cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✝️ተግባራዊ ክርስትና ቻናል✝️

ይህ ቻናል በዋነኝነት በዘር፣በራስ ሐጢያት እንዲሁም በቅንአትና በምቀኝነት በሰውነታችን ሸምቀው ፍልሚያ ለገጠሙን ጠላቶቻችን እርኩሳን መናፍስት የመልስ ምት የምንሰጥበት እግዚአብሔርን አምነን ከእስራታቸው የምንወጣበት ድንግል ማርያምን አማላጅ አርገን የምንክድበት መላእክትን ተራዳኢ አርገን ቅዱሳንን ይዘን ከመንገዳችን የምናስወጣበት ከስም ወደ ተግባር ኦርቶዶክሳዊነት የምንመጣበት የተግባር ቤታችን ነው።

Больше
Рекламные посты
2 730
Подписчики
+624 часа
+277 дней
+11230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለአጋዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🌸🌸
Показать все...
17
ተአምረ ኢየሱስ ም-94፣ ተአምረ ማርያም ም-236፣ ዜና_ሥላሴ_ዘሐምሌ_እና_ስንክሳር_ሐምሌ_7.pdf
Показать все...
ተአምረ_ኢየሱስ_ም_94፣_ተአምረ_ማርያም_ም_236፣_ዜና_ሥላሴ_ዘሐምሌ_እና_ስንክሳር_ሐምሌ_7.pdf19.95 MB
4
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ስግደት ለ ቅዳሜ 1️⃣የአምልኮ 28 2️⃣41 የአምልኮ ስግደት 3️⃣ረጅም የአምልኮ ስግደት 4️⃣አባታችን ሆይ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 @getemegn12 @getemegn1991 @lemelame_4 ✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥ ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👉#ሐምሌ 7፦ ❤ እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ለቅድስት ሥላሴ ወደ አብርሃም ቤት ለገቡበት የይስሐቅን መወለድ ለአበሰሩበት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን🕯👏♥️ ✍️ #በዚችም ቀን ልዩ የሆኑ ሦስቱ አካላት (አጋዝእተ ዓለም ሥላሴ) በኦሪት መጽሐፍ እንደተጻፈ ወደ አብርሃም ቤት ገቡ ያቀረበላቸውን ተመገቡ የይስሐቅንም ልደት አበሠሰሩት፡ ባረኩት፡ አከበሩትም። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን!🤲 ➻ #ሥሉስ_ቅዱስን ያለማጉደል ያለመጠራጠር እናምናለን! + የአብርሃምና የሳራን ቤት በበረከት የጉብኙ ስላሴዎች የኛንም ጎደሎ ህይወታችንን በበረከት ይጎብኙን: ይባርኩን! 🌿 ❤️ቅድስት ስላሴ በእለተ ቀናቸው በህይወታችሁ፤ በመንገዳችሁ ፤በችግሮቻችሁ ሁሉ ከፊት ይቅደሙላችሁ! ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቁልን!🤲 በአባታችን በቅዱስ አብርሃም በጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን/፫/💚💛❤️🙏✝️
Показать все...
16😍 2
ቅዱስ ጴጥሮስ ከነገደ....?ነውAnonymous voting
  • ከነገደ ሮቤል
  • ከነገደ ዮሴፍ
  • ከነገደ አሴር
0 votes
👍 2
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳን ሐዋርያት "እናንተ ማን ትሉኛላችሁ?" ብሎ የጠየቃቸው በየት ነው? መልስ የሰጠው ሐዋርያ ማነው?Anonymous voting
  • በፊልጶስ -ቅዱስ ጳውሎስ
  • በገሊላ ባህር አጠገብ -ቅዱስ ጴጥሮስ
  • በአንጾኪያ- ቅዱስ ዮሐንስ
  • በፊልጶስ ቂሳርያ- ቅዱስ ጴጥሮስ
  • በሮም- ቅዱስ ጳውሎስ
0 votes
ቅዱስ ጳውሎስ ከነገደ........?ነውAnonymous voting
  • ከነገደ ሰምዖን
  • ከነገደ ይሁዳ
  • ከነገደ ብንያም
  • ከነገደ ይሳኮር
0 votes
ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ ካለሽበት ገስግሼ መጣሁኝ እናቴ ክብርሽን አንግሼ ሆንኩኝ እንደ ህፃን ታድሼ እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ ለዓለም ተሰማ ስመጣ ባልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽን ላውራ ይደነቅ የአምላክሽ ሥራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ፅናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት ደምግባት ከንቱ ብለሽ ለሰማይ ክብር ታጭተሽ የእምነቴ አሰረ ፍኖት በምልጃሽ አለሁ በህይወት የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል መልስሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል እርዳታሽ የደረሰለት ያመጣል የልቡን ስለት ላመኑሽ ፈውስሽ ቅርብ ነው ባንቺ አፍሮ የሄደው ማነው የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል መልስሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል
Показать все...
ዘማሪት_ሲስተር_ልድያ_ታደሰ_New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur_2022128k.mp35.61 MB
👍 7 5
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.