cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ትምህርት ሚኒስቴር 🇪🇹

ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው #ትምህርት_ሚኒስቴር ✅

Больше
Рекламные посты
50 232
Подписчики
-4724 часа
-4827 дней
-1 95730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። ተማሪዎቹ የትምህርት ጊዜያቸው እያለፈ እንደሆነና አስቸጋሪ ጊዜ እያሳለፉ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ቅሬታ አቅርበዋል። 70% ፈተናው በሰኔ ወር ይሰጣ መባሉ ደግሞ እንዳስጨነቃቸው ገልጸዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፦ - የነዚህ ልጆች ዕጣ ፋንታ ምንድነው ? - ከዚህ በኃላ መቼ ተጠርተው ተምረው ለፈተና ይቀርባሉ ? - ለምን ምቹ ሁኔታ ከሌለ ቀደም ብሎ ሌላ ግቢ አይመደቡም ነበር ? -  አሁን መፍትሄ ምንድነው ? የሚሉ ጥያቄዎችን ይዞ የዩኒቨርሲቲውን አመራሮች በተደጋጋሚ በድምጽ እና በፅሁፍ ለማናገር ጥረት ቢያደርግም #ቁርጥ ያለ ምላሽ ማግኘት አልቻለም። በቀጣይም ጥረቱን ይቀጥላል። ዩኒቨርሲቲውም ሆነ ከትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ ካገኘ ያቀርባል። Via @tikvahUniversity @tikvahethiopia
Показать все...
👍 5 2
💠3ብዛት አስገብተናል💠 👉 hp pavilion ultra slim 2023 ⭐️ INTEL CORE I7 13th generation Model : pavilion 💎GRAPHICS: 2gb Nvidia plus iris xe graphics 🖥 Screen :15.6 inch FHD display 📼 Storage : 1 tera SSD👍 ⏳Ram : 16gb DDR4 Metallic body Finger print Dolby sound system Price: 97,500birr 📩 @cr7_well ለአጭር መልእክት Call 0943847549 0910238672 አድራሻ: ⚡ቁ1 መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer ⚡️ቁ2 ቦሌ መድሀኒአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 128 WELL COMPUTER
Показать все...
1
ለ 2 ቀን የሚቆይ ቅናሽ በ 36,500ብር 16gb ram New arrivals 10 pieces HP ELITEBOOK G5 💻Core i5-8th generation Model : 840 Condition: BRAND NEW😍😍 🔘GRAPHICS: intel HD graphics 🖥 Screen :14 inch touchscreen 📼 Storage : 512GB SSD STORAGE ⏳Ram : 16gb DDR4 🔋:6 hours battery life 👉ultra slim design 👉HD Sound system 💵Price 16gb ram 36,500birr fixed 😳 Call: 0943847549 0910238672 Contact us @cr7_well አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
Показать все...
1
➡️➡️NEW ARRIVAL ROG GAMING 13th Generation Brand New Asus ROG G614JV 💻Core i7-13650HX Gen (14 Core  20 Logical Processor ) 💻1TB SSD STORAGE 💻16GB RAM DDR5 Memory 💻16 inch ✅2.6 GHZ BASE SPEED ✅ 240HZ ✅ 2k screen resolution 🎆Nvidia Geforce RTX 4060  8gb  dedicated graphics(VRam) #PRICE  195,000 Birr አድራሻ: ⚡ቁ1 መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer ⚡️ቁ2 ቦሌ መድሀኒአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 128 WELL COMPUTER
Показать все...
👍 3
➡️➡️Assembled Gaming Desktop 🖥️ CPU: Core i7 12th Gen 🎮 GPU: GeForce RTX 3060 12GB GDDR6 dedicated graphics card 💾 Memory: 32GB RAM (optional upgrade up to 128GB) 💽 Storage: 1TB SSD (upgradable) 🚀 CUDA Cores: 3584 🔗 Memory Bus: 192-bit 🕒 Engine Clock: Boost - 4807 MHz 🖥️ Multi-Display Capability: Quad Display 🎮 DirectX: 12 Ultimate 💵 Price: 350,000 birr 📩@cr7_well ለአጭር መልእክት ይደዉሉ ☎️ +251943847549 0910238672 Contact us @cr7_well አድራሻ: ⚡ቁ1 መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer ⚡️ቁ2 ቦሌ መድሀኒአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 128 WELL COMPUTER
Показать все...
👍 1
➡️NEW ARRIVAL 2023🎁 GIGABYTE AORUS 15 Gaming Laptop 13th generation ✔️ Processor: Intel Core i5-13500H (Up to 5.0 GHz) ✔️ Graphics: NVIDIA GeForce RTX 4050 6GB GDDR6 ✔️ Memory: 16GB DDR5 RAM ✔️ Storage: 512GB Gen4 M.2 SSD ✔️ Display: 15.6" FHD 1920x1080, 144Hz ✔️ Operating System: Windows 11 Home ✔️ Connectivity: Intel Wi-Fi 6E, Bluetooth V5.2 Price 136,000 birr 📩@cr7_well ለአጭር መልእክት ይደዉሉ ☎️ +251943847549 0910238672 Contact us @cr7_well አድራሻ: ⚡ቁ1 መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer ⚡️ቁ2 ቦሌ መድሀኒአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 128 WELL COMPUTER
Показать все...
🥶✨⭐️🅛𝑒𝑛𝑜𝑣𝑜 🅣hinkpad x1 carbon ⚜️ 2k resolution 💎Price -48,500 birr ⚜️core i5 8th Generation 💎Model :🅣ℎ𝑖𝑛𝑘𝑝𝑎𝑑 x1 carbon ✨Generation - 8TH 😍 ✨Condition: brand new ✨Processor speed 1.8GHZ STARTING up to 3.80GHZ Turbo SPEED 😱😱 ✨GRAPHICS:intel®UHD graphics(full hd resolution) ✨🖥 Screen :14 inch 2k resolution ultra slim ✨📼 Storage : 512GB PCIe M.2 NVMe 💫 Ram : 16GB pc4 💪 🔋: 5 hours ++ battery life ◼️ቀድመው ይደውሉ 👇🔻 ☎️+251943847549 🔻ለአጭር መልዕክት በዚህ ያናግሩን 🔻 📩 🅘𝑛𝑏𝑜𝑥 @Cr7_well አድራሻ: መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer
Показать все...
➡️New arrival 2023 5pices👈 🅑︎🅡︎🅐︎🅝︎🅓︎ : Hp envy x360 ✨🅓︎🅘︎🅢︎🅟︎🅛︎🅐︎🅨︎: 15.6” full hd x360 touch ✨🅒︎🅟︎🅤︎: 𝗶𝗻𝘁𝗲𝗹®𝗰𝗼𝗿𝗲 𝗶7 13th generation (12 core and 16thread)💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ✨🅡︎🅐︎🅜︎:16GB 𝗗𝗗𝗥4 ✨🅢︎🅣︎🅞︎🅡︎🅐︎🅖︎🅔︎: 1TB Nvme m.2 SSD ✨🅖︎🅡︎🅐︎🅟︎🅗︎🅘︎🅒︎🅢︎:iris xe graphics card ✨🅞︎🅢︎:𝘄𝗶𝗻𝗱𝗼𝘄𝘀 10 pro ✨🅑︎🅐︎🅣︎🅣︎🅔︎🅡︎🅨︎: 8hr 𝗽𝗹𝘂𝘀 Price 113,500 📩@cr7_well ለአጭር መልእክት ይደዉሉ ☎️ +251943847549 0910238672 Contact us @cr7_well አድራሻ: ⚡ቁ1 መገናኛ ከ ዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer ⚡️ቁ2 ቦሌ መድሀኒአለም አለምነሽ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 128 WELL COMPUTER
Показать все...
⚜️ HP Z BOOK MOBILE WORKSTATION STRONG PERFORMANCE💎 Specifications Core i7 8th gen with UP TO 4.5GHZ HQ PROCESSOR ✨15.6 FHD (1920*1080) 🅕🅷🅳 ✨512GB PCIe® NVMe™ M.2 SSD 🤯 p ✨16GB DDR4 RAM 4GB GDDR5 NIVIDIA QUADRO GRAPHICS STRONG BATTERY 🔰Status : NEW ✨US Layout 🛡Including 1Year Warranty 👉price 72,500 ቀድመው ይደውሉ 👇 ☎️+251943847549 ለአጭር መልክት በዚ ያናግሩን 📩 @Cr7_well
Показать все...
Перейти в архив постов