ru
Feedback
ECAEchannel

ECAEchannel

Открыть в Telegram
483
Подписчики
Нет данных24 часа
+37 дней
+1130 дней
Архив постов
photo content

ማስታወቂያ የንቀትሚ በገቢና ወጪ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር እንደሚያከናውን ይታወቃል፡፡ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ መፈተሽ የማይችሉ የሶላር ቴክኖሎጂ እና የውሃ ፓምፕ ምርቶች ወደ ሀገር ዉስጥ ሲገ
ማስታወቂያ የንቀትሚ በገቢና ወጪ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር እንደሚያከናውን  ይታወቃል፡፡ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ መፈተሽ የማይችሉ የሶላር ቴክኖሎጂ እና የውሃ ፓምፕ ምርቶች ወደ ሀገር ዉስጥ ሲገቡ ከሁለቱ አለም አቀፍ የተስማሚነት አካላት Cotecna ወይም Bureau Veritas የቅድመ ጭነት ኢስፔክሽን የPVOC (Pre-Export Verification of Conformty) በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እያቀረቡ እየተስተናገዱ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት:⁠- ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቁጥጥር አድማሱን በማስፋት ከዚህ ቀደም ቁጥጥር ከሚደረግባቸው በተጨማሪ 11 ምርቶች ላይ የPVOC ስርዓትን ተግባራዊ ማድረጉን ያስታውቃል፡፡ በመሆኑም፡- ማንኛውም አስመጪ /ድርጅት የዉጭ ምንዛሪ አስፈቅዶ ግዢ ፈጽሞ ወይም በፍራንኮ ቫሉታ ግዢ ፈጽሞ ምርቱን ወደ ሀገር ዉስጥ ሲያስገባ ከሁለቱ አለም አቀፍ ኩባንያዎች Cotecna ወይም Bureau Veritas PVOC በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ከገቢ ዕቃው ጋር ማቅረብ ግዴታ የሚኖርበት ሲሆን ያለ ጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ምርቶቹን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት የማይቻል መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል፡፡ የምርቶቹ ዝርዝር፡- 1.  Circuit-breakers >50A 2.  Household refrigerating appliances 3.  Washing machines 4.  Induction Motors 5.  Electric Vehicle 6.  Agricultural tractors 7.  Motor vehicle batteries 8.  Generators 9.  Pneumatic tires for passenger cars & trailers 10.  Distribution transformers 11.  Mineral insulating oils

ማስታወቂያ የንቀትሚ በገቢና ወጪ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር እንደሚያከናውን ይታወቃል፡፡ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ መፈተሽ የማይችሉ የሶላር ቴክኖሎጂ እና የውሃ ፓምፕ ምርቶች ወደ ሀገር ዉስጥ ሲገ
ማስታወቂያ የንቀትሚ በገቢና ወጪ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር እንደሚያከናውን ይታወቃል፡፡ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ መፈተሽ የማይችሉ የሶላር ቴክኖሎጂ እና የውሃ ፓምፕ ምርቶች ወደ ሀገር ዉስጥ ሲገቡ ከሁለቱ አለም አቀፍ የተስማሚነት አካላት Cotecna ወይም Bureau Veritas የቅድመ ጭነት ኢስፔክሽን የPVOC (Pre-Export Verification of Conformty) በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እያቀረቡ እየተስተናገዱ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቁጥጥር አድማሱን በማስፋት ከዚህ ቀደም ቁጥጥር ከሚደረግባቸው በተጨማሪ 11 ምርቶች ላይ የPVOC ስርዓትን ተግባራዊ ማድረጉን ያስታውቃል፡፡ በመሆኑም፡- ማንኛውም አስመጪ /ድርጅት የዉጭ ምንዛሪ አስፈቅዶ ግዢ ፈጽሞ ወይም በፍራንኮ ቫሉታ ግዢ ፈጽሞ ምርቱን ወደ ሀገር ዉስጥ ሲያስገባ ከሁለቱ አለም አቀፍ ኩባንያዎች Cotecna ወይም Bureau Veritas PVOC በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ከገቢ ዕቃው ጋር ማቅረብ ግዴታ የሚኖርበት ሲሆን ያለ ጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ምርቶቹን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት የማይቻል መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል፡፡ የምርቶቹ ዝርዝር፡- 1. Circuit-breakers >50A 2. Household refrigerating appliances 3. Washing machines 4. Induction Motors 5. Electric Vehicle 6. Agricultural tractors 7. Motor vehicle batteries 8. Generators 9. Pneumatic tires for passenger cars and trailers 10. Distribution transformers 11. Mineral insulating oils

ጳጉሜን 5፤ 2016 ዓ.ም - የነገ ቀን! "የዛሬ ትጋት፣ለነገ ትሩፋት!" የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
ጳጉሜን 5፤ 2016 ዓ.ም - የነገ ቀን! "የዛሬ ትጋት፣ለነገ ትሩፋት!" የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት

የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቆዶንያ የአረጋውያንና የአ እምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የማአድ ማጋራት
+7
የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቆዶንያ የአረጋውያንና የአ እምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የማአድ ማጋራት የምሳ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ጳጉሜ 4 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ======================== የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቆዶንያ የአረጋውያንና የአ እምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የማአድ ማጋራት የምሳ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ የተገኙት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ እንደ ሀገር የመስጠት ልምምድ ሊኖረን እንደሚገባ በመግለጽ በመስጠት የሚጎድል ነገር የለም ብለዋል፡፡ የመረዳዳት ባህልን ማዳበር እንደሚገባም አስረድተዋል፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የማነጅመንት አባላትም ጳጉሜ 4 የኅብር ቀን "ህብራችን ለሰላማችን" “አብረን ነበርን አብረን እንኖራለን” በሚሉ መሪ ሀሳቦች እለቱን ከሚኒስቴር መ/ቤቱ እና ተጠሪ ተቋማት በጋራ በመሆን በመቆዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘትከ 7,500 በላይ ተረጂዎች ማዕድ የማጋራት እና ልዩ ልዩ ድጋፎችን በማድረግ እለቱን አክብረዋል፡፡

ጳጉሜን 4፤ 2016 - የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በህብረ ብሄራዊነት ወንድማማችነትና እህትማማችነት የፀና አንድነት ለኢትዮጵያ!! የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
ጳጉሜን 4፤ 2016 - የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በህብረ ብሄራዊነት ወንድማማችነትና እህትማማችነት የፀና አንድነት ለኢትዮጵያ!! የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት

ጳጉሜን 3፤ 2016 - የሉዓላዊነት ቀን "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
ጳጉሜን 3፤ 2016 - የሉዓላዊነት ቀን "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት

ጳጉሜን 2፤ 2016 - የሪፎርም ቀን “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
ጳጉሜን 2፤ 2016 - የሪፎርም ቀን “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት

ጳጉሜን 1፤ 2016 - የመሻገር ቀን “የመሻገር ጥሪቶች፤የአዲስ ብርሃን ወረቶች” የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
ጳጉሜን 1፤ 2016 - የመሻገር ቀን  “የመሻገር ጥሪቶች፤የአዲስ ብርሃን ወረቶች” የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት

ECAE General Director, Mrs. Meaza Abera discussed with Trade Commissioner of the Russian Federation's Trade Representative in
+3
ECAE General Director, Mrs. Meaza Abera discussed with Trade Commissioner of the Russian Federation's Trade Representative in Ethiopia. September 05, 2024 Addis Ababa (ECAE) ================== Ethiopian Conformity Assessment Enterprise (ECAE) Director General, Mrs. Meaza Abera discussed with Yaroslav V.Tarasyuk Trade Commissioner of the Russian Federation's Trade Representative in Ethiopia, and delegates from the Russian Federation's Embassy in Ethiopia. The two parties discussed to exchange experiences, building capacity and strengthen bilateral cooperation.  They also had a fruitful discussion to work together on the areas of CRM, Laboratory equipment, and Consumable supplies.

photo content
+9

photo content

“የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት አካል በሆነው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮችና ሰራተኞች የእውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት 6 የድርጅቱ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ባለሙያዎችና አመራሮች የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ከክቡር ካሳሁን ጎፌ (ደ/ር) የእውቅና ሽልማት ተሰጥተቸዋል፡፡

“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት አካል የሆነውን በምርትና አገልግሎት ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሄደ ፡፡ ነሃሴ 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================
+6
“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት አካል የሆነውን በምርትና አገልግሎት ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሄደ ፡፡ ነሃሴ 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ======================= በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተዘጋጀውና አራተኛ ቀኑን የያዘው “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤግዚቪሽንና ባዛር አካል የሆነው በምርትና አገልግሎት ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተከናውኗል፡፡ በመክፈቻ ፕሮግራሙ የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ደ/ር ካሳሁን ጎፌ ባስተላለፉት መልእክት ያለ ምርት ጥራት የገበያ ውድድር እንደማይታሰብ፤ ጥራት የሁሉም ቋጠሮ መፍቻና የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ንግድ በማስተሳሰር አይተኬ ሚና ያለው መሆኑን እንዲሁም የኢትዮጵያን ይግዙ ስንል ከወጪ የሚገቡ ምርቶችን መተካት ብሎም በጥራት እየተመረተ ያለውን የሀገራችንን ምርት ለመላው ዓለም ማስተዋወቅ እንደሚያስፈልግ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል:: የምርት ጥራትን ለማስጠበቅና ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ሀገራችንን ከአፍሪካ ቀዳሚ የጥራት ማዕከል የሚያደርጋት የጥራት መሰረተ ልማት ተገንብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢትዮጵያ ከራሷ አልፋ ለሌሎች ሀገራት ምርት እያቀረበች ሲሆን የኢትዮጵያን ምርት መግዛት መልመድና ባህል ማድረግ ያስፈልጋል:: ኢትዮጵያ ያላትን የወጭ ንግድ ዕምቅ አቅም የሚያስተዋውቅ ቋሚ ኤግዚቪሽን ማዕከል ተገንብቶ መመረቁና ለጎብኝዎች ክፍት ተደርጎ እየተጎበኘም ይገኛል፡፡ በዚህ መድረክ በጥራት ዙርያ ሰፊ ልምድና እውቀት ያላቸው ተማራማሪዎች እና ባለሙያዎች ለውይይት የሚሆን የመነሻ ሃሳብ በማቅረብ ሰፊ ውይይት በማድረግ የጥራት ጉዳይ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑን ግንዛቤ ተወስዷል፡፡

“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት አካል የሆነውን በምርትና ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሄደ ፡፡ ነሃሴ 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) =======================
+6
“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት አካል የሆነውን በምርትና ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሄደ ፡፡ ነሃሴ 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ======================= በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተዘጋጀውና አራተኛ ቀኑን የያዘው “የኢትዮጵያን ይግዙ” የንግድ ሳምንት ኤግዚቪሽንና ባዛር አካል የሆነው በምርትና አገልግሎት ጥራት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተከናውኗል፡፡ በመክፈቻ ፕሮግራሙ የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ደ/ር ካሳሁን ጎፌ ባስተላለፉት መልእክት ያለ ምርት ጥራት የገበያ ውድድር እንደማይታሰብ፤ ጥራት የሁሉም ቋጠሮ መፍቻና የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ንግድ በማስተሳሰር አይተኬ ሚና ያለው መሆኑን እንዲሁም የኢትዮጵያን ይግዙ ስንል ከወጪ የሚገቡ ምርቶችን መተካት ብሎም በጥራት እየተመረተ ያለውን የሀገራችንን ምርት ለመላው ዓለም ማስተዋወቅ እንደሚያስፈልግ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል:: የምርት ጥራትን ለማስጠበቅና ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ሀገራችንን ከአፍሪካ ቀዳሚ የጥራት ማዕከል የሚያደርጋት የጥራት መሰረተ ልማት ተገንብቷል፡፡ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢትዮጵያ ከራሷ አልፋ ለሌሎች ሀገራት ምርት እያቀረበች ሲሆን የኢትዮጵያን ምርት መግዛት መልመድና ባህል ማድረግ ያስፈልጋል:: ኢትዮጵያ ያላትን የወጭ ንግድ ዕምቅ አቅም የሚያስተዋውቅ ቋሚ ኤግዚቪሽን ማዕከል ተገንብቶ መመረቁና ለጎብኝዎች ክፍት ተደርጎ እየተጎበኘም ይገኛል፡፡ በዚህ መድረክ በጥራት ዙርያ ሰፊ ልምድና እውቀት ያላቸው ተማራማሪዎች እና ባለሙያዎች ለውይይት የሚሆን የመነሻ ሃሳብ በማቅረብ ሰፊ ውይይት በማድረግ የጥራት ጉዳይ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑን ግንዛቤ ተወስዷል፡፡

photo content

photo content
+9

የሠራተኞች የእውቅና አሰጣጥ መርሃ-ግብር ተከናወነ ነሃሴ 20 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ============================ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት ላስመዘገበው የላቀ ስኬት አስተዋፅኦ ላበረከቱ ፈፃሚ አመራርና ሠራተኞቹ በንግድና ቀጠናዊ ትስስርና ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ፣ ክቡር አቶ እንዳለው መኮንን በንግድና ቀጠናዊ ትስስርና ሚኒስቴር የጥራት መሠረተ ልማትና ማረጋገጫ ዘርፍ ሚ/ር ዲኤታ እና ክብርት ወ/ሮ ያስሚን ወሀብረቢ በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ትስስርና የወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚ/ር ዲኤታ በተገኙበት እንደ አስተዋፅኦ ደረጃቸው የምስጋና የምስክር ወረቀት እና የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ከድርጅቱ ተበርክቶላቸዋል፡፡ ይህ የእውቅና መርሃ ግብር በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሀሳብ አመንጪነት ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ የሚገኘው አገር አቀፍ የንግድ ሳምንት አካል ሲሆን በእውቅና አሰጣጥ መርሃ- ግብሩ ላይ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ ሀገር የምትሻገረው ጎበዞቿን ማክበርና ማበረታታት ስትችል እንደሆነ በመግለፅ እንዲሁም የሀገር ብልፅግና ሊረጋገጥ የሚችለው በታታሪ ልጆቿ እጆች በመሆኑ ይህ ዛሬ የተሰጣችሁ እውቅና እና ሽልማት ለበለጠ ውጤት ሊያተጋችሁ ይገባል በማለት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡