cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ASD AJ LAH

ካነበብኩት…

Больше
Рекламные посты
658
Подписчики
+224 часа
+57 дней
+5730 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የአላህ ፍቃድ ሆነና ከትላንት ወድያ እኔ እና እህት ሀያት ዘይኑ ጋር ውብ በሆነውን የረሱልን ሱና እናስቀጥል ዘንዳ ፣ የረሱልን ኡመት በማብዛት ኒያ…የኒካህ አስረናል። ይህን ሂደት ከጀመርን አንስቶ እስከዚህች ሰዐት ድረስ ከጎናችን ለነበራችሁ በሙሉ አብሶ ወላጆቻችን ፣ ታላቅ ወንድሜ እና እህቴ ፣ የሁለታችንም ሚዜዎች ፣ የስራ ባልደረቦቸ +የአልወህዳህ(እውቀት ለፍሬ ትምህርት ቤት) ፣ የኢቅራእ(አየርጤና ትምህርት ቤት) እና የAMSJ(አዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት) የጀማዐ አጋሮቻችን እና ማችሁን ዘርዝሬ ማልጨርሳችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ለናንተም አላህ የልባችሁን መሻት አሳምሮ ይሰጣችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው። በዱዐችሁ ደግሞ ሰለዋትም አብዙ…ይህ ሰለዋት+ዱዐእ ለብዙ ነገሮች መስተካከል ወሳኙን ሚና የሚጫወቱ ናቸው አልሀምዱሊላህ
670Loading...
02
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አሱለሳዒ 2⃣7⃣ #ዙልቀዓዳ  1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
881Loading...
03
Media files
10Loading...
04
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልስነይን 2⃣6⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
1260Loading...
05
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልአሃድ 2⃣5⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
1471Loading...
06
ኡስታዙ ከመድረሳ የተቀጠረ አዲስ ኡስታዝ ነው:: ለመጀመሪያ እንዲያስተምር ሶስት ልጆች ተሰጥቶታል:: በትምህርቱ መሐል እውቀታቸውን ለመፈተሽ "አቡ ጀህልን ማን ነው የገደለው?" ይላቸዋል:: መጀመሪያ የተጠየቀው "እኔ መችም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ በመገረም ሁለተኛውን ልጅ ሲጠይቀው "ኡስታዝ! እኔ ማታ ከቤቴ አልወጣሁም! እኔም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ የገባበት ጉድ እየደነቀው እሺ አንተስ ሲል ሶስተኛውን ሲጠይቀው "እኔ ሲጀመር እንዴት እንደሚገደል አላውቅም!" ይላል:: ግራ የተጋባው ኡስታዝ የመድረሳውን አስተዳደር በመጥራት የተፈጠረውን ነገር ያስረዳዋል:: አስተዳደሩም ወደ ተማሪዎቹ በመሄድ የተጠየቁትን ጥያቄ ጠየቃቸው:: ተማሪዎቹም መጀመሪያ ላይ የመለሱትን መልስ ደግመው መለሱለት:: በስተመጨረሻም አስተዳደሩ ኡስታዙን ከቢሮ እንግባና ለብቻችን እንወያይ ይላቸዋል:: ከቢሮ እንደገቡ አስተዳደሩ "ግን ኡስታዝ! አቡ ጀህልን የገደለው ሰው ከሶስቱ ተማሪዎች መካከል ነው?" ብሎ ይጠይቃቸዋል:: የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ይሉ ይህን ነው¡ @MohammadamminKassaw
1565Loading...
07
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#ሰብት 2️⃣4️⃣#ዙልቀዓዳ 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ ሂ
1460Loading...
08
በተመልካቾች ጥያቄ መሰረት ቀሪ የእናቶች ፣ የሙሽራው እና የሙሽሪትን ሳክሶች ለሌላ ግዜ እመለስበታለሁ። እስከዛው መልካም ግዜ
1420Loading...
09
ሳክስ 3 ሙሽራው እድሜው ትንሽ ከሆነ የሙሽሪት ቤት እድርተኞች "ምፅ ይሄን ፈልፈላ ልታሳድገው ነውንዴ"
1501Loading...
10
ሳክስ 2 ከምሽቱ 6:00 ላይ ሆነው ነገ ብዙ ስራ ስላለብን ዛሬ በግዜ እንተኛ ሲሉ እንቅልፍ ያወዛገባቸው የሙሽራው ወንድም እና አህቶች br like"በስተመጨረሻም ሊተኛ ነው ኡፍፍፍ" ምን ያደርጋል ሙሽራው ሲታማ 7:00 ይሞላል
1560Loading...
11
ዛሬ በእናቶች የሰርግ ቀን ዋዜማ ሳክሶች ተመልሻለሁ። ሳክስ 1 እቃ ፈልገህ ወደእናትህ ቤት ስትገባ ጓሮ ወጥ የሚሰሩ እናቶች"እልልል🗣"
1500Loading...
12
ያማረ ጅምአ ዘንጊዎች በዘነጉ፣አሰታዋሾች ባሰታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ በፈሰሰው አሸዋ፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት፣ ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ እዝነትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ(ﷺ)ላይ ይሁን! አለይሂ ሰላቱ ወሰላም♥️
1400Loading...
13
የወራሪዋ የድሮን ጥቃት በርትቶ ቤታቸውን ትተው ወደመጠለያ ካንፑ ሲያቀኑ ከርሀባቸው ጋር እየታገሉ ፍሪጅ ውስጥ አትክልትና ፍራፍሬ ለሙጃሂዶቹ ያስቀምጣሉ። እኛ እንራብ እናንተን ግን እሾህ አይንካችሁ ይላሉ። ከነፍሳቸው በላይ ለወንድሞቻቸው ማሰብ ይሉሀል ይህ ነው። ጋዛዊያኖች ዘንድ እንጂ የማይገኝ ኡኹዋ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
1501Loading...
14
ይለያያል እንጂ የችግሩ አይነት…ሁሉም ሰው የራሱ ችግር አለበት ከባጃጅ
1460Loading...
15
اللهم أرني عجائب قدرتك في قضاء حوائجي، وتحقيق أمنياتي واستجابة دعواتي ❤️
1440Loading...
16
በጁምዓ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ… ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾ “ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531 ✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
1460Loading...
17
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ጁምዓ 2️⃣3️⃣ #ዙልቀዓዳ 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ ሂ
1230Loading...
18
በሀገረ ጀርመን የምንግዜም ገጣሚ ተብሎ የሚታወቀው ጆሃን ወልፍጋንግ "ታሪክን ለሰው ልጅ ፍፁም ተምሳሌት የሚሆንን አካል ለማግኘት አጠናሁ:: በመጨረሻም ያንን ተምሳሌታዊ ስብዕና ከአረብ መሬት ከተገኘው ነብይ ሙሐመድ አገኘሁ::" ይለናል::    ስለርሳቸው ወዳጅ ብቻም ሳይሆን ጠላትም ይመሰክራል:: የሚያምንባቸው ብቻም ሳይሆን የሚያስተባብለውም ይመሰክራል:: ሰውም ብቻ ሳይሆን ሳር ቅጠሉ ጅን እንስሳቱ ይመሰክራል::    በአሽረፈል ኸልቅ ውስጥ ጂንም ሆነ ሰው ሊመራበት የሚገባ አርአያነት አለ:: ከሀቢቢ ከሰው አልፎ ለእንስሳት የተረፈ እዝነት ነበር:: የአለማት እዝነት ናቸው:: ‏اللهُّم صل وسلم على نبينا مُحمد @MohammadamminKassaw
1542Loading...
19
ህፃኗን ልጅ "የእኛ ነብይ ስም ማን ነው?" ብዬ ጠየኳት:: "ሙሐመድ ነዋ!" አለችኝ:: አስከትዬ "የአባታቸውስ?" አልኳት:: "ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ነዋ!" አለችኝ:: አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሙሐመድ! صلى الله عليه و سلم የውዳሴው ጅረት ለልጆቻችን የአባታቸው ስም እስኪመስል ድረስ ከኡማው አንደበት ፈሷል:: ጁምዓ ነውና ሰለዋት አብዙ:: የጁምዓ ሱናዎችንም ጠብቁ:: ደግሞ ስማቸው ሙሐመድ ኢብኑ አብደላህ ነው! صلى الله عليه و سلم @MohammadamminKassaw
1433Loading...
20
من مغرب يوم الخميس إلى مغرب ‏يوم الجمعة ‏كل ثانيه فيها خزائن من الحسنات ‏فلنُكثر من الصلاة على النبيﷺ.. " ‏اللهُّم صل وسلم على نبينا مُحمد ‏⁧ #ليله_الجمعه⁩
1681Loading...
21
"የሙስሊም ተሳታፊዎች ቁጥር አናሳ በመሆኑ የምናነሳው አጀንዳዎች ተቀባይነት እያጡ ነው"በአዲስአበባ የሀገራዊ ምክክር ሂደት ተሳታፊዎች ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 22/2016) ... የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ትናንት ግንቦት 21/2016 ዓ.ል በአዲስ አበባ የምክክር መርሀግብር በአድዋ "ሙዚየም" አዳራሽ የጀመረ ሲሆን በዛሬው ዕለት በግዮን ሆቴል እየተካሄደ በነበረው አጀንዳ የመለየት መርሀግብር የሙስሊሙ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ አጀንዳዎችን ለማስያዝ እና በቀጣይ በሚኖሩ ውይይቶች ለማለፍ በድምፅ ብልጫ በመሆኑ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዚህ ረገድ የተሳታፊዎቹ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ በድምሩ ብልጫ አጀንዳዎች ውድቅ እየሆኑ መሆኑን "ሀሩን ሚድያ "ያነጋገራቸው ተሳታፊዎች ገልፀዋል። … ውይይቱ በቡድን በቡድን ስምንት ስምንት ተሳታፊዎችን ያካተተ መሆኑን በማንሳት የሙስሊሙ ቁጥር ግን በየቡድኑ ከአንድ ወይም ከሁለት እንደማይበልጥ በዚህም ምክንያት ቀጣይ ለሚደረገው ውይይት ሙስሊሙ ተሳታፊ እንደማይሆን ጨምረው ተናግረዋል። ተወካዮች በአጀንዳ ሃሳቦቻቸው ላይ ከተወያዩ በኋላ በቀጣይ የምክክር መድረኮች ሀሳቦቻቸውን በውክልና የሚያቀርቡላቸውን 121 ተወካዮችን የሚመርጡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የሙስሊሙ ተወካዮች እጅግ በጣም ጥቂት ሊሆኑ እንደሚችሉ ከታዘቡት በመነሳት አስተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች ተናግረዋል። ለሀሩን ሚድያ አስተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች በመጨረሻም ሀገራዊ ምክክሩ አሁንም ከስተቱ በመማር ሙስሊሙ በቁጥሩ ልክ ተሳትፎ እንዲያደርግ ማመቻቸት እንዳለበት ማሳሰቢያ ሰጥተዋል። … ©ሀሩን ሚድያ
1260Loading...
22
« ሙትቻ ላሉህ ሰዎች እራስህን ለማስረዳት አትሞክር። ለሞትክባቸው ሰዎች የምታባክነው ጊዜ አይኑርህ። ውበትህ ግለፅ ሲወጣ የመጣ ሁሉ ውበትህን አይቶ ላይሆን ይችላልና በአመዳምነት ዘመንህ ላይ ውበትህ የታያቸውን ጠበቅ አድርገህ ያዝ። ቆንጆ መሆንሽን ከሚያደንቁት የበለጠ የሚያስጠላብሽን ሊያስውቡልሽ የሚጣጣሩትን አትዘንጊ። ቁስልሽን በሰው አትከልዪ። የሚመክሩሽ ሁሉም ከጥቃት አይጠብቁሽም። ጥንቃቄ የብልሆች መንገድ ነው። በጣም ነፃነት በሚሰማሽ ሰው በኩል ስስ ነሽና አትራቆቺ። ዋጋ የምትከፍዪላቸው ከጌታሽ መንገድ እንዳያስቱሽ አስተውዩ! የምወድሽዋ ልብሽን በቀደር አረጋጊ! የምወድህዋ እራስህ ካልወደቅክ አይጥሉህምና በጌታህ ታግዘህ ፅና። መንገዱ ምን እንዳለው አይታወቅምና ሰላም ለልባችሁ! © [አብዱልሀኪም ሰፋ] ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️ ልባችን ሰላም የሚያገኝበት፣  በሩቋ ሀገር ያሉትም ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በሰለዋት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚
34210Loading...
23
የአላህ ጊዜ ሁሌም ትክክል ነው። የእርሱ ቃልኪዳን ሁልጊዜም እውን ነው። ባሮቹ ሲበደሉ ዝም ብሎ የሚመለከት አምላክ የለንም። አማኞች አቅም ሲያጡ፤ ለአዕምሮ የሚከብዱ ተጨባጮች ውስጥ ሲገቡ የሚዘነጋቸው ጌታ አይደለም። አላህ አይረሳም! ❤️‍🩹 ጌታችን የባሮቹን ህመም ረሺ አይደለም። ረቢ በዳዬችን የሚበቀል አምላክ ነው። የአሳማሚ ቅጣት ባለቤት ነው! ጀሀነም ሐቅ ነው! ጌታችን ፊት መቅረብ ሐቅ ነው! ሁሉም የስራውን የሚያገኝበት የሒሳብ ቀን'ም ሐቅ ነው! የዛኔ ግን ቅጣቱም ሆነ ሽልማቱ ጊዜያዊ አይደለም። የዛኔ የትኛውም አምባገነን መሪ ጭፍ*ጨፋውን በሚዲያ ሽፋን ለመደበቅ አይሞክርም። ዳኛው አላህ ነዋ! የዛኔ ማምለጫ አይኖርም! ቆዳን በጣም አክሳይ በሆነው ሰቀር ውስጥ የመማቀቂያ ዘላለማዊ ህይወት ይጀምራል! ወላሂ የዛኔ ማምለጫ በፍፁም አይኖርም! እነዚህ አረመኔዎች ምድር ላይ የበሉት ነፍስ፤ ያፈሰሱት የጨቅላ ደም የዛኔ ይከፍላቸዋል! እስከዛ ደግሞ በዚህች ትንሽ የዱንያ ቆይታቸው እረፍት ያለ ኑሮን አይሰጣቸውም። በቅዠት የተሞሉ ለሊቶች፤ በፍርሃት፤ በጭንቀት የተረበሹ ልቦችን ይለግሳቸዋል! ምክንያቱም አላህ በባሮቹ ድርድርን አያውቅም! እንዴት'ስ ዝም ይላል?! በእውነቱ ጌታችን ረሺ አምላክ አይደለም። 🙌🏽 እኛም እስከዛ "ሐስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል!" እንላለን! ... የትኛውም ቃል፤ የትኛውም መፈክር፤ የትኛውም የተስፋ ቃል ከዚህ በላይ ሊያጠነክረን አይችልም! ቁስላችንን በቅርቡ ያሽርልን ዘንድ ምላሳችን ላይ እናዘውትረው ኢንሻአላህ! ❤️‍🩹 #Nadia
1231Loading...
24
~በዙሪያህ ያለውን ሁሉንም ነገር ለመረዳት አትሞክር። አንዳንድ ጉዳዮችን አለመረዳት ነው የሚሻለው። አንዳንዴ ነገሩን በመረዳትህ የሚመጣብህ የልቦና ቀውስና አንደበትህ ላይ የሰዎች ስም መመላለስ ብቻ ነው።በቃ ምናገባኝ ማለት አስፈላጊ ነው። በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
1301Loading...
25
ሀገራዊ ምክክር ምንድን ነው? ለምን ተቋቋመ? ለሙስሊሙስ ምን ይፈይዳል?    ሀገራዊ ምክክር በዋናነት እንደ ሀገር በታሪክ ውስጥም ሆነ አሁን ባለው አውድ የተፈጠሩ ሀገራዊ ችግሮችንንና አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት ታስቦ የተቋቋመ ኮሚሽን ነው:: በትላንት ውስጥ ያለፉ ታሪኮችና ትርክቶች እንዴት መፃፍ እንዳለባቸው አቅጣጫ ያስቀምጣል:: የሀገሪቱን ጀግኖች በዝርዝር ያስቀምጣል:: ሀገሪቱ ዛሬ ላይ ምን አይነት ምልክቶችና መገለጫዎች (ባንዲራ : ብሔራዊ መዝሙር: የአደባባይና መንገድ ስያሜዎች ወዘተ) ሊኖራት እንደሚገባ ይወስናል:: ዜጎች በሀገሪቱ ላይ ምን አይነት መብት ሊኖራቸው ይገባል የመብታቸው ድንበርስ እስከየት ነው የሚለውን ያስቀምጣል:: ህገ-መንግስቱ የሚሻሻልበትን አጠቃላይ መስመር ይዘረጋል:: 📌 እንደ ሙስሊም ከላይ የተጠቀሱትም ሆነ ሌሎች ያልተጠቀሱ አጀንዳዎች ይነኩናል:: ውጤቱ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ቦታ መብትና ግዴታ ያስቀምጣል:: ታሪካችን ይፃፋል:: መብታችን ይቀመጣል:: ውክልናችን ይገለፃል:: እንደ አጠቃላይ ሙስሊሙ ጥያቄ ብሎ በሚያነሳቸው ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ያልፋል:: 📌 በምክክሩ ውስጥ የሚመካከሩት ከማህበረሰቡ ውስጥ የተመረጡ ተሳታፊዎች ሲሆኑ እስከ አሁን አዲስ አበባ ላይ ከሚሳተፉ 2ሺህ ገደማ ተሳታፊዎች የሚሳተፉ ሙስሊሞች ከ5 ፐርሰንት በታች ማለትም 100 ሰው አካባቢ ነው:: ሙሉ ለሙሉ ሙስሊም በሆኑባቸው እንደ አፋርና ሱማሌ ክልል ያሉ ተሳታፊዎች ከአጠቃላዩ ከ50 ፐርሰንት በታች ነው:: በሌሎች ክልሎች ደግሞ 1.8 ፐርሰንት ገደማ ነው:: 📌 በዚህ ውስጥ የሚወሰኑ ውሳኔዎች አሉታዊ ከሆኑ ችግሮች እንደ በፊቱ ይቀጥላሉ:: በቀላሉ አሁንም ልጆቻችን የግራኝ አህመድ ወረራ እያሉ የሀገራቸውን ጀግና እንደ ወራሪ ተደርጎ ይማራሉ:: በትምህርት ቤት ውስጥ ያለው የሂጃብ አጀንዳ አጀንዳ ሆኖ ይቀጥላል:: ወታደር ቤት ለመግባት ሶላትን መተው መስፈርት ሆኖ ይቀጥላል:: ሌላም ሌላም... 🔺 እውነታውና አደጋው የዚህን ያክል ቢሆንም አሁንም ድረስ የግንዛቤ እጥረት አለ:: የሙስሊሙ ችግር የዚህን ያክል ጥልቅ ቢሆንም የምክክር ኮሚሽኑ ለማሳተፍ ፈቃደኛ አልሆነም:: 🔺 መሪ ተቋሙ ተቃውሞ ካሰማ ሰነባብቷል:: እኛም ከተቋማችን ጎን እንደሆንና ይህንን ዝም ብለን እንደማናየው የማሳየት ግዴታ አለብን:: በFacebook, telegram, X, Youtubeና መሰል የማህበራዊ ትስስር ገፆች ስለ ምክክሩና ኮሚሽኑ መልዕክት እናስተላልፍ:: ተቃውሟችንን በኮሚሽኑ ፔጅ Comment box ላይ እናስቀምጥ:: የቤትም ሆነ የስራ ቦታ ወሬያችንን ስለዚህ ብቻ እናድርግ:: የዚያኔ በአላህ ፈቃድ መሪዎቻችን ወኔያቸው ይበረታል:: በንቄት ዝም ያሉን ጆሮዎች በፍርሃት ያደምጥናሉ:: መብታችንንም አዝነውልን ሳይሆን አክብረውን ይስጡናል:: መብታችንን ለምነን ሳይሆን ታግለን እንወስዳለን:: አራት ነጥብ💪💪 የሁላችን ኢትዮጵያ ትምከር! አላህ ምክክሩን ለሀገራችን የሚበጅ ያድርገው!! @MohammadamminKassaw
1281Loading...
26
እውነት ነው! መብቴን ተቀማሁ ብሎ አንገቱን በመድፋት የሚረገጥ ትውልድ አይደለንም!! @MohammadamminKassaw
1340Loading...
27
ይሄንን የሰርግ ጥሪ ተመልከቱት¡ አጀብ ነው ! ጭማሬ:- የቀን አቆጣጠሩ ላይ "ዓመተ ምህረት!" ብሎ መጠቀሙ ስህተት ነው:: እንደ ሙስሊም ከተቻለ በሒጅራ ያ ካልሆነ ከእነሱ ቀጥሎ "ዓመተ ልደት!" የሚል መጠቀም አለብን:: @MohammadamminKassaw
1601Loading...
28
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልኽሚስ 2⃣2⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
1540Loading...
29
ድንቅ ክስተት - ሶሉ አለ ነቢ! ሚካኤል ሀርት ነው:: 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች የሚለውን መፅሐፍ ለመፃፍ 28 አመታት ፈጅተውበታል::  ከ100ዎቹ ሁሉ አስቀድሞ በአንደኛ ደረጃ ላይ የእኛን ነቢ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አስቀመጠ:: ለንደን ላይ ትምህርት እየሰጠ ባለበት ሰዓት ሰዎች "ለምንድን ነው ሙሐመድን አንደኛ ደረጃ ላይ ያስቀመጥከው?" በማለት ንግግሩን በማቋረጥ ረበሹት:: እሱም "ሙሐመድ ከ1400 አመታት በፊት ለሰዎች 'እኔ የአምላክ መልዕክተኛ ነኝ!' ብሎ ሲናገር ያመኑበት ሰዎች 4 ሲሆኑ ጓደኛው ሚስቱና ሁለት ህፃናት ብቻ ነበሩ::" አለ:: በመቀጠልም "ከ1400 አመታት ቡሃላ ዛሬ ላይ ከ1 ቢልዬን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል:: ስለዚህ ውሸታም ሊሆን አይችልም:: አንድ ሰው አንድ ቢልዬን ሰውን መዋሸትም ሆነ መሸወድ አይችልም:: ውሸትም ለ1400 አመታት ሊቆይ አይችልም::" ሲል አከለ:: ከዚህም በመጨመር ለአድማጮቹ "ከዚህ ሁሉ አመታት ቡሃላ እንኳ በሚልዬን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ነፍሳቸውን እርሱን ለማንቋሸሽ ለምትወረወር አንድ ቃል ሲባል መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ ናቸው::" ሲል ነገራቸው:: በማስከተልም "ከእናንተ መካከል አንድ ክርስቲያን እንኳ ይህንን መስዋዕትነት ለእየሱስ ለመክፈል ዝግጁ አለ?" ሲል ጠየቃቸው::: መልስ አልነበረም:: አዳራሹ በፀጥታ ተሞላ:: ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ያኸይረልወራ! @MohammadamminKassaw
1713Loading...
30
💌اللهم أشغلني بما ينفعني و سخرني و سخر لي الخير و قوّيني على هوى نفسي و هوى شياطين الإنس و الجن و لا تُعدني إلى ذنب تُبت عنه يومًا أستغفر الله العلي العظيم و أتوب إليه من جميع الذنوب ما علمت منها و ما لم أعلم، أستغفر الله حتى يغفر الله ذنبي و يبرأني من جميع الخطايا 💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
1480Loading...
31
Media files
1620Loading...
32
ከትዳር በፊት ፍቅር የለም ብዬ የኸዲጃን ፍቅር ገደል አልከተውም… ምክንያቱ ምንም ይሁን አፍቅራ እንዳገባቻቸው አልጠራጠርም… በሪራ በሚሏት ሰሓቢት ፍቅር ተለክፎ በመዲና መንገዶች ላይ ከኋላዋ እየተከተለ…  የእንባ ቋንጣውን በመዲና አድማስ  ሲወረውር የነበረውን ሰሓባው ሙጊስ … አፍቃሪ አልነበርክም ልለው አልችልም… ቀድመው ቢለያዩና ከዚያ በኋላ ባያገባትም “ሙጊስ ለበሪራ ባለው ፍቅር፣ በሪራ ደግሞ ለሙግስ ባላት ጥላቻ አልተገረምክም ወይ” የተባለለት አፍቃሪ ነው… ያውም በረሱል አንደበት። አንድ ነገር ግን አምናለሁ… ፍቅር በስሙ የሚደረጉ ኃጥያቶችን እንደማያውቃቸውና  የአፍቃሪ መድሀኒቱም ትዳር እንደሆነ…  ማንነትህን ፣ እምነትህንና ጉዞህን የሚያመክንብህ ከሆነ በሽታ እንደሆነ… አምናለሁ። ነብይህ “ለተዋደዱ ሰዎች ከኒካህ ውጪ (አማራጭ) አላየሁም” ሲሉም… ከትዳር በፊት መዋደድ እንዳለና ኒካህ ካልታከለበት ግን የኪሳራ መንገድ ሊሆን እንደሚችል ነው… አፍቅርሃል? በበር በኩል ና በቃ … በፍቅር ስም ሙድ አትያዝ!!
1703Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአላህ ፍቃድ ሆነና ከትላንት ወድያ እኔ እና እህት ሀያት ዘይኑ ጋር ውብ በሆነውን የረሱልን ሱና እናስቀጥል ዘንዳ ፣ የረሱልን ኡመት በማብዛት ኒያ…የኒካህ አስረናል። ይህን ሂደት ከጀመርን አንስቶ እስከዚህች ሰዐት ድረስ ከጎናችን ለነበራችሁ በሙሉ አብሶ ወላጆቻችን ፣ ታላቅ ወንድሜ እና እህቴ ፣ የሁለታችንም ሚዜዎች ፣ የስራ ባልደረቦቸ +የአልወህዳህ(እውቀት ለፍሬ ትምህርት ቤት) ፣ የኢቅራእ(አየርጤና ትምህርት ቤት) እና የAMSJ(አዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት) የጀማዐ አጋሮቻችን እና ማችሁን ዘርዝሬ ማልጨርሳችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ለናንተም አላህ የልባችሁን መሻት አሳምሮ ይሰጣችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው። በዱዐችሁ ደግሞ ሰለዋትም አብዙ…ይህ ሰለዋት+ዱዐእ ለብዙ ነገሮች መስተካከል ወሳኙን ሚና የሚጫወቱ ናቸው አልሀምዱሊላህ
Показать все...
8👍 1💯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አሱለሳዒ 2⃣7⃣ #ዙልቀዓዳ  1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልስነይን 2⃣6⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#አልአሃድ 2⃣5⃣ #ዙልቀዓዳ 1⃣4⃣4⃣5⃣ ሂ
Показать все...
👍 2
ኡስታዙ ከመድረሳ የተቀጠረ አዲስ ኡስታዝ ነው:: ለመጀመሪያ እንዲያስተምር ሶስት ልጆች ተሰጥቶታል:: በትምህርቱ መሐል እውቀታቸውን ለመፈተሽ "አቡ ጀህልን ማን ነው የገደለው?" ይላቸዋል:: መጀመሪያ የተጠየቀው "እኔ መችም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ በመገረም ሁለተኛውን ልጅ ሲጠይቀው "ኡስታዝ! እኔ ማታ ከቤቴ አልወጣሁም! እኔም አልገደልኩትም!" በማለት ይመልሳል:: ኡስታዙ የገባበት ጉድ እየደነቀው እሺ አንተስ ሲል ሶስተኛውን ሲጠይቀው "እኔ ሲጀመር እንዴት እንደሚገደል አላውቅም!" ይላል:: ግራ የተጋባው ኡስታዝ የመድረሳውን አስተዳደር በመጥራት የተፈጠረውን ነገር ያስረዳዋል:: አስተዳደሩም ወደ ተማሪዎቹ በመሄድ የተጠየቁትን ጥያቄ ጠየቃቸው:: ተማሪዎቹም መጀመሪያ ላይ የመለሱትን መልስ ደግመው መለሱለት:: በስተመጨረሻም አስተዳደሩ ኡስታዙን ከቢሮ እንግባና ለብቻችን እንወያይ ይላቸዋል:: ከቢሮ እንደገቡ አስተዳደሩ "ግን ኡስታዝ! አቡ ጀህልን የገደለው ሰው ከሶስቱ ተማሪዎች መካከል ነው?" ብሎ ይጠይቃቸዋል:: የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ይሉ ይህን ነው¡ @MohammadamminKassaw
Показать все...
🤣 10👍 1😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰#ሰብት 2️⃣4️⃣#ዙልቀዓዳ 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ ሂ
Показать все...
በተመልካቾች ጥያቄ መሰረት ቀሪ የእናቶች ፣ የሙሽራው እና የሙሽሪትን ሳክሶች ለሌላ ግዜ እመለስበታለሁ። እስከዛው መልካም ግዜ
Показать все...
ሳክስ 3 ሙሽራው እድሜው ትንሽ ከሆነ የሙሽሪት ቤት እድርተኞች "ምፅ ይሄን ፈልፈላ ልታሳድገው ነውንዴ"
Показать все...
😁 3👍 2
ሳክስ 2 ከምሽቱ 6:00 ላይ ሆነው ነገ ብዙ ስራ ስላለብን ዛሬ በግዜ እንተኛ ሲሉ እንቅልፍ ያወዛገባቸው የሙሽራው ወንድም እና አህቶች br like"በስተመጨረሻም ሊተኛ ነው ኡፍፍፍ" ምን ያደርጋል ሙሽራው ሲታማ 7:00 ይሞላል
Показать все...
🤣 4🌚 1