ ይጀምራል ብዙንጊዜ ማደመጥ ሰዋችን ከመርዳትም በላይነው እንዴት አላቹ እንዲ ነው የህክምና ባለሙያዋች የአንድን ታካሚ ለህመሙ መድሀኒት ከማዘዛቸው በፊት ትልቁን ህክምና ያደርጋሉ የም ማዳመጥ ነው ያም ለመደሀኑ 50% ዋስትናለው ስለዚ የኛን ጆሮ ሚፈልጉ ብዙሀን ናቸውና ከመናገር ይልቅ እናዳምጥ መልካም የስኬት ቀን ተመኘን🙏
Показать все...
ሁሉ መልካም ይሆናል ! ነገሮች ከብደውሀል? ያለህበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ? ከዚህ ሁኔታ ውስጥ እንዴት ነው መውጣት የምችለው ምን ውስጥ ነው የገባውት እያልሽ ነው ? አንድ ነገር ልንገርሽማ ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን ከጎንሽ ነው ሁሌም ቢሆን አንቺን ከመጠበቅ ወደኋላ አይልም የጌዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ሁሉም አልፎ ቁጭ ብለህ ትስቅበታለህ ! መልካም ቀን ከ ውዱ ወንድማችን የቀሰምነዉ እናመሰግናለን🙏
Показать все...
የቱንም ያህል የተጠላህ ብትሆንም ~ አምላክ የሚወደድ ነገር አያጣብህም:: - "ሀጥያተኛ ነኝ!" እያልክ ራስህን ብትረግምም እርሱ ፅድቅ አያጣብህም:: - አምላክ አንተን የሚያይበት ሰው አንተን እንደሚያይበት አይደለም:: - አንተ እና ሰዎች? አንተን የምትመለከቱበት ስህተት ነው:: - ስለአንተ እውነተኛ ምንነት አንተም ሆንክ ሰዎችም የምታውቁት ጉዳይ የለም:: - አለም የሰጠህን ሀጥያታዊ ማንነትህን ታውቃላችሁ:: ከአለም በፊት የት እንደ ነበርክ ግን ትረሳካችሁ:: - አምላክ ግን ድሮም ያውቅሃል! በፍቅር ሀሳብ በፅድቅ እጅ ፈጥሮሃል:: በራሱ አምሳል ፍፁም ሀሴት አድርጎህ ሰርቶሃል:: - አለም ግን ይህንን ማንነት አስረስቶሃል:: በሀጥያት አጥምቆ በምጥፎ ምግባር ወስኖሃል:: ስለራስህ ራስህ መጥፎ ታሪክ እየነገርክ በአእምሯዊ እስርቤት ጥሎሃል:: አምላክህ የሚነግርህን የፍቅር ቃል አስረስቶሃል:: - ምንም በሀጥያት ጆሮህን ቢደፍኑም አምላክ የሚልህን ለመስማት አትቦዝን:: ከእነ ሸክምህ ቅረበው:: "አንተ ከአለም በፊት የፈጠርከው አንተን የሚመስል ማንነቴ ምንድን ነው?" ብለህ ጠይቀው:: - እርሱም እውነተኛ ማንነትህ ፍቅር እና የመልካሞች ሁሉ መልካም ነገር እንደሆነ ይነግርሃል:: ከአለም ጭንቀት እና ስቃይም ነፃ ያወጣሃል:: - ለዛ ቀን ያብቃህ! - እንኳን (ለመዳኒአለም X ሰንበት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ? -
Показать все...
እናትርፍ መልካም ቅዳሜን ተመኘን😃
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔴 "የራስህን የህይወት ዕቅድ ካልቀረፅክ፤ ዕጣ ፈንታህ የሚሆነው በሌሎች እቅድ ውስጥ መኖር ይሆናል።"                  (ጂም ሮን)
Показать все...
ሰላም እንደምን አላቹ ቤተሰቦች የዛሬዋ ቀን ደስሲለል ተመስገን🙏 ደስ የሚለውን መልክት ይዘን መጥተናል እናትርፍ😍 አቋም አቋም የሌለው ሰው በንፋስ አቅጣጫ ይመራል በዚህ ሲሉት በዚያ ሁሌም በተመራበት ነው የራሱ የሆነ የእኔ የሚለው መንገድ አይኖረውም የራሱ የሆነም ህይወት አይኖርም የሌሎችን ህይወት እየኖረ የሌሎችን ህልም እያሳካ እኔ የኔ የሚለው ነገር ሳይኖረው ማንነቱ ሳይታወቅ ያልፋል ፤ ሁሌም ቢሆን የኔ የምንለው የምንመራበት ህግ እና አቋም ልንገነባ ይገባናል ያኔ የኔ ያልነውን የተመኘነውን ውብ ህይወት ለማጣጣም እድል ይኖረናል! መልካም ረፋድ😃
Показать все...
😍ሰላም እንደምን አደራቹ ቤተሰቦች ዛሬም ልዩ የሆነ የህይወት ስንቅ እንካቹ ብለናል እናትርፍ መልካም ቀን 😃 እውነተኛ_ያልሆኑ_ሀሳቦችን_አጽዳ ከእያንዳንዱ በውጥረት የተሞላ ስሜት ጀርባ አንድ እውነተኛ ያልሆነ ሀሳብ አለ፡፡ ከሀሳቡ በፊት አትሰቃይም ነበር፤ ነገር ግን ከሀሳቡ በኋላ መሰቃየት ትጀምራለህ፡፡ ሀሳቡ ትክክል ወይም እውነት አለመሆኑን ስታውቅ ደግሞ እንደገና ስቃይህ አይኖርም፡፡ ሀሳብህን ስትቀይር ሕይወትህን ትቀይራለህ፡፡ በመሆኑም በሚቀጥለው ጊዜ በጭንቀት ሊገድልህ የደረሰ ሀሳብ በውስጥህ እንዳለ ስትደርስበት እነዚህን አራት ጥያቄዎች ራስህን ጠይቅ -  #1_እውነት_ነው_ወይ? - ይህ ጥያቄ ሕይወትህን መቀየር ይችላል፡፡ ተረጋጋና የገጠምከው ሀሳብ እውነት መሆኑን ራስህን ጠይቅ፡፡ #2_እውነት_ናቸው? መሆናቸውን 100% እርግጠኛ መሆን እችላለሁ? - ይህ አእምሮህን ክፍት አድርገህ ወደማይታወቀው ውስጥ በጥልቀት በመግባት አውቃለሁ ብለህ ከምታስበው ስር ያሉቱን መልሶች የምትፈልግበትን ሌላ እድል ያመቻችልሃል፡፡ #3_የሚሰማኝ_እንዴት_ነው? ስለዚህ ሀሳብ ሳስብ የሚሰማኝ እንዴት ነው? - በዚህ ጥያቄ ውስጣዊ መንስዔ እና ውጤቶችን ማስተዋል ትጀምራለህ፡፡ በሃሳቡ ላይ ስታምን ከመካከለኛ የምቾት ማጣት ስሜት እስከ ለየለት ውጥረት እና ፍርሃት የሚደርስ የመረበሽ ስሜትን መገንዘብ ትችላለህ፡፡ ምን ይሰማሃል? ስለዚህ ሀሳብ ስታምን የምታስበውን ሁኔታ (ወይም ሰው) እንዴት እያስተናገድከው ነው፣ ራስህንስ በምን አይነት ሁኔታ እያስተናገድክ ነው?  ግልጽ ሁን፡፡ #4_ባላስበውስ_ኖሮ? ይህን ሀሳብ ባላስብ ኖሮ ማንን እሆን ነበር፣ ምንንስ በተለየ መንገድ አደርግ ነበር? በሀሳቡ ላይ እምነት ሳታሳድር ራስህን በዛ ሁኔታ ውስጥ ወይም በዛ ሰው ፊት አድርገህ አስብ፡፡ ይህንን አስጨናቂ ሀሳብ እስከናካቴው ማሰብ የምትችልበት ችሎታው ባይኖርህ እንኳ፣ ሕይወትህ በምን መልኩ የተለየ ይሆን ነበር? ምን አይነት ስሜትስ ያድርብህ ነበር? የትኛውንስ ትመርጣለህ? ከሀሳቡ ጋር ያለውን ሕይወት ወይስ ካለ ሀሳቡ ያለውን ሕይወት? የትኛው ይበልጥ ሰላማዊ ስሜት ያሳድርብሃል? #ቁምነገሩ- አምሮህ ውስጥ ያሉትን አሉታዊ ሀሳቦች ሙልጭ አድርገህ አጽዳ!! 😍 ሰናይ ቀን🙏
Показать все...
ሰላም እንደምን ዋላቹ ቤተሰቦች ዛሬ ቀኑ ደስ ሲል ተመስገን 😍🙏 ከሀብት ጎራ እነሆ መልካም ረፋድ ያላወቅከው_ሀብት_አለህ በአንድ ወቅት ሁለት ጓደኛሞች በአንድ ላይ በድህነት ይኖሩ ነበር። አንድ ጠዋት ላይ አንደኛው ገንዘብ ስላገኘ ለጓደኛው ቁርስ መብያ ሊሰጠው ፈልገ፤ ጓደኛው ከእንቅልፉ ስላልነቃ ብሩን "የሱሪ ኪስ ውስጥ ላርግለት በቃ" ብሎ ኪሱ ውስጥ አስቀምጦለት ወጣ።                                                                                                   ጓደኛውም ከእንቅልፉ ነቅቶ በገንዘቡ ቁርሱን ሊበላ የሚችለው... በኪሱ ገንዘብ እንዳለ ማወቅ ሲችል ብቻ ነው.... እስካላወቀ ድረስ ሊጠቀምበት አይችልም!!                                                                                                                                                                                                                                                                                               በውስጣችን ያለውን ትልቅ አቅም ስናውቅ እና አምነን ስንቀበል ልንጠቀምበት እና ወደ ምንፈልገው ትልቅ ደረጃ ልንደርስ እንችላለን። ውስጥህ የተቀመጠ ያላወቅከው ሀብት አለ፡፡ ፈልጎ የማግኘት ቀን ይሁንልን 🙏
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.