cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

Рекламные посты
1 168
Подписчики
-524 часа
-337 дней
-9630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

👍 2😁 1
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
✈️ ብዙ ሰዎች ይሄንን preton drop scam ነው አይሰራም ስትሉ ነበር። ነገር ግን እኔ በመጀመሪያ 0.5 ton እንደገና 1 ton withdraw አድርጊያለሁ። 100% ይሰራል። withdraw ማድረግ የሚቻለው 0.5 ton እና ከዛ በላይ ስትደርሱ ብቻ ነው። እንዴት withdraw እንደምናደርግ አሳያችኋለሁ። ሰው በመጋበዝ ton  ይሰብስቡ። ሊንክ ከታች አለላችሁ ⛓ https://t.me/preton_drop_bot?start=5edef524-f8f9-4c1d-a57c-c288f119eedehttps://t.me/preton_drop_bot?start=5edef524-f8f9-4c1d-a57c-c288f119eede
Показать все...
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6464883396 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift ሰላም ኢትዮጵያዊያን ከዚህ በፊት Notcoin በሚል coin በመሰብሰብ ብዙ ሰዎች ብዙ ዶላር መስራት ችለዋል አሁንም tapswap ☑️በሚል መቷል እንዳያመልጣችሁ
Показать все...
👍 5
ምንም ብታደርጉ ሰዎች ከማውራት ስለማይመለሱ ዝም ማለት ጥበብ ነው!!! በስብሐት ገብረእግዚያብሄር : ☞ ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። ☞ ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል ዝጋታም ። ☞ ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ ☞ ብትማር አወቅሁ ባይ ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ። ☞ ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ። ☞ ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። ... እንደውም አንድ የሀገራችን ተረት አለ"ባልና ሚስት አህያ እየነዱ ሲሄዱ ተቺዎች አገኙዋቸውና ፦"እንከፎች አህያዋ ሳለች እንዴት አይሳፈሩባትም" ሲሉ ባል ሰማና ሚስቱን " በይ ፍጠኚና አህያዋ ላይ ተሳፈሪ" - አላት። ትንሽ እንደሄዱ ሌሎች ተቺዎች ፦ "ይች ባለጌ ፥ ባል በእግር እየሄደ ሚስት በጋማ ከብት" ብለው ወረፏቸው።ባል ሚስቱን አስወርዶ አህያዋ ወገብ ላይ ቂብ አለ ፤ትንሽ እንደተጋዙ ሌሎች ተቺዎች አገኝዋቸው ፦ "የተረገመ ሚስቱን በእግር እያስኬደ እሱ በአህያዋ ብለው ወረዱባቸው ። ባልና ሚስት ድንገት ቢተዉን ብለው አህያዋ ላይ ሲፈናጠጡ ሌሎች ተቺዎች ደም አገኙዋቸውና "ምን እንስሳ ብትሆን ለሁለት ይከመሩባታል ግፈኞች ..." የስድብ ናዳ ለቀቁባቸው ። እንግዲህ ወዳጆቼ ፦ አህያዋን ቢሸከሙ ኖሮ ከዚህ አይብስምን ? ስለዚህ ሰዎች ያሉትን ይበሉ አንተ አንተነትህን ሁንና ህሊናህ አውጥቶና አውርዶ ከተቀበለው ሀሳብ ጋር ተስማማ። : ለጮኸ ውሻ ሁላ ድንጋይ መወርወር ጊዜን ማባከን ነው፡፡ @abeltechandtips @abeltechandtips #share
Показать все...
🥰 3👍 2🔥 1
Genius Academy: ✍#ይሉኝታ እጅግ ጠቃሚ ጽሑፍ ነዉ ። በደንብ ይነበብ #ይሉኝታ_ምንድን_ነው? ይሉኝታ ሰዎች ምን ይሉኛል በሚል ሰበብ፤ የራስን ፍላጎት ገትቶ ሌሎችን ለማስደሰት መጣር፤ ሌሎችን ማስቀደም ማለት ነው፡፡ ይሉኝታ የሚያጠቃቸው ሰዎች ከሚጠበቅባቸው ኃላፊነት እና ግዴታ በላይ የሌሎችን ጉዳይ ለመፈጸምና ለማስፈጸም ብዙ ርቀት ይጓዛሉ፡፡ ይሉኝታ የራሳቸንን ስራና አጀንዳ ወደ ጎን አድርገን ፤ ፍላጎታችንና እና ምርጫችን ተጭነን ሌሎችን ለማስደሰት የመፈለግ ውጤት ነው፡፡ #የይሉኝታ_መንስኤዎች ✿ከመጠን በላይ የሆነ የሌሎችን ሰዎች ተቀባይነትና ትኩረት ለማግኘት መሻት ✿በራስ መተማመን ማነስ ✿ሌሎች ስለእኛ የሚያስቡት ጥሩ ብቻ እንዲሆን መጨነቅ፡-ስለራሳችን ጥሩነት የሚሰማን ሌሎች በሚሰጡን አስተያየት እና ማሞካሸት ከሆነ ✿የውስጥ መረጋጋት ከሌለን ✿አስተዳደግ፡- ያደግንበት ቤተሰብ ሰዎችን ማስደሰት እንደ ትልቅ መርህ የሚያይ ከነበረ፤ ወይም ደግሞ ቤተሰባችን ውስጥ በረባ ባልረባው የሚቆጣ ሰው ከነበረና ያንን ሰው ለማስደሰት ፍላጎታችንን እየተጫንን ያደግን ከሆነ ✿ያደግንበት ማኅበረሰብ ወግና ልማድ፡- በማኅበረሰባችን በማንኛውም መንገድ ቢሆን በመረዳዳት፤ ያለንን ለሰዎች በማከፈልና “እሺ ባይነትን” እንደ መልካም ባህሪያት መውሰድና ግለኝነትንና እምቢ ባይነትን ደግሞ እንደ እኩይ ባህሪይ የመውሰድ ልማድ #ይሉኝታን_ለመቀነስ_የሚረዱ_መንገዶች ✿ለሰዎች መልካም በመሆንና በይሉኝታ መካከል ያለውን ልዩነት መረዳት ✿ለምናደርገው ነገር ከስሜት ይልቅ ምክንያታዊነትን ማስቀደም፡፡ ለምንድን ነው ይህን ጉዳይ የምፈጽመው? ሰው ምንይለኛል ብየ ስለፈራሁ? ወይስ ስለሚያስደስተኝ? ወይስ ኃላፊነት ስለሚሰማኝ? ✿በማድረጋችን፤ ወይም በመፈጸማችን ቆይተን የምንጸጸትበትን ጉዳይ ከማድረግ መቆጠብን መልመድ ✿አስፈላጊ ሲሆን “አይሆንም” ማለትን ወይም ደግሞ “ላስብበት” ማለትን መልመድ ✿በራስ መተማመንን ሊያዳብሩ የሚችሉ የህይወት ክህሎቶችን መለማመድ ✿ከሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት ጤናማ ወሰን እንዲኖረን መጣር ✿ለራሳችን ክብር መስጠት፡- ሰዎች ስለኛ ምንም ቢያስቡ፤ በማንነታችን ላይ ሊያመጣው የሚችለው ተጽእኖ ብዙ እንዳልሆነ ለራሳችን መንገር ✿ያደግንባቸውንና ከማኅበረሰብ ያገኘናቸውን ልምዶች በህይወታችን ያመጡልን በጎና መጥፎ ጎን መከለስ፤ማስተዋል ይገባናል
Показать все...
🥰 2👍 1
Фото недоступно
✍➨ በእነዚህ ሶስት ነገሮች ላይ ስትሆን አስተውል ፦ 1, ስትናደድ ዝም በል ፦ በጭራሽ መልስ አትስጥ ፤ ምክንያቱም የሰውን ልብ ልትሰብር ትችላለህ ። 2, ስትደሰት ለሰዎች ቃል አትግባ ፦ ምክንያቱም በደስታ ስሜት ውስጥ ስለሆንክ ነገሮችን አርቀህ አታይም ፤ እንዲሁም ለሰው አጉል ተስፋ መስጠት ነው ። 3, ስታዝን በፍጥነት አትወስን ፦ በዚህ ጊዜ ውስጥ ስትሆን ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እና የማዘን ስሜት ውስጥ ስላለህ አጉል ውሳኔ በመወሰን ፀፀት ውስጥ ልትገባ ትችላለህ። ስለዚህ እነዚህ ሶስት ሁኔታዎች ውስጥ ስትሆኑ መረጋጋት እና ማስተዋል አለባችሁ።
Показать все...
👍 3🔥 1👏 1
➨ ሰበበኛ ሰው አትሁን ! ጀግናው በህይወትህ ውስጥ ብዙ ፈተናዎች ሊያጋጥሙህ ይችላሉ ፤ እናም እነዛን ፈተናዎች ማለፍ ሲያቅህ ሰበብ እየደረደርክ ራስህን ሰነፍ አታድርግ ፤ በህይወትህ ውስጥ የሚገጥሙህን ችግሮች የምትፍታበትን መንገድ ጭንቅላትህን ተጠቅመህ አግኝ ። ሰበበኛ ሰዎች ስኬታማ አይሆኑም ፤ ምክንያቱም ሁልጊዜ በነገሮች ላይ ይደገፋሉ ፤ አንተ ግን ራስህን ችለህ ተንቀሳቀስ ጀግና ሁን ። 💪🔥
Показать все...
Фото недоступно
✍ሂወትህን ከሚቀይሩ ነገሮች በትንሹ ➨ መቼም ቢሆን ከፈጣሪህ አትራቅ ፀልይ ➨ ትኩረትህን አላማህ ላይ አርግ ➨ ለሰዎች ክብር ስጥ ➨ በሳምንት 3 ቀን ስፖርት ስራ ➨ጤናህን ጠብቅ ➨ ከሱስ ራቅ ➨ መፅሀፎችን አንብብ  ጀግናው እነዚህን ነገሮች የአንተ መገለጫ ይሁኑ ፤ ጠንካራ ሁን ። 🔥
Показать все...
📲ከ5 በላይ ጥቅሞችን የምታገኙበት ምርጥ አፕ👌 App Name-Fancy Battery Version: 5.4.9(50409) Updated: Jul 21, 2023 ◌10 Million+ Downloader ◌4.7 star best app 2023 ➫➫➫➫➫➫➫➫ 📣አጠቃቀሙን ለመመልከት👇👇👇 https://youtu.be/pbuTCZV_OuI https://youtu.be/pbuTCZV_OuI
Показать все...
fancyclean.antivirus.boost.applock.apk31.12 MB
👍 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.