LEARN TECH ||ethiopia ®
Открыть в Telegram
We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share
Больше1 495
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-5530 дней
Архив постов
🔴 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/zigora_academy
https://t.me/zigora_academy
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት እየተገባደደ ነው ፤ በቀጣይ #የፈተናው_ሕትመት ይጀመራል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ለ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የፀጥታ ችግር በሌላባቸው አካባቢዎች ብቻ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው ሀገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ ተካሂዶ መጠናቀቁን የገለጸው አገልግሎቱ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል ብሏል።
የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በዚህ ሣምንት ይከናወናል ብሏል።
የፈተና ዝግጅት ሥራው የሀገሪቱን ሥርዓተ ትምህርት የተከተለ እና ተማሪዎቹን በአግባቡ መመዘን በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱን ተቋሙ ገልጿል።
የፈተናው ዝግጅት እየተገባደደ መሆኑን አመልክቶ በቀጣይ #የፈተናው_ሕትመት እንደሚጀመር አሳውቋል።
የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የመስጫ የጊዚ ሰሌዳ ወደፊት ይፋ እንደሚሆንም የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ኢዜአ ዘግቧል።
🎁🎁🎉🎉🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎁🎁
የዚህ ሳምንት የዝጎራ አካዳሚ ኦንላይን ቲቶርያል ነጻ የትምህርት እድል 3 አሸናፍዎች👇
1 ) ልዑል ገብሬ 🎉🎉🎉
2 ) ሰላም ወልደ ማርያም 🎉🎉🎉
3 ) ቴዎድሮስ አድሱ 🎉🎉🎉
ውድድሩ ቀጣይ ሳምንትም የሚቀጥል ስለሆነ መወዳዳር የሚትፈልጉ በ @zigora_bot ሙሉ ስማችሁን ላኩ።
🔴 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/zigora_academy
https://t.me/zigora_academy
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል
1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=6139011136
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡
ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል
1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=2093172989
2. START የሚለውን ይጫኑ፣
3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣
4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣
5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣
6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡
ሽልማቱ ዘወትር ቅዳሜ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡
ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
አዲስ ተመራቂ ናችሁ? እስካሁን የአፍሪወርክ ቻናልን አልተቀላቀላችሁም? በአፍሪወርክ በየቀኑ ከ70 በላይ የተለያዩ ስራዎች ይለቀቃሉ።
ዝጎራ አካዳሚ ለነፃ ትምህርት ውድድር ባለፈው ሳምንት የወሰዳችሁ ሊንክ ለዝህ ሳምንት ስለማይሰራ መወዳደር የሚትፈልጉ ሌላ ሊንክ በስማችሁ ስለሚዘጋጅ በ @zigora_bot ሙሉ ስማችሁን ላኩ ።
ይሄን በቀን 50 question መስራት ከቻላቹ entrance exam More than 80 ጎን ለጎን communicative skill improve እያረጋቹ ማለቴ ነው
Anyways share and react
😘👌👏😍...
🔴 ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/zigora_academy
https://t.me/zigora_academy
🎁🎁🎉🎉🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎁🎁
የዚህ ሳምንት የዝጎራ አካዳሚ ኦንላይን ቲቶርያል ነጻ የትምህርት እድል 3 አሸናፍዎች👇
1 ) ናታን አበራ 🎉🎉🎉
2 ) ኤዴን ታርኩ 🎉🎉🎉
3 ) ኢክራም ጀማል 🎉🎉🎉
ውድድሩ ቀጣይ ሳምንትም የሚቀጥል ስለሆነ መወዳዳር የሚትፈልጉ በ @zigora_bot ሙሉ ስማችሁን ላኩ።
የዚህ ሳምንት የኦንላይን ቲቶርያል ነፃ እድል አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ ።
ውድድሩ ቀጣይ ሳምንትም የሚቀጥል ስለሆነ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ።
እስካአሁን የዛሬን ሳምንት ውድድር 21 ተማሪዎች እየተሳተፉ ስሆን natan abera በ50 invite እየመራ ይገኛል።
#𝐁𝐢𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲_𝐆𝐫𝐚𝐝𝐞_10🥰
𝐔𝐍𝐈𝐓 5
🛑𝐂𝐎𝐍𝐒𝐑𝐕𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐀𝐍𝐃 𝐍𝐀𝐓𝐔𝐑𝐀𝐋 𝐑𝐄𝐒𝐎𝐔𝐑𝐂𝐄
👉5.1 𝐃𝐞𝐟𝐢𝐧𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐨𝐟 𝐫𝐞𝐬𝐨𝐮𝐫𝐜𝐞
👉5.2 𝐂𝐨𝐧𝐬𝐞𝐫𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐚𝐧𝐝 𝐛𝐢𝐨𝐝𝐢𝐯𝐞𝐫𝐬𝐢𝐭𝐲
👉5.3 𝐕𝐞𝐠𝐞𝐭𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧
👉5.4 𝐖𝐢𝐥𝐝𝐥𝐢𝐟𝐞
👉5.5 𝐀𝐢𝐫
Do react to the post
═══❖•🌺•❖═══╗
@Ethio_PDF_pro
@Ethio_PDF_pro
═══❖•🌺•❖═══╝
✅ please everybody share this channel for your friends👇👇👇
https://t.me/zigora_academy
