ru
Feedback
LEARN TECH ||ethiopia ®

LEARN TECH ||ethiopia ®

Открыть в Telegram

We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share

Больше
1 495
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-5530 дней
Архив постов
በዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ      "ዝጎራ" "…ይሁንና ሞት ብትፈራም ብትነቀውም የማይቀር ዕዳ ወይም መንገድ ነው፡፡ የዕድሜህ ማጠር ወይም መርዘም አያስጨንቅህ ፤ የፈጣሪ ፍቃድ ነውና፡፡ ይልቁንም በተሰጠችህ እያንዳንዷ ቀን በመልካምና በደስታ ለመኖር ሥጋህን ተጠንቀቀው ፤ ነፍስህን ቁጠራት ፣ እምነትህን ጠብቀው፡፡ ⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴ "ኢትዮጵያዊነት በአምስት አምዶች የታነፀ መኖሪያ እልፍኝ ነው። ጥልቅና ሠፊ ዕውቀት፣ መዛል የሌለበት ትጋት፣ በትዕግስት የታሸ ጀግንነት፣ ርኩሰት የሌለበት ቅድስና፣ ግብዝነት የሌለበት ምሥጢራዊ ሕይወት ነው። ⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴ "የምስጢር ሙዳይ ሁን እንጂ የእሳት ማንደጃ ወናፍ አትሁን። ሰዎች ሊሰሙህ በሚችሉበት ችሎታና ፍላጎታቸው መጠን ብቻ ተናገር ፣ ቁጥብ እንጂ ዝርው አትሁን፡፡ ለዕውቀት ትጋ፡፡ በከፊል በተረዳኸው ነገር ራስክን እንደ አዋቂ አትቁጠር፡፡ በከፊል ከማወቅ ያለማወቅ ይሻላል፡፡ ሥራ ስትሰራ ደግሞ ነገ ትቼው ለምሞተው ወይም ብሠራ የሚጠቀመው ሌላ ነው በሚል ተስፋ ቢስ ሆነህ ሳይሆን ዘላለም እንደምትኖር ያክል በመትጋት ኑር፡፡ ትጋት ጥሩ ነው፡፡ ችኮላ ግን ውጤት አያመጣም ፤ በችኮላ መስራትና በፍጥነት መሥራት የተለያዩ ናቸው፡፡ ⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴ "ርኩሰት የዕውቀትና የሥልጣኔ መገለጫ አይደለምና ማንነትና ሰብአዊ ክብርን ከሚያጎድፉ ተግባራት መታቀብን ገንዘብ አድርግ፡፡ በየዕለቱ በኑሮህ ጠንቃቃ ሁን፡፡ ያለፀፀት ነገን ለመኖር ዛሬን በቁም ነገር አሳልፍ፤ ውሳኔዎችህ ትክክለኛ መሆናቸውን መርምር፡፡ ከአንተ አቅም በላይ የሆነ ነገር መኖሩን ፣ ከምትገነዘበው ጥበብ በላይ የመጠቀ ኩነት መኖሩን ማወቅ በራሱ የምርምር ውጤት ነው። በምዕራቡ ዓለም በቀሰምከው ዕውቀት ብቻ የሚፈታ ችግር የሚደረስበት ምስጢር የለም። በምንም መልኩ አሁን ባለህ ዕውቀት ልትረዳውም ልትገልፀውም የማትችል ጥበብ አለ፡፡ ⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴⛴ "የምዕራቡ ዓለም ሳይንስና ጥበብ መልካም ቢሆንም አልፋና ኦሜጋ አድርገህ አትውሰደው ፤ በሀገርህ እንደዘበት አልፈኸው የሄድከው የጠለቀ ዕውቀት እንዳለህ አስተውል፡፡ በዚህ ውብና ድንቅ ሀገር ተፈጥረህ የአርባ ቀን ዕድልን ማማረር ሰብኣዊ ስንፍና እንጂ የአምላክ እርግማን አይደለም፡፡ በተስፋ መቁረጥና በአቅመ ቢስነት በቀቢፀ ተስፋ ወደዚህ ስፍራ ልትመጣ አይገባም ዓለሙንም ፣ አምሮቱንም ፣ ማድረጉንም ፣ አለማድረጉንም ፣ ሁሉንም በችሎታ መናቅ አሸናፊነት ነው፡፡" #share Join us @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

ቆንጆቹ ከሚል መፅሀፍ የተወሰደ ሀሳብ አፍሪካ ውስጥ ፖለቲካ ግለሰባዊ ነው ግለሰቦች ፖለቲካን ይፈጥሩታል እንጂ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ሰዎችን አይፈጥርም  የትኛው ፖለቲካ መስመር ልማትና ብልፅግና ያመጣል ሳይሆን እሳቤው የትኛው ፖለቲካ መስመር ስልጣን ላይ ያሰነብተኛል ነው ቁማሩ አፍሪካውያን ለሁለተኛ ጊዜ በነጮች ተበልጠናል ለዘመኑ  የኢኮኖሚ ጦረኞች  ለአይ ኤምፍ ለአለኝ ባንክና ለሌሎች ተንበርክከናል አንገታችንን ደፍተናል ዳግማዊ ሞት ሞተናል ዳግማዊ ውልደት ያስፈላገናል  ከዘመናት በፊት ክርስትናን እየሰበኩ ስለሰማያዊው መንግስት እያወሱ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም ኣቅኑ እያሉ በግራ ወንጌል አንግበው በቀኝ ጠመንዣ ጨብጠው  አፍሪካ ምድር ገቡ የምድርን ተውት ዋናው የሰማዪ ነው አሉ ቀኙን ሲመቷችሁ ግራውን ስጡ አሉ አመንናቸው ተንበረክከን ጭንቅላታችንን ሸጡት ለዘመናት እንደ በግና ፍየል ወይፈንና ግመል ላትና ሻኛችንን ደንደስና ፍሪምባችንን እያማረጡ ሸጡን እንደፈለጋቸውም ሸመቱን ዛሬ ደግሞ የተገላቢጦሽ ስለዲሞክራሲና ስለሰው ልጅ መብት ሊሰብኩልን ተነሱ ያለፈው ሁሉ ተረሳና የሰሩን ሁሉ ተዘነጋና ስለበጎውና ስለተትክክለኛው መንገድ መንገድ ሰባኪዎቹ እነሱው ሆኑ ቃለወኪዳናቸውን አብረው ወንጌልን በሰበኩበት አፋቸው ገበያ አውጥተው በዋጋ እንዳልተከራከሩብን ዛሬ ድጋሚ ቅዱስ መስለው ረከሳችሁ አሉን የሰው መብት አፍሪካ ተረገጠ አፍሪካ ዲሞክራሲ ጠፋ አሉ የዛሬ ሚሽነሪዎች እነ አመነስቲ ኢንተርናሽናል በግራ ዲሞክራሲ በቀኝ እጃቸው ብድርና እረዳታ አንግበው ድጋሚ መጡ የዲሞክራሲን መንገድ አዘጋጁ ፖለቲካውንም አቅኑ አሉ ኢኮኖሚውን ተውት ተረዳድቶና ተደጋግፎ ስለመስራትና ስለመበልፀግ አትጨነቁ ስለኃላቀርነታችሁ አትመርምሩ መጀመሪያ ዲሞክራሲ አሉ መጀመሪያ ስለሰው ልጅ መብት የራስን እድል በራስ ስለመወሰን አሉ የሚያሳዝነው ድጋሚ መታለላችን ድጋሚ ጭንቅላታችን እየደፋን መሆናችን ነው የዛሬም ስልታቸው አንዳይነት ነው ዲሞክራሲን ይሰብኩናል እሱኑ ማጠናከሪያ ብድርና እርዳታ ያጎርፉልናል ብድርና እርዳታውን ውጤታማ ለማድረግ ደግሞ በኢኮኖሚያችን ገብተው መሪ  ቀያሽ ደጋፊ አማካሪ ፈላጭ ቆራጭ ይሆናሉ በመጨረሻ አድቅቀውን አላቁጠውን ሲያበቁ ተረጅ ተመፅዋጭ ተደጋፊ ለማኝ ያደርጉናል እንቢ ካልንና ተንኮል ደባቸው ሸራቸው ቀድመን ካወቅንባቸው እርስ በእርስ በዘር በሀይማኖት በጎሳ እየጎናተሉና እያስታጠቁ እያራገቡ ያጨፋጭፉናል ሳንወድ በግድ ያንበረክኩናል አንገታችንን ያስደፉናል ሃቅና ሀሰቱን አማተው አገለባብጠው እኛኑ እራሳችንን ይስወቅሱናል ሳናውቅ ሳንጠረጥር ነጭ አምላኪ ያደርጉናል የነሱ ጨኳኝነት ወደ ጎን ተብሎ እኛኑ ጨቋኝና ተጨኳኝ ብለው ይለያዩናል በርካታ የአፍሪካ የተማሩ ምሁራን ፈሪና ቦቅቧቃ ወኔ ቢስ  ናቸው በነጮች ቅራቅንቦ ላሽቀዋል የአፍሪካን ችግር ሳያውቁት ቀርተው አይደለም ዋጋ ቢስ የሚሆኑት የራሳቸው ሚዛን ስለሌላቸው በነጮች መስፈሪያ ስለታወሩ ነው አፍሪካ አንድነት የላትም ተከፋፍላለች ሃምሳ ምናምን ቦታ ለዛውም በዚሁም ከበቃት ጥሩ ነው የአፍሪካ ህብረት ምናምን ዛሬ ስም ብቻ  አዝለው መሰባሰብ ትርጉም የለውም መጀመሪያ አፍሪካ ማለት አለብን ያ ነወ  ጥንካሬያችን  ትክክለኛ አንድነትእና ትብብር ነው የሀምሳ ምናምን ሀገር ሹክሹክታ አደለም የሚያስፈልገው የአንድ አፍሪካ ድምፅ ያስጎመጉማል ያን ጊዜ አለም ያዳምጣል ያኔ ብርታታችን አንድነታች ተሰሚ ያደርገናል አፍርሱ ስላሉ አይፈርስም ገንቡ ያሉትም አይገነባም ሽጡ ስላሉም ሳይሆን ሲያዋጣን እንሸጣለን ከፋን ቢሉ እናበላልጣቸዋለን አቃረን ቢሉ እናማርጣቸዋለን @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

#ሞክሩት_ይሰራል_አትሸወዱ በድጋሚ 500 ብር telebirr አካውንቴ ገባ :: 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ። 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 👆👆ለ ካርድ ይሆናችኋል ይሰራል 1 ሰው ስጋብዙ 1 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr Fast invite for fast money

………✍ በጣም ገራሚ ታሪክ       😍 ትንሿ ቆንጅዬ ልጅ ሁለት አፕል እንደያዘች እናቷ መጣች ።         እናትም " የኔ ጣፋጭ አንዱን ለኔ ለእናትሽ ትሰጪኛለሽ ?" ስትል በትህትና ትጠይቃታለች ።       ልጅም ትኩር ብላ ከተመለከተቻት በኋላ አንዱን አፕል ግምጥ አደረገችው ። ቀጠለችና ሁለተኛውንም ደገመችው 😳 እናት በልጇ ሁኔታ ደንግጣ ፍዝዝ ብላ ቀረች ።              ስሜቷን በቁጣ ልታሳያት ብትሞክርም ድንጋጤው ከለከላት ☺️እንዴት በእኔ በእናቷ ትጨክናለች …? ብላ አሰበች ።                በዚህ መሀከል ልጅ የገመጠችውን አንዱን ለእናቷ እያቀበለቻት "እንኪ ማሚ ይበልጥ የሚጣፍጠው ይሄኛው ነው ።" አለቻት ። እናት ያልጠበቀችውን ክስተት በማየቷ ልጇን አቅፋ ተንሰቅስቃ አለቀሰች 😍 መልካም ቀን 💕 🔴Esti 30 react @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

መልካም ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom
መልካም ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

ሰው መሆን በቂ ነው! አንድ ቀን አንድ ሰው በድንገት በአንድ ጉድጓድ ውስጥ ወደቀና መውጣትም አልቻለም፡፡ ከብዙ ጥረት በኋላ ደክሞት በጉድጓዱ መካከል ቁጭ እንዳለ … • ከንፈር መጣጭ ሰው አየውና - “ሁኔታህን ሳስበው በጣም በሃዘን እሞላለሁ” ብሎት ሄደ፡፡ • ተመራማሪ ሰው አየውና - “ይህ ጉድጓድ ከተማ መሃል ሆኖ ሰው መውደቁ አያስደንቅም” ብሎት ሄደ፡፡ • ፈራጅ ሰው አየውና- “ክፉ ሰዎች ብቻ ናቸው እንደዚህ ሊወድቁ የሚችሉት” ብሎት ሄደ፡፡ • ነጭናጫና አጉረምራሚ ሰው አየውና- “እኔ ወድቄ የነበረበትን ጉድጓድ አላየህ” ብሎት ሄደ፡፡ • አነቃቂ ንግግር አስተማሪው አየውና- “በራስህ ብታምን ከዚህ ትወጣለህ” ብሎት ሄደ፡፡ • ዘረኛ ሰው አየውና - “የምን ሃገር ሰው ነህ?” በማለት ከጠየቀው በኋላ የእርሱን ቋንቋ ስላልተናገረ ጥሎት ሄደ፡፡ •ውሸተኛ የሀይማኖት ሰው አየውና - " የኔ እምነት ተከታይ ብትሆን አወጣህ ነበር " ብሎት ሂደ፡፡ • በመጨረሻ ይህንን ሁሉ ድራማ ሲመለከት የነበረ አንድ ጨዋ ጎልማሳ ሰው ከብዙ ጥረት በኋላ እየሳበ አወጣው ፡፡ ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን? በእርግጥ ሰውነት ከሁሉ ይበልጣል ፡፡ ምንጭ :- ከዚሁ ማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ @abyssinianwisdom

ሰው መሆን በቂ ነው! አንድ ቀን አንድ ሰው በድንገት በአንድ ጉድጓድ ውስጥ ወደቀና መውጣትም አልቻለም፡፡ ከብዙ ጥረት በኋላ ደክሞት በጉድጓዱ መካከል ቁጭ እንዳለ … • ከንፈር መጣጭ ሰው አየውና - “ሁኔታህን ሳስበው በጣም በሃዘን እሞላለሁ” ብሎት ሄደ፡፡ • ተመራማሪ ሰው አየውና - “ይህ ጉድጓድ ከተማ መሃል ሆኖ ሰው መውደቁ አያስደንቅም” ብሎት ሄደ፡፡ • ፈራጅ ሰው አየውና- “ክፉ ሰዎች ብቻ ናቸው እንደዚህ ሊወድቁ የሚችሉት” ብሎት ሄደ፡፡ • ነጭናጫና አጉረምራሚ ሰው አየውና- “እኔ ወድቄ የነበረበትን ጉድጓድ አላየህ” ብሎት ሄደ፡፡ • አነቃቂ ንግግር አስተማሪው አየውና- “በራስህ ብታምን ከዚህ ትወጣለህ” ብሎት ሄደ፡፡ • ዘረኛ ሰው አየውና - “የምን ሃገር ሰው ነህ?” በማለት ከጠየቀው በኋላ የእርሱን ቋንቋ ስላልተናገረ ጥሎት ሄደ፡፡ •ውሸተኛ የሀይማኖት ሰው አየውና - " የኔ እምነት ተከታይ ብትሆን አወጣህ ነበር " ብሎት ሂደ፡፡ • በመጨረሻ ይህንን ሁሉ ድራማ ሲመለከት የነበረ አንድ ጨዋ ጎልማሳ ሰው ከብዙ ጥረት በኋላ እየሳበ አወጣው ፡፡ ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን? በእርግጥ ሰውነት ከሁሉ ይበልጣል ፡፡ ምንጭ :- ከዚሁ ማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ በቅንነት ሼር ያድርጉ👇 http://t.me/psychoet

ንገረን ንገረን የነገን ብርሃን ተነጥፎ ጨለማው ተገፎ ሀዘን ከሷ ርቆ ፥ ከዕለታት አንድ ቀን ተባርካ ምድራችን ፥ እስክናይ ናፈቀን . . መከራና ለቅሶ ፥ መቼ ይበቃናል ? ሊነጋ ነው ስንል ፥ ፅልመት ይከበናል . . ሀገር በምጥ ላይ ነች ፥ህመም ፀንቶባታል መቼ ትወልዳለች? ፥ ዘጠኝ ወር አልፏታል . . ንገረን የነገን አይብላን ሰቀቀን ✍አቤል ታደለ ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

💳 የ Habesha Pay ቦት ቤተሰቦች 🎁 ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀን የሚቆይ ስጦታ 1 ሰው ሲጋብዙ 10 ብር ማግኘት ትችላላችሁ! ‼️ ይህ ስጦታ ለሁላችሁም! ነው ጊዜው ሳያልቅ ተጠቀሙበት! 🎒 ብዙ ሰዎችን በመጋበዝ ብዙ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ! https://t.me/HabeshaPayBot?start=2093172989 https://t.me/HabeshaPayBot?start=2093172989

በቴሌብር የሚከፍል ምርጥ እና ቀላል የሆነ ስራ 🤑🤑🤑 በቀላሉ ሰርታቹ ብር ማግኘት የምትፈልጉ ይሄንን step ተከተሉ👇 step 1➝ https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ከላይ ያለውን ሊንክ አንዴ በመንካት start ማለት step 2➝ start ካልን ቡኋላ የሚመጡልንን 2 የቴሌግራም ቻናል JOIN መድረግ። step 3➝ Check የሚለውን መንካት step 4➝ መጋበዣ ሊንክ የሚለውን በመንካት የናንተን የመጋበዣ ሊንክ ለሰዎች በመላክ ገንዘባቹን ቀጥታ በቴሌብር አካውንታቹ ማስላክ ትችላላቹ። ⚠️ፍጠኑ ይሄ እድል ሳያምጣቹ ተጠቀሙበት⚠️ በዚ ሊንክ እየገባቹ ገንዘባቹን እፈሱ👇https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

ሱስ ሳይበላው ፤ሲጋራ መግዣ መለመን ሳይጀምር፤ ጉስቁልና ሳያፈዘው ፤ ለልብሱ መቆሸሽ ደንታ ቢስ ከመሆኑ በፊት ፤ ሰዎችን ሲጣራ ባልሰማ መሄድ ሳይጀምሩ፤ ቃላ አባይ ከመሆኑ በፊት፤ ክብሬ ማለት ሳያቆ
ሱስ ሳይበላው  ፤ሲጋራ መግዣ መለመን ሳይጀምር፤ ጉስቁልና ሳያፈዘው ፤ ለልብሱ መቆሸሽ ደንታ ቢስ ከመሆኑ በፊት ፤ ሰዎችን ሲጣራ ባልሰማ መሄድ ሳይጀምሩ፤  ቃላ አባይ ከመሆኑ በፊት፤ ክብሬ ማለት ሳያቆም ፤ ለትንሽ ለትልቁ መላክ ሳይጀምር ፤ ቆንጆ ተወዳጅ ዘናጭ ነበር። ከአቻ ጓደኞቹ በላይ ድምቅ ያለ ልጅ ነበር። ቆንጆ አማርጦ ይሰክስ ነበር። የፀጉሩን ፊሪዝ አስር ግዜ እያየ አስር ግዜ ያስተካክል ነበር። ህልመኛ ነበር ። እንደሁሉም ወጣት ሃብታም መሆን አዋቂ መሆን ፤ ቤተሰቦቹን የመርዳት ህልም ነበረው ። የተንሸዋረረ አራድነት አሳስቶት፤ የለኮሳት ሲጋራ ፤ ለሳቅ ብሎ የተጎነጫት አረቄ ስትደጋገም አፈዘዘችው ።  ህልሙን ወጣትነቱን ክብሩን አረገፈችው። ያልተኖረ ወጣትነት 😢 Esti 30 react

በቴሌብር የሚከፍል ምርጥ እና ቀላል የሆነ ስራ 🤑🤑🤑 በቀላሉ ሰርታቹ ብር ማግኘት የምትፈልጉ ይሄንን step ተከተሉ👇 step 1➝ https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ከላይ ያለውን ሊንክ አንዴ በመንካት start ማለት step 2➝ start ካልን ቡኋላ የሚመጡልንን 2 የቴሌግራም ቻናል JOIN መድረግ። step 3➝ Check የሚለውን መንካት step 4➝ መጋበዣ ሊንክ የሚለውን በመንካት የናንተን የመጋበዣ ሊንክ ለሰዎች በመላክ ገንዘባቹን ቀጥታ በቴሌብር አካውንታቹ ማስላክ ትችላላቹ። ⚠️ፍጠኑ ይሄ እድል ሳያምጣቹ ተጠቀሙበት⚠️ በዚ ሊንክ እየገባቹ ገንዘባቹን እፈሱ👇https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

'ሙሽሪትን ማን ገደላት?'    (ኑዕማን ኢድሪስ) ለስራ ጉዳይ ከአዲስ አበባ ወደ ወላይታ ሶዶ እየሄድኩ ነው 🚖 ድርጊቱ የተፈፀመው ከዛሬ 5 አመት በፊት ነው። ሰርጉ 8 ቀን ቀርቶታል አብሹ፣ ቀሪቦ/ቡቅሪ፣ እህል ፈጨታው ባብዛሀኛው ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ ነው። ሰአዳ ልታገባ ቀናቶች ይቆጠራሉ እጮኛዋ ከድር በአካባቢው ወግ ልማድ መሰረት ማድረግ ያለበትን የጆሮ፣ የጣት ወርቅ ና ልብስ የመሳሰሉ ነገራቶች ተገዝተው ጨርሰዋል። ሰአዲ ሚዜዎቿ ጋር ለሰርጉ ወይባ በመሞቅ ቅቤ መቀባት ከጀመረች ሰነባብታለች። አምሮባታል! ሰአዳ ድሮም ምን ይወጣላታል?። ያ ፈረንጅ የሚያስንቅ ቅላቷ፣ ቀጥ ብለው በቆመው አፍንጫዋ፣ መሬት ሊደርስ በሚያቃጣው ፀጉሯ ፣ መስታወት በሚያስንቀው ተረከዟ ይበልጡን ፍክት ብላ ጨረቃ መስላለች። ዘመድ አዝማድ ከየቦታው መሰባሰብ ከጀመረ ሰነባብቷል። ዛሬ ግን ያልተጠበቀ ሰው ብቅ አለ ሙህዬ። ሙህዬ ሁሌ ክላሽ፣ ጠመንጃ እና ጩቤ ከእጁ የማይጠፋ በሁሉ የሚፈራ አከባቢዉ ላይ አለ የሚባል ጀግና (በአካባቢው አጠራር ሽፍታ) ሲሆን ለሰአዳ ደግሞ አጎቷ ነው። ሙህዬ ትክክለኛ ስሙ መሀመድ ሲሆን ስሙን ያቆላመጡት በፍራቻ ይሁን በውዴታ አይታወቅም። ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ። ሰአዳ ነበረች። ሙሽሪት ተደፍራለች ከዛም በአሰቃቂ ሁኔታ ተገላለች። ለደስታ የተሰበሰበው ዘመድ አዝማድ በመደናገጥ፣ በሀዘን ፣ በቁጭትና ግራ በመጋባት የሚያደርገውን አያቅም። ሙሽሪትን ግን ማን ገደላት? የሁሉም ጥያቄ ነበረ! ከሳምንታት ቡሀላ..... ሁሉም ሰከን አለ ሀዘኑ ከልብ ባይወጣም ቁጭቱ ቢያንገበግብም ነገር ግን ማን ገደላት የሚለው ጥያቄ አሁንም እንደቀጠለ ቀናቶች ተቆጠሩ። የሁሉም ሀዘን ይለያያል። እንዴት ይሆኑ ይሆን የእጮኛዋ፣ የእናቷ ና አባቷስ ነገር? ከሁሉም ግን ሀገር ያንቀጠቀጠው ሚኒሾች ሳይቀር የሚፈሩት ሙህዬ እንዴት ተደፈረ?  እንዴት ተናቀ?  የሚለው ሀሳብ በማሰላሰል እንቅልፍ ያጣው አጎቷ ግን ሀዘኑን ዋጥ አድርጎ በብዙ መንገድ ነገሩን በማጣራት ያላረፈው ሙህዬ አንድ ወሬ ከሳምንታት ቡሀላ ጆሮው ይገባል። «ይገለኛል ብየ ፈርቼ እንጂ አውቀዋለሁ» ብላለች አሉ ሰሚራ ሲል ጓደኛው ይነግረዋል።ሰሚራ የሟች ሙሽሪት አንደኛ ሚዜና የልብ ጓደኛ ናት። ይህን ጊዜ ነበር ከነበነረበት ብድግ ብሎ ጊዜ ሳያጠፋ የተነሳው። "ሰሚራ የ ሰአዳ እናት እየጠሩሽ ነው" ትንሹ ወንድሟ ነገራት። ሰሚራ በልጅነት እግሯ የሟች ጓደኛዋን እናት ጥሪ አክብራ ጊዜ ሳታጠፋ ነበር የሄደችው። ቤት ስትደርስ እማማ ዚነት ነጭ ጋቢያቸውን አጣፍተው በሀዘን ኩርምት ብለው ቤታቸው በር ላይ ባለ መደብ ላይ ቁጭ ብለዋል። «እታለም ጠራሁኝ» ስትጠራቸው እንደዚህ ነው። «አዎ ልጄ ነይ'ስኪ» ትንሽ ካወሩ ቡሀላ «እስኪ ልጄ ለሰአዳየ የገዛችሁትን ጥሎሽ አምጭልኝ እንግዲህ እኛ ጋ ምን ይሰራል እንመልስለት» አሉ ከአይናቸው እንባ ዱብ ዱብ እያለ። "ሳጥኑ ውስጥ ነው?" ብላ ከጠየቀች ቡሀላ ለማጣት ወደ ጓዳ ገባች። ብዙ አልቆየችም በሩ ተዘጋ። ሙህዬ ነበር የሰአዳ አጎት ኮስተር ብሎ "ቁጭ በይ" "እሺ ጋጋጋሼ ምን አጠፋሁ? " አለች በድንጋጤ "አበባን ማን ነው የገደላት? " "እኔንጃ" ብላ መለሰች። መሳሪያውን ካስቀመጠበት አነሳ "አሁንስ አትናገሪም? " "ይገለኛልኮ አስፈራርቶኛል" "ካልነገርሽኝ አንቺ እንዳስገደልሻት ነው። እኔ ነኝ የምገልሽ" መሳሪያውን አቀባበለው። "እሺ እሺ ጋጋሼ እነግርሀለሁ ሰይድ ነው" "እ? " ወሬዋን ቀጠለች "ሰይድ .. ሰይድሳ የሸሆቹ ልጅ!  ያሳ መጀመሪያ ጠይቆ አይሆንም ለሱ አንሰጥም፤ አይሆናትም ተብሎ የተከለከለው። "የሸሆቹ ልጅ? እኮ እሱ እኔን ንቆ? እዚሁ ሰፈርማ የሚውለው ተይ እንዳታሳስቺኝ? ድሮምኮ ቃልቻ ልጅ አይወጣለትም አባቱ ኪታብ ይዘው ሀገር ያቀናሉ እሱ መሳሪያ ተሸክሞ መንደር ለመንደር ቡና እየጨለጠ ሴት ያባልጋል። አላወቀኝማ!" አለ በቁጣ። እሱ መሆኑን ካረጋገጠ ቡሀላ እሱን መከታተል ጀመረ ብዙ አልቆየምቡና ሊጠጣ ሲገባ አገኘው። መሳሪያውን አጠገቡ ላለው ጓደኛ ያዝ አለውና እሱ ያለበት ቤት ገባ። ከዚህ ቡሀላ ሙህዬ (የሟች አጎት) እንዲህ ሲል ነገረኝ! «ሰይድ(ገዳይ)ቆሎ እየቆረጠመ ወሬውን ያፈካል። ሰላም ብየ ገባሁኝ። ፈገግ ሲል ፈገግ አልኩለት። እየሰረቀ ያየኛል። እንደማውቅ አያውቅም፣ መሳሪያ እንዳልያዝኩ ስላወቀ ትንሽ ተረጋግቷል። 'ፊቱ ያለውን ቆሎ ልዘግን ተነሳሁ። አጠገቡ ስደርስ ዘልዬ አነቅኩት እንደተያያዝን ጓደኛየ ዘሎ ገባልኝ። መሳሪያውን ተቀበልኩት አውቶማቲክ ነው የለቀኩበት። ከጭንቅላቱ ጀምሬ እስከ ቆ*ጡ። ሰውነቱ ለሁለት ተከፍሎ ሳየው ነው የረካሁት። ... ወላሂ ያኔ ነው ከልቤ የተደሰትኩት» ፊቱ ላይ የደስታ እና ኩራት ይነበብበታል። ይህንን ታሪክ ከ 5 አመት በፊት አካባቢ እስር ቤት ያገኘሁት ጀግና ና ትሁት ሰው ሙህዬ ነገረኝ። ◉◎◦ ማሳሰቢያ ፦ ይህ ታሪክ ሁሉም እውነተኛ ነው! ◦◎◉  አልቋል @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

🔥👉 ጭንቀትን_ድብርትንና_አሉታዊ ስሜቶችን_ለመከላከል የሚረዱ_ዘዴዎች🔥👈 🎈ባለፈ ጥፋት ወይም ውድቀት ላይ በማተኮር #ፀፀት# ውስጥ አለመግባት። ከባለፈው ስህተት በመማርና አሁን/ዛሬ ላይ ማተኮር። 🎈 ማህበራዊ ተሳትፎዎችን ማድረግ። 🎈 ከተለያዩ እፆችና አልኮል #ሱሰኝነት# መቆጠብ። 🎈 ግጭቶችን፣ ቅራኔዎችንና አለመግባባቶችን በአግባቡ መፍታት። 🎈 ውጥረትንና ጭንቀትን የሚፈጥሩብዎትን ነገሮችና ሁኔታዎችን መለየትና ከእነሱ መራቅ። 🎈 በጎ ማድረግና ምላሹን ከሰዎች አለመጠበቅ። 🎈ጭንቀትና ድብርት ሲሰማዎ ለቅርብ ወዳጅ፣ ጓደኛ ወይም ቤተሰብ ማጋራት። 🎈ድንገተኛ ችግር ሲያጋጥምዎ፤ ራስን ማረጋጋት። 🎈ሌሎች ሰዎች ስለእርስዎ በሚሰጡት ትችት እና አስተያየት አለመረበሽ። 🎈 የህይወትን ጥሩ ገፅታ ማየት። 🎈በአላማና በእቅድ መኖር ፤ ጊዜን በስራ ማሳለፍ። 🎈የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፤ ንፅህናን መጠበቅ እና ጤናማ የአመጋገብ ስርአትን መከተል። 🎈ለራስ ጊዜን መስጠትና እረፍት ማድረግ። 🎈ከሁሉም በላይ በፈጣሪ መታመንና እኛ ልንፈታ የማንችላቸውን ነገሮች ለእርሱ መተው። መልእክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ Share & Like አይርሱ። @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

#1 ኢጎ ነው ጠላቴ። በአንድ ወቅት በሥዕል ችሎታው ወደር የሌለው የፈጠራ ሰው ይኖር ነበር።ከሥራው ፍፁማዊነት የተነሣ ከድንጋይ  የአንድ ሰው ምስል ከቀረፀ፣ ሰው ይሁን ድንጋይ መለየት በጣም ያስቸግራል። ሥራዎቹ ሕይወትን የተሞሉ ሕያውነትን የተላበሱ ስለነበሩ እውነት መስለው ይታያሉ። ታዲያ አንድ መሰግል(ጠንቋይ) ጊዜ ሞቱ የቀረበ መሆኑን ይነግረዋል እንደ ማንኛውም ሰው ይህ የፈጠራ ሰውም ሞቱን ይፈራ ስለነበረ ከመጣበት ሞት ማምለጥ ፈለገ። አስቦበትና አብሰልስሎበት ሲያበቃ አንድ መፍትሄ አገኘ። የራሱን ምስል ከድንጋይ እየቀረፀ አስራ አንዱን ካዘጋጀ በኋላ የተቆረጠለት ዕለት መልዓከ ሞት በሩን አንኳክቶ ሲገባ፣ ትንፋሹን ውጦ ከድንጋይ አምሳያዎቹ መሃል ገብቶ ተመሳስሎ ቆመ። መልአከ ሞቱ ግራ ገባው፣ ዐይኑን ማመን ተሣነው። እንዲህ አይነት ነገር ገጥሞኝ አያውቅም! ፈጣሪ ሁለት ፍፁም ተመሳሳይ ሰዎችን ፈጥሮ አያውቅም። የሚፈጥረው እየለያየ ነው። ፈጣሪ እንደ ጠርሙስ መፈብረኪያ ማሽን አይደለም። የአንድን ፍጡር አምሳያ ደግሞ አይፈጥርም። ታዲያ ምን አዲስ ነገር መጣ? አስራ ሁለት ተመሳሳይ ሰዎች? እሺ ማንን ይውሰድ? ከአንድ በላይ ይዞ መሄድ አይችልም... መልአከ ሞት መውሰድ አቃተው። ግራ ተጋብቶ፣ተጨንቆ በስጋት ተውጦ ተመልሶ ሄደ። ፈጣሪ አምላክ ዘንድ ሲደርስም " ምንድነው ያደረግኸው? እኔ ማምጣት የምችለው አንድ ሰው ብቻ ነው፣ ሄጄ ያገኘሁት ግን አስራ ሁለት አንድ አይነት ነው። እንዴት ነው መምረጥ ያለብኝ? ሲል ይጠይቃል። ፈጣሪ አምላክም ሳቀና መልአከ ሞትን ከጠራው በኋላ፣ ከሃሳውያን መካከል እውነተኛውን የማግኛውን ቁልፍ ቀመር በጆሮ ሹክ አለው። ይህን የሚስጢር ቃል ከሰጠው በኋላም፣ "አሁን ብቻ ያ የፈጠራ ሰው ራሱን በመሠሎቹ ድንጋዮች መሀል በደበቀበት ቤት ውስጥ ትገባና ይህንን የነገርኩህን የሚስጢር ቃል መናገር ብቻ ነው።" ይለዋል። መልአከ-ሞትም "እንዴት ነው የሚሰራው? "  ሲል ይጠይቀዋል። ፈጣሪም፣ " ስለ እርሱ አትጨነቅ አንተ ብቻ ሂድና የነገርኩህን አድርግ።" ብሎ ያሰናብተዋል። መልአከ-ሞትም የተነገረው ውጤት ይኖረዋል ብሎ ባያምንም የፈጣሪን ቃል አክብሮ ይሄዳል። የፈጠራ ሰውዬው መኖሪያ ቤት ከገባ በኋላ ዙሪያውን ተመልክቶ ሲያበቃ እንዲህ አለ፣"  ጌታዬ ሁሉ ነገር እንከን የለሽ ነው ። ግን አንድ ቅር የሚያሰኝ ነገር አለ። ጥሩ ሰርተሃል ግን አንድ ስህተት አለው።" ይላል፣ በደፈናው ለአስራ ሁለቱም እየተናገረ። ይህን ጊዜ አርቲስቱ መደበቁን ከነአካቴው ዘንግቶት። " ስህተት፣ የታለ ስህተት፣ የቱ ጋ?" እያለ ዘሎ ወጣ። መልአከ-ሞት ከት ብሎ ሳቀ!   "ተይዘሃል ብቸኛው ስህተትህ ይሄው ነው። ራስህን መርሳት አትችልም። በል ና ተከተለኝ።"  አለው እላችኋለሁ። ... እውነተኛ የሕይወት አርቲስት ፍፁም የተሰወረ እና ከእኔነት የወጣ ነው። ኢጎ ካልተወገደ በቀር 'ከእኔ-በቀራችን' ማን ሊያድነን ይችላል??? @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

🛫 የኢትዮጽያ አየር መንገድ ዉድ ቤተሰቦቻችን የ2015 ዓ.ም በድል ማጠናቁቃችን እያበሰርን እና ለአድስ አመት እንኳን አደረሻችሁ እያልን ለኢትዮጵያችን ኩራት የሆነው አየር መንገዳችን ስኬቱን ከሕዝቡ ጋር ለማጣጣም የሚያሸልም ውድድር አዘጋጅቷቹል። 👉በዝህም 50 ሰው add በማድረግ የ1000 ብር ሽልማት ወዲያውኑ መውሰድ ። 👉100 ሰው add ሲያደርጉ 2000 ብር ወድያውኑ ይሸለማሉ ሁላችሁም እንድትጠቀሙበት ጋብዘኖታል። https://t.me/ethiopian_airlineset https://t.me/ethiopian_airlineset https://t.me/ethiopian_airlineset ማሳሰቢያ ፦ይህ challenge የሚቆየው እስከ ጳጉሜ 2 ብቻ ነው።

በቴሌብር የሚከፍል ምርጥ እና ቀላል የሆነ ስራ 🤑🤑🤑 በቀላሉ ሰርታቹ ብር ማግኘት የምትፈልጉ ይሄንን step ተከተሉ👇 step 1➝ https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ከላይ ያለውን ሊንክ አንዴ በመንካት start ማለት step 2➝ start ካልን ቡኋላ የሚመጡልንን 2 የቴሌግራም ቻናል JOIN መድረግ። step 3➝ Check የሚለውን መንካት step 4➝ መጋበዣ ሊንክ የሚለውን በመንካት የናንተን የመጋበዣ ሊንክ ለሰዎች በመላክ ገንዘባቹን ቀጥታ በቴሌብር አካውንታቹ ማስላክ ትችላላቹ። ⚠️ፍጠኑ ይሄ እድል ሳያምጣቹ ተጠቀሙበት⚠️ በዚ ሊንክ እየገባቹ ገንዘባቹን እፈሱ👇https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

አንድ ደቂቃ ሰጣታችሁ አንቡት በጣም ብዙ ነገር ታተርፉበታላችሁ እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻችሁ በሶሻል ሚዲያ ላይ ግብረ ሰዶማዊነትን እንቃወማለን  ሲባል ከሰሞኑ ሰምታችሁ ይሆናል ይሄ ለምን ተባለ እና እዚህ ኢትዮጲያችን ውስጥ መሃል አዲስ አበባ  ሊሰራ ስለታቀው  ሴራ አጠር ባለ መልኩ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል  ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትሉ ሃይማኖት አለኝ የምትሉ  ዜጎች  ይሄን ፖስት ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ ሃገራችንን እና ሃይማኖታችንን እንጠብቅ ሼፍ ማርኮስ ሳሙኤልሰን ይባላል ይሄ ሰው ትውልደ ኢትዮጲያዊ ሼፍ ነው ለባራክ ኦባማ እና ለሌሎች ታዋቂ ሰዎች ምግብ የሚያበስል  ሰው ነው በኒዎርክ ውስጥ የራሱ ሆቴል ያለው ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ከፆታ ነፃ የሆነ ሬስቶራንት ለመክፈት ስልጠና እየሰጠ ነው። ትልቁ ንግድ ባንክ ህንፃ ስር ለመስራት ተፈራርሞ ለአስተናጋጆች ስለጠና እየሰጠ ሲሆን  ለአስተናጋጆቹ የተላለፈው ትእዛዝ ማንም እዚህ የሚመጣ ተስተናጋጅ በፆታው እንዳትጠሩ ወይም ፆታውን ጠርቶ ማስተናገድ አይቻልም ተብለዋል።ይህ ግር ያላቸው አስተናጋጆች ለምን ወንዱን አንተ/አቶ ሴትዋን ደግሞ አንቺ/ወይዘሮ ብለን መጥራት ለምን አንችልም ብለው ሲጠይቁ የተሰጣቸው ምላሽ  እዚህ የሚመጡ ተስተናጋጆች  በፆታቸው እንዲስተናገዱ አይፈልጉም ብለው ነው ምላሽ የሰጥዋቸው። በፆታቸው ደግሞ  መስተናገድ የማይፈልጉ ደግሞ  ጌዎች ወይም ግብረሰዶማውያን  ናቸው። እኛን እስካልነኩን ድረስ ምን አገባን የምትሉ ሰዎች ልትኖሩ ትችላላችሁ ችግሩ ይሄ ካፌ/ሬስቶራንት የ666 መንፈስ ወደ ኢትዮጵያ  ኢንዲገባ የተጠቀሙት ስልት ነው።እስከዛሬ በቱሪስትነት በበጎ ድርጅትነት መጥተው ስላልተሳካላቸው አሁን ደግሞ በኢንቨስትመንት ለመግባት ነው ሃሳባቸው ዛሬ ሁላችንም በእንጭጩ  እንዲቆም ካላደረግነው ነገ የወለዳችሁትን ልጅ አንተ/አንቺ ማለት የማትችሉበት ነገር ይፈጠራል። ከዛም በላይ የከፋው ነገር  የወለዳችሁት ልጅ አንተ ወይም አንቺ አለማለት ሳይሆን ልጃችሁ ሲያድግ ፆታውን እሱ እንዲመርጥ ነው የሚደረገው  አስቡት  የወለዳችሁት ልጅ ወንድ ሆኖ ተወልዶ ሲያድግ ወንድም ሴትም ነው መሆን የምፈልገው ወይም ሴት ነው መሆን የምፈልገው ብሎ ፆታውን ሲያስቀይር እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ፅሁፍ የምታነቡ ሁላችሁም ሰዎች የራሳችሁ ሃይማኖት  አላችሁ እና ይሄ ተግባር ከምታምኑት እምነት ፍፁም የወጣ እና የተከለከለም(ሀጥያት) የሆነ ተግባር ነው። ሌላው ካፌው መከፈት ኢትዮጲያ የተቀደሰች ሃገር ስለሆነች ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ግብረሰዶማውያን ራሱ ተደብቀው እና ተሳቀው ይኖሩ የነበሩትን ደረታቸውን ነፍተው እንዲንቀሳቀሱ እና  እየተሰባሰቡም ኢትዮጵያዊ ባህላችንን እና ሃይማኖታችንን ለማጥፋት እየተሰባሰቡ   እንዲሰሩ ነው የሚያደርገው። ሁላችሁም ይሄን ፖስት የምታነቡ ሰዎች ለራሳችሁ እና ለቤተሰቦቻችሁ ከዛም ስትሉ ይሄን ነገር በመቃወም የበኩላችሁን ተወጡ። የሀገሬ ሰው እንደሚለው ምነው "በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሺኝ" ነው እና ስር ሳይሰድ በእንጭጩ እናስቁመው። ይሄን አላማ ያልገባቸው ብዙ ሰዎች ስላሉ ይሄን ፖስት ላይክ እና  ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ አድርጉ። ግሩፕ ያላችሁ ደግሞ በራሳችሁ አገላለፅ ፖስት አድርጉ። ሼር ሼር ሼር https://t.me/yetewahedofera https://t.me/yetewahedofera https://t.me/yetewahedofera

እኔ የዚህ ፔጅ መስራች የሆንኩት ሰው። ግብረሰዶማዊነትን አጥብቄ እቃወማለው ❌እቃወማለው❌ እኔም እቃወማለው የሚል ሁሉ ይሄን ፎቶ ፕሮፋይሉ ያድርግ። @abyssinianwisdom
እኔ የዚህ ፔጅ መስራች የሆንኩት ሰው። ግብረሰዶማዊነትን አጥብቄ እቃወማለው            ❌እቃወማለው❌ እኔም እቃወማለው የሚል ሁሉ ይሄን ፎቶ ፕሮፋይሉ ያድርግ። @abyssinianwisdom

! አንዲት አጠር ያለች አሮጊት መቶ ሺ ብር ተሸክማ ወደ ባንክ ቤት አመራች። አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈትም ወደ ባንኩ ማናጀር ቢሮ ገባች። ጥርጣሬ የገባውም ማናጀር፣ ገንዘቡን ከየት እንዳመጣችው ጠየቃት። “በቁማር” አለች አሮጊቷ “ቁማር ላይ ጎበዝ ነኝ” ማናጀሩም አቋረጣትና በአግራሞት ጠየቀ “ምን አይነት ቁማር ነው የምትቋመሪው? “ኦ ሁሉም አይነት፤ ባገኘሁት ነገር እቋመራለሁ” አለች “ለምሳሌ ነገ ከቀኑ አስር ሰዓት በፊት ግራ ቂጥህ ላይ የቢራቢሮ ምስል ትነቀሳለህ ብዬ ሃያ አምስት ሺ ብር ላስይዝ እችላለሁ” “እኽ ይሄማ አይሆንም” አለ ባንከሩ መገረሙን እንደቀጠለ “እናም እኔ አሸንፌ ብርሽን እወስድብሻለሁ” “ችግር የለውም እንቋመር እና ማን እንደሚያሸንፍ እናያለን”አሮጊቷ መለሰች፡፡ ማናጀሩም ተስማማ፡፡ በነጋታውም ከቀኑ አስር ሰዓት ላይ ምስክር እንዲሆናት ጠበቃዋን ይዛ መጣች። ማናጀሩ ዞረ፤ ሱሪውንም አውልቆ ቆመ፡፡ ጠበቃው እና አሮጊቷ መረመሩት። “እሺ” አለች አሮጊቷ “በደንብ እንዲታየን በትንሹ ልትጎነበስልን ትችላለህ?” ማናጀሩም የእርሷን ትዕዛዝ ተቀብሎ ተጎነበሰ። አሮጊቷ ሃያ አምስት ሺ ብር ቆጥራ ለማናጀሩ ሰጠችው። የእርሷ ጠበቃ እንደተከፋ እጆቹን ጭንቅላቱ ላይ አድርጎ ይንጎማለላል። ማናጀሩም የተቀበለውን ገንዘብ እየቆጠረ “ጠበቃው ምን ነካው?” ብሎ አሮጊቷን ጠየቃት። “ኦ! ቁማር በልቼው ነው” አሮጊቷ መለሰች “ዛሬ አስር ሰዓት ላይ የባንክ ማናጀሩን ቢሮው ውስጥ መለመላውን አስጎነብሰዋለሁ ብዬ በመቶ ሺ ብር ከእርሱ ጋር ተወራርደን ነበር።” አለችው፡፡ በብዙ የሕይወት ሁነቶቻችን ውስጥ እንቋመራለን። ዛሬ ይዘንባል አይዘንብም፣ መኪናውን ቀድሜ ዜብራውን መሻገር እችላለሁ ወይስ መኪናው ካለፈ በኋላ ልሻገር እና ወዘተ። በፈጣሪ መኖር ወይም አለመኖር ላይስ መቋመር እንችላለን? #የፍልስፍና_ማዕድ መጽሐፍ የሚያወጋን ብዙ ታሪክ አለው @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom