cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethio Entrance Students Channel 2015 E.C

በዚህ ቻናል የትምህርት notኦች እንዲሁም ትምህርታዊ quiz ያገኙበታል። ማነኛውም አስተያየና ጥቆማ ካላቹ በ @nsdan ወይም በ @nesredinnnnnnn ይጠቁሙ!!

Больше
Рекламные посты
405
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ወድቆ የተገኘ ፓስፓርት ፋጡማ እንድሪስ ሙሀመድ የትውልድ ቦታ :- ደሴ የፓስፖርት ቁጥር :- EP8089522 0922460461 ደውለሽ መውሰድ ትችያለሽ #Share #ሼር_አድርጉት
Показать все...
የ12ኛ ክፍል ውጤቴ ትዝ አለኝ! የዛሬ ስንት አመት እኔም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነበርኩኝ፡፡ አሁን ብዙዎቻችሁ እንደሆነባችሁ የያን ጊዜ ውጤቴ በፍጹም ያልጠበኩት ነበር፡፡ ያገኘሁት ውጤቴ ይቅርባችሁ፣ አይገለጽ  በዚያ ጊዜ መጥቶብኝ የነበረውን ስሜት እስካሁን አስታውሰዋለሁ፡፡ •  ከትምህርት አንጻር አቅጄው የነበረኝ ህልሜ ሁሉ ጨልሞብኝ ነበር፡፡ •  ለትምህርት ትኩረት የሰጠውም ሆነ ያልሰጠውም ሰው አንድ አይነት እንደሆነና የመማር ትጋት ትርጉም እንደሌለው እንዳስብ ሆኜ ነበር፡፡ •  ከእኔ ብዙ ይጠብቁ የነበሩት የወላጆቼና የቤተሰቦቼ ነገር አስጨንቆኝ ነበር፡፡ •  ሕይወቴን እንዴት እንደምቀጥልና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ግብት ብሎኝ ነበር፡፡ •  ስለውጤቴ የሚጠይቁኝ ሰዎች ሁኔታ አሸማቆኝ ነበር፡፡ •  በአጭሩ ዞሮብኝ ነበር!!! ሆኖም፣ የያን ጊዜው ውጤቴ የዛሬውን ሕይወቴን አልወሰነውም፡፡ የዛሬውን ሕይወቴን የወሰነው ለነበረኝ ውጤት የሰጠሁት ምላሽ ነው፡፡ የፈተና ውጤት ላልመጣላችሁ . . . 1.  ሁኔታው ስሜታችሁን መንካቱ ጤናማ ሂደት እንደሆነ አስታውሱ 2.  የእናንተን የወደፊት ሕይወት የሚወስነው ራእያችሁን ማወቃችሁና ያንን መከተላችሁ እንጂ በየጊዜ የምትወድቁትና የምትነሱት ልምምድ እንዳልሆነ እወቁ 3.  ሰዎች ለሚሰነዝሩት ሃሳብ ብዙ ቦታ አትስጡ፡፡ ብዙዎቹ ሰዎች ለራሳቸው እንኳን ያላወቁበት ሰዎች ናቸው፡፡ 4.  ለሁኔታው የምትሰጡትን ምላሽና የሚቀጥለው እርጃችሁ ምን ሊሆን እንደሚገባው ተረጋግታችሁ አስቡ፡፡ ወደቃችሁ እንጂ ውዳቂ አይደላችሁም! ውጤት ባይመጣም እናንተ ግን ወደ ወደፊት ራእያችሁና መልካም ፍጻሜያችሁ ትቀጥላላችሁ! © Dr Eyob mamo https://t.me/entrance_2015 https://t.me/entrance_2015
Показать все...
👍 3
🎉 Hi 𝓐𝓵𝓱𝓪𝓶𝓭𝓾𝓵𝓲𝓵𝓵𝓪𝓱 𝓪𝓵𝓪 𝓴𝓾𝓵𝓲 𝓱𝓪𝓵, 👨‍👩‍👧For each referral you get : 1000 $SUSHI ~ ($500) 👨‍👩‍👧Referral Count : 17 🔗Your Referral Link is: https://t.me/Sushi_swapairdropsbot?start=r0948952475 ⚠️ Note: Don't submit any wrong information. If you try to cheat/fraud, Your payment will not be made in distribution time.
Показать все...
👎 2👍 1👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትምህርት ሚንስቴር በነገው እለት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ እንደሚሆን አስታውቋል! በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ገልጿል፣ ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6ሰአት ጀምሮ ውጤቱን በተመለከተ በሚኒስቴሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። ውጤት በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ላላቹህ ተማሪዎች መልካሙን እንመኛለን❤️ መግለጫውን ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል ። #share @ethio_entrance_student2
Показать все...
5
Показать все...
I'm on Instagram as @aminonesredin. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=y91f2nfb792v&utm_content=so7ylo6
Показать все...
tiktok.com/@nesru120 Please Go to tiktok and follow me thanks🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 tiktok.com/@nesru120
Показать все...
👎 2
Показать все...
🎁 SushiSwap Airdrop Bot

💎Airdrop Reward: 6000 SUSHi (~$3000) 👩‍👩‍👧Referral Reward: 1000 SUSHI (~$500) 🟢Click on the /start button to start.

ሰላም ውድ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ‼️ የ 2015 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት እስከ መስከረም 15 ድረስ ይፋ ይሆናል መባሉ ይታወሳል። ስለዚህ ተማሪዎች ይሄንን ውጤት ለማየት በጉጉት ይጠብቃሉ። ውጤቱ በሚለቀቅበት እለት #ኔትወርክ መጨናነቅ በጣም ይፈጠራል ። አብዛኛውን ጊዜ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስሉ #Internet ቤቶች ላይ ተሰልፈው የመጨናነቅ ስሜት ውስጥ ይገባሉ። ለተማሪዎች ውጤታቸውን በፈጣን 5G Internet ያለምንም ክፍያ ለማሳየት አንድ #መስፈርት አስቀምጠናል። መስፈርቱ ምን መሰላችሁ👇 1ኛ 👉30 ተማሪዎችን በhttps://t.me/entrance_2015 ላይ #Addd ማድረግ ብቻ ነው። 2ኛ 👉  @nesredin321 ላይ #Done ብሎ መላክ ✍️ ከ 30 በላይ #Addd ያደረጉትን ተማሪዎች መዝግበን ውጤቱ እንደተለቀቀ የምታይላቸው ይሆናል። ( ................ አስቀድሞ መጠንቀቅ )
Показать все...
እኔ ግብረሰዶማዊያን እቃወማለሁ እናንተስ?
Показать все...
👏 12👍 1