cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መርጌታ አማኑኤል ባህላዊ ሀኪም

ማዋራት የምትፈልጉ@mergetayako21 ወይም 0913241820

Больше
Рекламные посты
24 295
Подписчики
-5624 часа
-3337 дней
-1 38430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት..... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ  ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙 ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ 📲0913241820
Показать все...
1.ለሀብት (ለገንዘብ) እንዴት ማፍራት እንደምንችል ማሳያ መንገዶችን 2.ለገበያ እንዲኖረን ምን ማድረግ እንዳአብን እናማክራለን የምንሰራው ጥበብ ============ ይደውሉ 0913241820 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር ለመከላከል 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ መንገዶች 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ መንገዶችን መወቂያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ መንገዶች 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ መንገዶች እና ዘዴዎች 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ ምን ምን መውሰድ እንዳለባቸው የምክር አገልግሎት 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ መንገዶች 29.ደፋር ለመሆን 30. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ማድረጊያ መንገዶች በስልክ ቁጥር  እያንዳንዳንዱ መፍትሄ እኛጋር አለ በስልክ 0913241820ይደውሉ።
Показать все...
👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨  መርጌታ አማኑኤል  የታወቁ የባህል ሐኪም #ሰላም #ፍቅር #ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለብርቅየ ልጆችዋ ይሁን! #ETHIOPIA ዓለም በአስከፊው የወረርሺኝ ኮሮና በሽታ እየታመሰች አንተ ስለስንፈተ ወሲብ ትጽፋለህ ብላችሁ ብታስቡም ቅሉ!!! ለጊዜው አስፈላጊ ሁኖ  በማግኘቴ እንዲሁም ብዙ ጥያቄዎች ስለቀረብሉኝ ይህንኑ መፍትሔ ከተብኩላችሁ!                ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!! ⚡️ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡  ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ ⚡️የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን፣ ⚡️ ሁለተኛው ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኘውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡ ⚡️ችግሩ ያለበት ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዋና ዋና የሚባሉትን እንሆ! ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ቀጥሎ የምገልፃቸው ናቸው፡፡ – የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) – የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) – ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች) – የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡ ❌በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት ❌ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡ መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እንደዚሁም የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣለ፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡ ❌ ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ❌ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ⚡️የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ቢገነዘብ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ ⚡️በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!! ⚡️በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም። ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ! 09 13 24 18 20
Показать все...
፯ቱ፤7ቱ፤ሰብዓቱ፤ሰባቱ፤ የቅመም ዓይነቶች ለጨጓራ መፍትሔ ሲውሉ!!! ♦ትህትና ለኢትዮጵያ ልጆች! ♦መዋደድ ለመላው የዓለም ህዝብ! ♦አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ! #ከሊቅ እስከ ደቂቅ ብዙ ጊዜ ከአንደበታችን የማይለይ የጨጓራ በሽታ ተጠቂ ኖት? ♥የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(♥ 📌የጨጓራ ባክቴርያ የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ የጨጓራ ባክቴርያ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡- 📌 የሆድ መነፋት፣ 📌ግሳት፣ 📌የረሃብ ስሜት አለመሰማት፣ 📌ማቅለሽለሽ፣ 📌ማስመለስ፣   📌ያለምክንያት ክብደት መቀነስ ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ✔️በጨጓራ ውስጥ የሚያጋጥም ቁስለት ደም ወደ ከርሳችንና አንጀታችን እንዲፈስ ሊያደርግ ይችላል፤ ከባድ የሚባል የጤና ችግርም ሊፈጥርብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉት ምልክቶች ከታዩን ወደ ሕክምና በመሆድ የምንገኝበትን ሁኔታ መመርመር አለብን፡፡ 📌የሰገራ መጥቆርና ደም መቀላቀል ካለ፣ 📌ለመተንፈስ መቸገር ካጋጠመን፣ 📌ያለስራ የመልፈስፈስና የድካም ስሜት ከተጫነን፣ 📌የቆዳ መገርጣትና ራስን የመሳት ሁኔታ ከታየብን፣ 📌የተፈጨ ቡና የመሰለ ነገር የሚያስመልሰን ከሆነ፣ 📌 ከባድ የሆድ ህመም ካለን የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብን፡፡ ✔️አልፎ አልፎ ደግሞ የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ካንሰር ሊያስከትል ይችላል፤ እንዲያ ሲሆን በመጀመሪያ አንዳንድ ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፤ ለምሳሌ ማቃር ሊበዛን ይችላል፡፡ በመቀጠል ግን የሆድ ሕመምና ማበጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ ያለመራብ ስሜት፣ ትንሽ ከተመገብን በኋላ በጣም የጠገብን የሚመስለን ስሜት መሰማት፣ ማስመለስና ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ሊታይብን ይችላል፡፡ 🙏ምክር የጨጓራ ባክቴሪያን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ሌሎች ጀርሞችን ለመከላከል ከምንወስደው የጥንቃቄ እርምጃ ጋር ተመሳሳይ ነው፤ ይኸውም እጅን በሳሙና ከምግብ በፊትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ በደንብ መታጠብ፣ በፅዱ ሁኔታ ያልተዘጋጀ ወይም የቀረበ ምግብና መጠጥ አለመጠቀም፣ ያልበሰሉ ምግቦችን አለመጠቀም ናቸው፡፡ እንዲሁም ጭንቀትና ውጥረት፣ ♦ቅመም የበዛባቸው ምግቦችና♦ ሲጋራ ማጨስ ለጨጓራ ቁስለት የማይዳርጉን ቢሆንም ሁኔታውን ግን ሊያባብሱ ስለሚችሉ ቢያንስ ከቁስለት እስከምንድን ድረስ መጠቀም ወይም ማድረግ የለብንም፡፡ ❓ልብ በሉ ቅመም የጨጓራ ህመም እንደሚያባብስ ሁላ ቅመማቅመም የጨጓራ መዳኛ ሲሆኑም እናያለን። ✅የጨጓራ ባክቴርያ፣አሲድ የመርጨት ችግር፣መፍትሔዎቻቸው✅ 🌿የጥቁር አዝሙድ ፍሬ 🌿የኮረሪማ ፍሬ 🌿የጤና አዳም ፍሬ 🌿የሰሊጥ ፍሬ 🌿የእንስላል ፍሬ 🌿የፌጦ ፍሬ 🌿የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ✅እነዚህ የቅመም ዝርያዎች ከምግብነት ማጣፈጫ አልፈው ለየቅልም ቢሆኑ እጅግ ፍቱን እና ውስብስብ ያሉ ችግሮችን የመፍታት ዓቅም ያላቸው አሁን ደግሞ በሕብረት ሁነው የጨጓራ በሽታን ለማከም በሰፊው የጥበብ ድህረገጻችን በኔ ጋባዥነት ብቅ ብለዋል። ✅የቅመሞቹ አዘገጃጀት እና አጠቃቀም! በቅድምያ በንጽሕና ለየብቻ እንዲደርቁ ማድረግ የደረቀ ከገዛንም ለየብቻ  በንጽህና መፍጨት። ✅ከዛ በመቀጠል ንፁህ ሩብ ኪሎ ማር ማዘጋጀት ለስኳር ታማሚዋችም ይሆናል።የስኳሩ መጠኑ ቅመሞቹ ስለሚያቀዘቅዙት አትስጉ! #ከላይ ያስቀመጥናቸው የቅመም ዓይነቶች ግማሽ ግማሽ የስኳር ማንኪያ ከ ሰባቱም ቅመማቶች በመለካት ወደ ተዘጋጀው ሩብ ኪሎ ማር ማቀላቀል። #በመቀጠል አንድ ላይ በንጽህና በደንብ አድርገው ማዋሃድ! ይህ የቅመሞች ውህድ ጧት ጧት አንድ አንድ የስኳር ማንኪያ በመለካት በባዶ ሆድ መብላት። #መድኃኒቱ ከወሰዱ ከ አንድ ሰዓት በኃላ የሚስማማዎት ምግብ መመገብ ይችላሉ። #ይህ መፍትሔ ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በጨጓራ ምክንያት ለዓስርት ዓመታት የሚያቃጥሉ ነገር፤ስጋ፣ዶሮ ወጥ፤ስንዴ ነክ፣ መብላት የማይችሉትን ማከም የቻለ ልዩ ውህድ ነው። #ፍቱን ነው። 📌መፍትሔውን ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ፡፡ #ውድ የዚህ ድህረገጽ ቤተሰቦች ስለ ሰባቱ ቅመማት ሌላ እና ልዩ ምስጢራቸው በሌላ ጊዜ የማጋራችሁ ይሆናል። #ይህንን መልእክት የያንዳንዳችሁ ለአንድ ሰው ✅ሼር✅ እንድታደርጉት ይሻል። #ይህ ማለት አንድ የጮጓራ በሽተኛ ታደጋችሁ ማለት ነው። ✅SHARE✅ እናድርግ የሰከንድ ስራ ናትና! ❤️ሕይወትን ለመታደግ ንቁ ትውልድን እንፍጠር። ❤️መልካምነት ግዴታችን ነው። ❤️ተፈጥሮን በጥበብ እንቃኛት። በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላ መልእክት ለማስቀመጥ   የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን!
Показать все...
👍 2
⛽  0913241820 ☎ 0913241820 መርጌታ አማኑኤል ሰላም እዴት ቆያቹ ቤተሰቦቼ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 🌿 ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿 ለህማም 3 🌿 ለመስተፋቅር 4 🌿 ቡዳ ለበላው 5 🌿 ለገበያ 6 🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿 ሚስጥር የሚነግር 8 🌿 ራዕይ የሚያሳይ 9 🌿 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿ለመክስት 11🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿 ለቁራኛ 17🌿 ለአምፅኦ 23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿ለዓይነ ጥላ 27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿 ለድምፅ 34🌿 ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2.🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ 5🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.🌿 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7🌿  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿 ትምህርት አልገባ ላለው 10🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎ 0913241820   መምጣት ለማትችሉ ባላቹሁበት ቦታ እንልክሎታለን +251913241820
Показать все...
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንጥበብ እኔን መጠየቅ ትችላላችሁ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን   ስልክ ቁጥር 0913241820
Показать все...
👍 1
💥#በአረብ_እና_በውጭ_ሀገራት_ያላችሁ   #ትክክለኛውን_መፍትሄ_ይሰጣሉ                     #ማረጋገጫም_አለ                                       #መርጌታ የባህል ህክምና= ይባላሉ .                      #በኢሞ_አማክሯቸው        #በረከት_ማጣት  0913241820             #የእድል_መወሰድ ?? #የገንዘብ_መሰለብ ??                                                አጋጥሞታል ከየትኛውም እምነት ጋር አይገናኝም አይከለከልም #ሴት_ልጅ አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት  #የሴት_ልጅ_አይነጥላ_ምልክቶች - ወንድ ማስጠላት - ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት - እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) - ተስፋ መቁረጥ - ማስለቀስ - ፀባይ መቀያየር - ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው - ባል እየመጣ መመለስ - ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ - ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን - ህልመ ሌሊት - እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት ) - ሱሰኛ መሆን - የእድል መዘጋጋት - የወር አበባ መዛባት ( መብዛት ) - የፅንስ አለመርጋት ( መበተን ) -ማስወረድ (አቦርሽን) - መጨናነቅ - ሂጅ ሂጅ ማለት - ቤተሰብ ማስጠላት - ስራ ማስጠላት - ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት - ከፍተኛ የራስ ህመም - ተኝቶ መቃዠት - ፍርሀት        0913241820 - ከፍተኛ ላብ - የጠረን መቀየር - መጥፎ የአፍ ጠረን - በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል - በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት - ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር  እንደሆነ የምናውቀው ? አይነጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ እነዚህ ነገሮች መፍትሄው ለማግኘት የአይነ ጥላ መንፈስ ሊፈታተን ይችላል መሰላቸት ስሜት የመድከም ስሜት የፍራቻ ስሜት  እና ሌሎችም ነገሮች 0913241820 ደውለው ያናግሩ ።
Показать все...
💥#በአረብ_እና_በውጭ_ሀገራት_ያላችሁ   #ትክክለኛውን_መፍትሄ_ይሰጣሉ                     #ማረጋገጫም_አለ                                       #መርጌታ የባህል ህክምና= ይባላሉ .                      #በኢሞ_አማክሯቸው        #በረከት_ማጣት  0913241820             #የእድል_መወሰድ ?? #የገንዘብ_መሰለብ ??                                                አጋጥሞታል ከየትኛውም እምነት ጋር አይገናኝም አይከለከልም #ሴት_ልጅ አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት  #የሴት_ልጅ_አይነጥላ_ምልክቶች - ወንድ ማስጠላት - ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት - እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) - ተስፋ መቁረጥ - ማስለቀስ - ፀባይ መቀያየር - ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው - ባል እየመጣ መመለስ - ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ - ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን - ህልመ ሌሊት - እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት ) - ሱሰኛ መሆን - የእድል መዘጋጋት - የወር አበባ መዛባት ( መብዛት ) - የፅንስ አለመርጋት ( መበተን ) -ማስወረድ (አቦርሽን) - መጨናነቅ - ሂጅ ሂጅ ማለት - ቤተሰብ ማስጠላት - ስራ ማስጠላት - ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት - ከፍተኛ የራስ ህመም - ተኝቶ መቃዠት - ፍርሀት        0913241820 - ከፍተኛ ላብ - የጠረን መቀየር - መጥፎ የአፍ ጠረን - በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል - በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት - ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር  እንደሆነ የምናውቀው ? አይነጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ እነዚህ ነገሮች መፍትሄው ለማግኘት የአይነ ጥላ መንፈስ ሊፈታተን ይችላል መሰላቸት ስሜት የመድከም ስሜት የፍራቻ ስሜት  እና ሌሎችም ነገሮች 0913241820 ደውለው ያናግሩ ።
Показать все...
👍 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.