cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

፬ ተኛ ዓመት ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ

በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ እና መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል አምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ። https://t.me/joinchat/BmynGsuG7gA3NmY8 ለማንኛውም መንፈሳዊ እና Academic ጥያቄ እንዲሁም በግቢ ዉስጥ ለሚገጥማችሁ ችግር በእነዚህ ቁጥሮች ደውሉ፤ ናኦል +251902969547

Больше
Рекламные посты
325
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለዓመቱ በሰላም እና በጤና ያድርሰን🙏 ጥምቀትን በ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ
Показать все...
IMG_6267.HEIC2.56 MB
IMG_6266.HEIC2.65 MB
IMG_6261.HEIC2.69 MB
IMG_6260.HEIC2.70 MB
IMG_6262.HEIC2.65 MB
IMG_6259.HEIC2.83 MB
IMG_6258.HEIC2.76 MB
IMG_6257.HEIC2.64 MB
IMG_6272.HEIC2.65 MB
IMG_6270.HEIC2.59 MB
IMG_6269.HEIC2.60 MB
IMG_6271.HEIC2.54 MB
IMG_6268.HEIC2.53 MB
ይቅርታ ተማሪው ቦታው ግራ ስላጋባው 5 ኪሎ በር ላይ ኑ!
Показать все...
እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ? ዛሬ የቅድስት ማርያምን እና የቅድስት ሥላሴን ታቦት አጅን ስለምንመለስ 6 ኪሎ አደባባይ ጋር ኑ እየተሰባሰብን ነው።
Показать все...
ሰዓት፦ 7:30
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለጥምቀት ዋዜማ ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏 ተመርቀው የወጡ እና ግቢ ያሉ በጋራ ነገ የከተራ በዓልን በዝማሬ እናከብራለን፤የእመቤታችንን ታቦት ጨምሮ ከታች የሚመጡ ታቦታትን አጅበን ወደ ጃንሜዳ እየዘመርን እንሄዳለን እና እንዳትቀሩ😊 መገናኛ ቦታ፥ 5 ኪሎ በር ፊት ለፊት
Показать все...
5
ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? ነገ የ1ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ለምትጀምሩና እየወሰዳችሁ ላላችሁ ውድ የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች በሙሉ ግቢ ጉባኤያችን  መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ምኞቷን ትገልፃለች ። 💠በፈተናችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር አይለያችሁ፣ ድንግል ማርያም ብርታት ትሁናችሁ  ። በፈተና ወቅት መርሳት ያሌለባችሁ ነገሮች 💠 ጸሎታችሁ ሳይታጎል ይቀጥል ፣ 💠 ስታነቡም ሆነ ፈተና ስትጀምሩ እና ስትጨርሱ መጸለይን አትርሱ ፣ 💠 በሁሉም እግዚአብሔርን አመስገኑ ፣ 💠 ሌሎች እህት ወንድሞችን በጸሎት ማሰብ እና መረዳዳት፣ “ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች።”   ምሳሌ 16፥3 ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን https://t.me/amstkiloGG
Показать все...
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/የሰ/ት/ቤ/ማ/መ/ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል መርሐ ግብራት ፥ #የቅዱሳን_ታሪክ #መጽሐፍ_ትረካ #መጽሐፍ_ጥቆማ #ብሒላተ_አበው

https://t.me/amstkilogbigubae

በዩትዩብ ቤተሰብ እንሁን ☟☟☟

https://www.youtube.com/@5kilogbigubae

🙏 8
መሐረነ አብ MK.pdf1.01 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.