cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Free 😘😘❤😍

Mili channel. this channel is created for my drawing art 🎨 music,🎼🎧video 🎬,pictures,💒,photo 🌆 etc.....😋

Больше
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:24
Видео недоступно
Yene kewese yene tewedaje mene enedemeles alakem hule neger nese desetega hugleg hulem🥰🥰
Показать все...
Фото недоступно
Yene wede godega yene bemehonese beca fetariyen amesegenewalehu hulem behone desetega hugelege😘😘🥰🥰
Показать все...
00:10
Видео недоступно
00:31
Видео недоступно
Teddy yo jegna 💪 ሸገር 😍😍
Показать все...
2 በእድሜ ገፋ 👴👵ያሉ ባለትዳሮች ናቸው በጣም ድብር ሲላቸው ባልየው እንዲህ አላት "የወጣትነታችንን👱‍♀👱 ጊዜ የጋብቻችንን ጊዜ ወደ ኃላ ብንመልሰው ምን ይመስልሻል" . ሚስት:- በጣም ደስ ብሏት እሺ አለቺው!😍 ባል እኔ ታች ሱቁ ጋር ልውረድና ቁጭ ባልኩበት አንቺ ትመጪና በድንገት እንገናኛለን አላት እሺ ተባባሉና ሄደ ወረደ ታች ሊጠብቃት ቢጠብቃት ቢጠብቃት አትመጣም 4 ሰአት ሙሉ ጠበቃት አሁንም ወፍ የለም የሆነ ነገር አጋጠማት እንዴ ብሎ በፍርሃት ቶሎ ወደ ቤት ተመለሰ ሊያያት እሷ ቁጭ ብላ ስቅስቅ እያለች ታለቅሳለች😭😭😔 ባል ደንግጦ ምን ሆንሽ ውዴ😳?? አላት ሚስት:- እናቴ ከቤት መውጣት ከልክላኝ ነው ብላ እርፍ...😂😂😂 JOIN US//
Показать все...
የኑሮ ውድነት እኮ ሰዉን አቅሉን አስቶታል እኮ፡፡ አንዱማ ጭራሽ ሚስቱ መንታ ወልዳለት "አንዱ የኔ አይደለም" ብሎ ካደ አሉ😂😂😂 @ENANI_LOVE
Показать все...
አንዳንዴ ሁኔታዎች መሆን ማትፈልገውን ሰው ያደርጉሃል!
Показать все...
"ለምታገኘው ነገር ብቻ ሳይሆን ላጣህውም ነገር አመስግን"ምናልባት ስለማያስፈልግህ ይሆናል ከመንገድ ዞር የተደረገው😉
Показать все...
00:12
Видео недоступно
ጥሩ ሰው ስትሆን አንተ ሰው አታጣም እነሱ አንተን ያጡካል እጂ. 🦋 https://t.me/+QV4aB5EwekVkMzE0        #Join & #share 👆
Показать все...