Ethio Coding
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ!! for Computerscience,IT,Softwer,Maths,Enginnering,Stastics ,freshman and othersተማሪዎች በማሰብ የተዘጋጀ ነው በቅንነት ለሌሎች ሊንኩን share ያርጉልን። join ስላረጉ እናመሰግናለን!!
Больше196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Repost from N/a
የ12ኛ ክፍል ሀገርአቀፍ ፈተና ዉጤትን ከዛሬ ለሊት ጀምሮ መመልከት ይቻላል‼️
ለ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የተለቀቀ በመሆኑ ተፈታኞች ከዛሬ ጥር18 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ
• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
መመልከት ትችላላችሁ ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡
ሚኒስቴሩ አክሎም ፤ ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ቅሬታቸዉን ማቅረብ ይችላሉ ብሏል፡፡
በተጨማሪም ተማሪዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ ይጠቀሙ የተባለ ሲሆን ከተመሳሳይ እና የተዛባ መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት ይጠንቀቁ ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡
EAES 🇪🇹 Result bot
EAES: Educational Assessment and Examination Service Official Bot. Use this bot to check your Result.
Показать все...
How to convert photo JPEG file to pdf and pdf to word
in this video I am going to show you how to convert JPEG to pdf, pdf to word, word to pdf, power point to pdf. word and other