Manchester city ethiopia™
💙||ሰላሙን ሁሉ ያብዛላቹ ይህ ስለ ታላቁ ማን ሲቲ የሚዘግብ ቻናል ነው።💙 ________________ ________________ 👉||ስለ ክለባችን አዲስ መረጃ🔊 👉||የተጨዋቾች የግል ታሪክ💎 👉||ጨዋታዎች በቀጥታ ከየ ስታዲዮሞቹ 👉||ከጨዋታ በፊት ሰፊ ዳሰሳ =>በአጠቃላይ ስለ ክለባችን በተመለከተ መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል።💙 💬Creator: @EYOBA_CLASSIC
Больше5 073
Подписчики
Нет данных24 часа
-227 дней
+26430 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Pep🗣:
''ማንቸስተር ሲቲ በትክክለኛ አቋም ላይ ናቸው''
👍 62❤ 7👎 6🔥 4😁 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨የጨዋታ ቀን! 👇
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ! 🔥
🔵 ማንቸስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ🔴
📌 የካቲት 12 - ዛሬ!
⏳ ምሽት 04:30!
🏟️ ኢትሃድ!
መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ማንቸስተር ሲቲ!💙
@Manchester_city_ethio
@Manchester_city_ethio
👍 11❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሮድሪ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ፡-
◎ ብዙ የተሳኩ ቅብብሎችን ያረገ (2058)
◎ ብዙ የተሳኩ ኳሶችን በተቃራኒ ሜዳ ክልል ዉስጥ ያቃበለ (1257)
◎ ብዙ የተሳኩ ቅብብሎችን ወደ መጨረሻው ክፍል (final third) ያቃበለ (595)
◎ ብዙ የተሳኩ ቺፕ ቅብብሎችን ያደረገ (157)
◎ ትልቅ ሬቲንግ የተሰጠው አማካይ (7.57)
◎ 6 ጎሎችን አስቆጠረ
◎ 3 አሲስት አደረገ
spanish Machine. 🦾
@Manchester_city_ethio
@Manchester_city_ethio
👍 16🥰 3
ፔፕ ጋርዲዮላ በኬቨን ዴብሩይን ከመሀል ሜዳ ኳስ ሲያቀብል፡ “በፋይናል ሰርድ ማጥቃት ከቻለ በኋላ በነፃነት ይንቀሳቀሳል አስደናቂ ተሰጥኦውን ያሳያል። አንዳንድ ጊዜ መከላከል አለብህ እንደ ሮድሪ እና ጉንዶ ባለፈው የውድድር ዘመን፣ በዚህ ሲዝ ደሞ በርናንዶን እና ኮቫቺችን። ኬቪን ዴብሩይን እሱን ማድረግ አይጠበቅበትም።
@Manchester_city_ethio
@Manchester_city_ethio
❤ 7👍 4
ፔፕ ጋርዲዮላ ኬቨን ዴብሩይን በመሃል ሜዳ በጥልቀት መጫወት ይችል እንደሆነ ሲናገሩ “አይ እሱ ፋይናል ሰርድ ላይ መሆን አለበት። እሱ በጥልቀት መከላከል የለበትም ኬቨን በፋይናል ሰርድ ላይ እንዲገኝ እፈልጋለሁ ችሎታው አለው ። ትልቅ ተሰጥኦው አለው!። "
@Manchester_city_ethio
@Manchester_city_ethio
❤ 8
ፔፕ ጋርዲዮላ ኬቨን ዴብሩይን በመሃል ሜዳ በጥልቀት መጫወት ይችል እንደሆነ ሲናገሩ “አይ እሱ ፋይናል ሰርድ ላይ መሆን አለበት። እሱ በጥልቀት መከላከል የለበትም ኬቨን በፋይናል ሰርድ ላይ እንዲገኝ እፈልጋለሁ ችሎታው አለው ። ትልቅ ተሰጥኦው አለው!። "
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!🩵
ፔፕ ጋርዲዮላ፡ “በጨዋታ ስንሸነፍ ወይም ቀድሞ ከተቆጠረብን ሁሌም ወደፊት አንድ እርምጃ እንሄዳለን። ሁል ጊዜ በሌሎች ጨዋታዎችም በጥሩ ሁኔታ እንጀምራለን ። ከቼልሲ ጋር ግን ምርጥ አልነበርንም።
@Manchester_city_ethio
@Manchester_city_ethio
❤ 4
ፔፕ ጋርዲዮላ ማን ሲቲ ከቼልሲ ጋር ባደረጉት ቀዝቀዝ ያለ አጀማመር፡
“በአጠቃላይ አንድ ምክንያት ብቻ አይደለም፣ ካልሆነ ግን ቀላል ነው እና እቀይረው ነበር። የጨዋታው አንድ አካል ብቻ ነው፣ ቡድን ማለት ያው ቡድን ነው ሁሉም ተሳታፊ ነው። አሰላለፍ ጥሩ አልነበረም መሃል ላይ ያሉ ተጫዋቾች ከፍተኛ ፕሬስ ነበረባቸው ብዙ አንድ ለአንድ ኳሶችን አጥተናል።
@Manchester_city_ethio
@Manchester_city_ethio
❤ 5👍 1👎 1
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.