cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

الودود አል ወዱድ ከባረያዎቹጋር

🍂በዱንያም በአኼራም እጅግ ደስተኛ ሰው ማለት፦ "በድብቅም በግልጽም የአላህ መልዕክተኛን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) የተከተለ ነው " ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ [ አል ኢኽናዒያህ፤ 500 ] ጌታችን ሆይ እውነተኛ መልዕክተኛው ተከታይ ባሪያዎችህ አድርገን !!https://t.me/joinchat/J_SfmUjMGBdiZjc0

Больше
Рекламные посты
342
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የታላቁ ሶሀባ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አገልጋይ አነስ ኢብን ማሊክ ኩንያ ማን ይባላል?Anonymous voting
  • አቡ ሙሐመድ
  • አቡ ጃእፈር
  • አቡ መስኡድ
  • አቡ ሓምዛ
0 votes
ለአላህ መልካም ስሞች አሉት በሷም ጥሩት። _____________ያሲዘናል?Anonymous voting
  • ሀ ተውሂደል ኡሉህያ
  • ለ ተውሂደል ሩቡብያ
  • ሐ ተውሂደል አስማዑ ወሲፋት
  • መ ሁሉንም answer ናቸው
  • ሠ መልስ የለም
0 votes
ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬትAnonymous voting
  • እውነት
  • ሀሠት
0 votes
ቃዋ ቡና ቲትቃዊ ጀባ ጀባ የአሟት ይሰራሎይ ይውሪቃሪ በዲነል ዒስላም መሰረት ኤነን ቃሩ ✅አላህ አናዘዘደ ✅ነብዩ አናዘዞደ ✅ሰሀባ አንቾቶዪ ✅ሁለፋኡራሺዲን አንቾቶዪ ✅አረበት አኢማ አንቾቶዪ ኧጋ ቴቴ አቸነኔም? ተጠንቀቆት ነረብድ የመተሰብ ይራለታ ዱዐ ሰገድነም ሰደቃ ትኔብነለ ጓመው ኧጊ አባኖ አዶተኖ ገፓየኖ ኧተመኖ። አላህ ዝካ ባረደም ጌታሁ ጠቁሶን የትቀበርሁቴ። እያተጠቁሶት ይትኩራሮ ሰብ ጀኸነም የትዋረዶ ኸሮም ይገቦቴ (ዙመር) t.me/yetkaru t.me/yetkaru
Показать все...
02:55
Видео недоступноПоказать в Telegram
መራራ ሀቅ ብዙ ባለ ትዳሮች ያለ ነገር የማትተማመኑ ከሆነ ለምን ትጋባላቹህ?? 👇👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Показать все...
1.54 MB
👍 1
#ሴት_እህቶቼ_ሆይ_አግቡ❗ ዛሬ አንድ ታሪክ ላካፍላችሁ ወደድኩ ። ምን መሰላችሁ እህቶቼ እኔ ትዳርን በ17 አመቴን ወደመጨረስ ላይ ሳለሁ ነው የመሰረትኩ እናም ያኔ የእኔ ትልልቆች አንቺ የትናንትና እከሊት ምነው ቸኮልሽ ተረጋጊ በዛላይ አሁን ከመረጥሺው የተሻለም ልታገቢ ትችያለሽ እያሉ ብዙ አሰቃዩኝ ከቤተሰብ ጀምሮ የእኔን በልጅነት ትዳር መመስረት የደገፈ የለም ነበር ለምን አትለምድም፣ ልጅናት ብዙ ነገር እያሉ #ጓደኞቼ እንድሁም ብዙ የማውቃቸው እህቶች የሚመጣላቸውን ትዳር በመመለስ ነገ የተሻለ ይመጣል በማለት በማማረጥ ኖሩ እድሜ ቁሞ አይጠብቅም እና እድሜያቸውም እየገፋ በፊት የነበረው የሚንጋጋው የትዳር ጥያቄም እየቀዘቀዘ ሄደ! ግማሾቹ ትዳርን በጣም የሚያማርጡበት ምክናየታቸው ትዳር የያዙ ጓደኞቻቸው አንዳንዶች ፍቅር በጎደለበት አለመተማመን እና መቀናናት ከባድ ጭቅጭቅ ውስጥ የሚኖሩ ጓደኞቻቸውን በማየት ነበር የእኛም እንደዚህ ይሆናል ብለው በማሰብ ግን በመልካም ሂወት የምንኖረውን ለማየት አልታደሉም ነበር የአላህ ይህ በእንደዚህ እየቀጠለ ቀናቶች ሳምንት ሳምንት ወራት ወራቶች አመታት ሁነው ሲቆዩ ያ ያማርጡት የነበረበት ዘመን ያ ተፈላጊ ነን ብለው የሚያስቡበት ዘመን ወደኋላ ቀርቶ ዛሬ ያ ጊዜ 100% ማለት ይቻላል ፀጥ ሲል ልዳማ እና ጅራት በስተኋላ ሁኖባቸው እየኖሩ ነው። ዛሬ ላይ የትዳር ጥያቄ ከመጣ አያቅማሙም ምንም ይሁን ምን። እኔንም ዛሬ #አፉቱሊላህ በይን ያኔ ሂወትሽን ለማበላሸት ስንመክርሽ ነበር አንቺ ነሽ ያወቅሺው በወጣትነት አይንሽን በአይን አየሽ እድለኛ ነሽ ይሉኝ ጀመር! ! ያኔ የእነርሱን ምክር ብሰማ ዛሬ የምኖርበትን ሂወት አላህ ብቻ ይወቀው ። ይህ የሆነው ለምን ይመስላችኋል መልሱን ለእናንተ ትቼዋለሁ⁉️ ስለዚህ እህቶቼ ትዳር የአላህ ስጦታ ነው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እና ዛሬ የነበራችሁበት የወጣትነት የተፈላጊነት ጊዜ ነገ የለም እና እድሜያችሁን ወጣትነታችሁን ተጠቀሙበት። ፍቅርም ደስ የሚለው በወጣትነት ነው። አሁን ላይ አብዛሃኞቻችን እህቶች እድሚያችን ከ2️⃣3️⃣ በላይ ነን ያለ መዋሸት የእህትነቴን ግደታ ተወጥቻለሁ ልብ ያለው ልብ ይላል። ብዙዎች በጥቅም የታወሩ እና አሁን ባሉበት ሁኔታ ነገም ይኖራል ብለው የሚያስቡ ይሄን ሀሳቤን አይቀበሉኝም ግን አላህ ከ100% ለ1 ስበብ ያደርግልኝ ዘንድ እማፀነዋለሁ። ቻናል t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Показать все...
👍 1 1
በአላህ ይሁንባችሁ ይሄን ትልቅ # አጅር #ሼር አድርጉ አሰራጩ ፡ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰዎቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል #ዱዓው ፡ ‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-ሙስሊሚነ ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡ #ትርጉሙ --- አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው›› አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ ህዝቦች አሉ፡፡ በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡ ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡ ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን በኋላ መልሱኝ ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡ #ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!! አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!! #ሼር (Share) አድርጉት አላህ ያግራልን!! @Alwan_tube || አልዋን ቲዩብ @Alwan_tube || አልዋን ቲዩብ
Показать все...
بسم الله الرحمن الرحيم                                       👉ግጥም👈              👇ፍንትው ሲል👇             👇ያ ም ራ ል👇 ለጌታችን الله ምስጋና ይገባው አብራር ምንጭ ሆኖ የፊትና ዋናው [ ] በወንድሞች መሀል ተከስቶ የነበረው [ ] ነገራቶች ታውቀው ግልፅ ሆኖ ስናየው [ ] ሁሉም የገባበት  ሲገልፅ ስላለፈው [ ] ያ ሁላ ግርግር አለፈ በፊትናው [ ] የሩቁም የቅርቡ ጉዳዩን እንደሰማው። [ ] ወንድሞች ገለፁ  ወደ الله በተውበት [ ] ከገቡበት ወጡ ከወንጀል ባሉበት [ ]  ይቅርታን ጠየቁ ከተናገሩበት [ ] ለሌችም ጭምር ትላንት ከበደሉት [ ] እንዲህ ያስደስታል ኸይር ስራ መስራት [ ] ነበር ከበፊትም ወንድሞች የመከሩበት [ ] ዛሬ እውነታው ሲታው በጣም አማረበት [ ] እንደዚህ አይነት ነው ተመካሪ ማለት [ ]  ጀባሩ ወፍቆት ያለው ሚሰማበት። [ ] አሁንም ነቃ በሉ ያልመለሳቹ [ ] ተስፋ አትቁረጡ ከአዛኙ ጌታቹ [ ] ማንንም አትፍሩ ለመውጣት ከወንጀላቹ [ ] ብትጠሩ ይሻላል የاللهን ፊት ፈልጋቹ [ ] አሸፈረኝ ከሆነ በኩራት ተይዛቹ [ ] ማንንም አትጎዱም እዘኑ ለራሳቹ [ ] በአሽራሪያ  ሸር  ለተነደፋቹ።         👇  [x] የመንጠቆው ብዛት👇 ከቀኝ ከግራ ሀቅን ለማስለቀቅ ሲያንዣብቡ ወንድም ለመፋረቅ መሞቻቸው ደርሶ ካልሆነ ለመውደቅ መስሎህ ከሆነማ አንድም የለም ንቅንቅ ጊዜህን አትፍጅ    ሳይመሽብህ ፈትለክ ከሸርህ الله ጠበቀን  በባዶ አትድረቅ። [ ] በጣም ተገረምን በዘንድሮ ነገር [ ] ምድረ አሸር ባሸሩ ጋጋታ ሲፈጥር [ ] የጨቅላው ስብስብ የሚዲያው ግርግር [ ] እንደው ይወራጫል አንድ የለው ቁም ነገር [ ] አለ ማይቀመጥ ወይ ሀቅ ማይናገር [ ] የባጢል ባንድራ እያውለበለበ ሚኖር [ ] ሲያናውጠው ፊክራ ከዛ ማዶ መንደር [ ] ከሚዘባርቅ ያለ እውቀት ከሚናገር [ ] ያለ ቦታው ገብቶ ከሚለው ድንግርግር [ ] እጅ ወደላይ ብሎ ዞር ቢል ይሻለው ነበር [ ] እንደ ቂርጣስ አይነቱ ለቂጡ ግርግር። [ ] ሌላውም ይገባል ተስብሮ ሊወጣ [ ] ብዙ ጉድ አሳየን ወይ የዘንድሮ ጣጣ [ ] መቆም ያቃተው የግብስብስ እጣ [ ] በየ አቅጣጫው   ሰብስቦ አመጣ [ ] የበሰበሰ ክምር   ምንም ላያመጣ [ ] የተህሪሽ አይነት ሰብስቦ ቢያንጣጣ [ ] ሀቅ እስካለተናገክ ምንም አታመጣ [ ] ይልቁንስ ተመከር ሳታስነቃ ውጣ [ ] ላንተ ይሻለሀል ነገር ከምታመጣ [ ] መዘዙ ብዙ ነው  ከሀቅ የወጣ [ ] ከማርስም ይሁን ከጅቡቲም መጣ። [ ] ሌላውም ይገባል በቤ ፊያት መሳይ [ ] እውቀት ሳይኖረው በባዶ አስመሳይ [ ] ግርግሩ ሲታይ ከባጃጅ ተመሳሳይ። [ ] በስሜት ተነስቶ በጀህሉ ሚቧርቅ [ ] ስለ ጅህልና ያወራል አሊምን የማያውቅ [ ] በባዶ ፈረስ ላይ  እንደው ሚመፃደቅ። [ ] ወደ ላይ አድርጎ ተንጋሎ ሚተፋ [ ] በውሸት ተሞልቶ  ደባው የከፋ [ ] ያለ ቦታው ገብቶ በባዶ ሚነፋፋ። [ ] ከአስተማሪዎቹ ቆይቶ በመማር [ ] ምንም ሳይቀፈው ያገኘው ሚናገር [ ] ዘላን እንደ ቁንጫ ሀያዕ የለው ክብር [ ] ዛሬ ዳዒ መሳይ ተወጥሮ በሸር [ ] ተሞርዶ ወጣ በፊክረተል አሽራር [ ] ግባ ወደሜዳ አንተም እስክትሰበር። [ ] እንደው መስሎህ እንጂ የታሉ አባቶችህ [ ] እኛ  ጀግና      እያሉ  ካንተም የተሻሉህ [ ] ተውበት እያደረጉ ወንድም ከአጠገብህ [ ] አንተ በቤ ፊያት ማትነቃ ተኝተህ [ ] ነገ ልትመለስ በወንጀል ተነክረህ [ ] የአለቃው ትዛዝ ነው ግንባር ግባ አለህ [ ] በል እዘንላት ቀስ ለጭንቅላትህ [ ] በሱና ሪጃሎች ብለው ግንባርህ [ ] ምንነትህ አጥተህ ዱቄት ከሚያደርጉህ [ ] ወደሗላ ውጣ አያዋጣም ብለህ [ ] ላንተ ከማዘን ነው ኤሄነው ሚሻልህ [ ] ያ ሙሀመድ ሰይድ እዘን ለአናትህ። [ ] الحمد لله [ 📝] ከ አብዱሰላም ሙሀመድ
Показать все...
ወንዶች ሰርታችሁ ጥራችሁ ለማሳደር እንጅ ቤት ያላት ሴት ሀብት ያላት ሴት እያላችሁ አትጃጃሉ ሀቂቃ ሴት ቤት የገባ ወንድና መስጅድ የገባ ውሻ ተመሳሳይ ናቸው።ውርደት እንጅ ክብር አያገኙም። የተጣላሀት ግዜ ሻንጣህን አንጠልጥላ ታበርሀለች ነገርኩኝ ! መልካም•••• ~ ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ 👍.       ✍.          👏.        ➡️ https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ambaselmarye https://t.me/+NNt69FTTQPEwYmJk https://t.me/+rfMQcGS798IwZjEo
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.