cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

ይደውሉልን! 0917318110 0912407472 0948398047 ይቀላቀሉን! @EntranceHubBot @EntranceHubEthiopia YouTube https://youtube.com/@entrancehubethiopia?si=nrHRH2fBO0jmbC_0 Playstore https://bitly.yt/olan7

Больше
Рекламные посты
24 148
Подписчики
-424 часа
-227 дней
+71430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#NationalExam #Online ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና መንግሥት በሚያዘጋጃቸው ኮምፒውተሮች እንደሚከናወን የሀገር አቀፍ ትምህርት፣ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኢቢሲ ገልጿል። አንዳንድ ወላጆች " በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንድናቀርብ ተጠይቀናል " ብለዋል። አገልግሎቱ ግን ይህንን በሚመለከት ለትምህርት ቤቶች ያስተላለፈው መልዕክት እንደሌለ እና ወላጆች መጠየቃቸውም ተገቢ አለመሆኑን ገልጿል። የኦንላይን ፈተናው መንግስት በሚያዘጋጀው አቅርቦት እንደሚከናወን አመልክቷል። ተማሪዎች ለፈተና ሲመጡ የሚጠበቅባቸው አንብቦ እና በቂ ዝግጅት አድርጎ የተመዘገቡበትን መታወቂያ ይዞ መምጣት ብቻ ነው ብሏል። ነገር ግን ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ተማሪዎች የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ለፈተናው መጠቀም ከፈለጉ #እንደማይከለከሉ አገልግሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተማሪዎች በኦንላይ እንዳይፈተኑ የመሰረተ ልማት አለመሟላት እንቅፋት ሊሆን ስለሚችል ዘንድሮ #በተወሰኑ ተማሪዎች ብቻ እንደሚጀመር ገልጿል። በሌላ በኩል ፥ በወረቀት ለሚሰጠው ፈተና የህትመት ስራው ወደ #መጠናቀቅ መቃረቡን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኢቢሲ በሰጠው ቃል አመልክቷል። ይህ እንዴት ይታያል ? የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና  " ትምህርት ቤቶች ሆኑ ተማሪዎች #የግል_ኮምፒዩተራቸውን ለፈተና መጠቀም አይከለከሉም " ብሏል። ተማሪዎች የራሳቸውን ኮፒዩተሮች ይዘው ሲገቡ በውስጡ ለፈተና ደህንነት የሚያሰጋ ወይም ፈተናውን እንዲሰሩ የሚያግዛቸው የተለያየ ዶክመት ተደብቆበት እንዳልሆነ የሚረጋገጥበት ምን አይነት መንገድ እንዳለ አልተብራራም። ሌላው ተፈታኞች በፈተና ወቅት በኢንተርኔት ድረ ገጾችን በመጎብኘት ጥያቄ የሚሰሩበት መንገድ እንዳይኖር ስለሚወሰደው የጥንቃቄ እርምጃ የተብራራ ነገር የለም። መሰልና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ችግር ይዘው እንዳይመጡ ከወዲሁ ማሰብና ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። @EntranceHubEthiopia
Показать все...
👍 40
#OnlineNationalExam ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና መንግሥት በሚያዘጋጃቸው ኮምፒውተሮች እንደሚከናወን የሀገር አቀፍ ትምህርት፣ ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኢቢሲ ገልጿል። አንዳንድ ወላጆች " በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና የመፈተኛ ኮምፒውተር እንድናቀርብ ተጠይቀናል " ብለዋል። አገልግሎቱ ግን ይህንን በሚመለከት ለትምህርት ቤቶች ያስተላለፈው መልዕክት እንደሌለ እና ወላጆች መጠየቃቸውም ተገቢ አለመሆኑን ገልጿል። የኦንላይን ፈተናው መንግስት በሚያዘጋጀው አቅርቦት እንደሚከናወን አመልክቷል። ተማሪዎች ለፈተና ሲመጡ የሚጠበቅባቸው አንብቦ እና በቂ ዝግጅት አድርጎ የተመዘገቡበትን መታወቂያ ይዞ መምጣት ብቻ ነው ብሏል። ነገር ግን ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ተማሪዎች የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ለፈተናው መጠቀም ከፈለጉ #እንደማይከለከሉ አገልግሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተማሪዎች በኦንላይ እንዳይፈተኑ የመሰረተ ልማት አለመሟላት እንቅፋት ሊሆን ስለሚችል ዘንድሮ #በተወሰኑ ተማሪዎች ብቻ እንደሚጀመር ገልጿል። በሌላ በኩል ፥ በወረቀት ለሚሰጠው ፈተና የህትመት ስራው ወደ #መጠናቀቅ መቃረቡን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኢቢሲ በሰጠው ቃል አመልክቷል። ይህ እንዴት ይታያል ? የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና  " ትምህርት ቤቶች ሆኑ ተማሪዎች #የግል_ኮምፒዩተራቸውን ለፈተና መጠቀም አይከለከሉም " ብሏል። ተማሪዎች የራሳቸውን ኮፒዩተሮች ይዘው ሲገቡ በውስጡ ለፈተና ደህንነት የሚያሰጋ ወይም ፈተናውን እንዲሰሩ የሚያግዛቸው የተለያየ ዶክመት ተደብቆበት እንዳልሆነ የሚረጋገጥበት ምን አይነት መንገድ እንዳለ አልተብራራም። ሌላው ተፈታኞች በፈተና ወቅት በኢንተርኔት ድረ ገጾችን በመጎብኘት ጥያቄ የሚሰሩበት መንገድ እንዳይኖር ስለሚወሰደው የጥንቃቄ እርምጃ የተብራራ ነገር የለም። መሰልና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ችግር ይዘው እንዳይመጡ ከወዲሁ ማሰብና ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Показать все...
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) @tikvahuniversity
Показать все...
👍 18 6🕊 3
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑ ተገልጿ። መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @tikvahethiopia
Показать все...
👍 14 14
Parts to study mathematics for entrance exam in 40 days 📚Part 1 👇👇👇👇
Further on trigonometric functions and Trigonometric Function Grade 10 Unit 5 and Grade 11 Unut 9
1. Basic trignometric functions 2. The reciprocal functions of the basic trignometric functions 3. Simple trignometric identities 4. Real life application problems 5. The functions y=sec x, y=csc x and y=cotx 6. Inverse of trigonometric functions 7. Graphs of some trigonometric functions 8. Applications of trigonometric functions Grade 10 unit 5👇👇 ➦1. Basic trigonometric functions ➦2. The reciprocals of the basic trigonometric functions ➦3. Simple trigonometric identities ➦4. Real life application problems 📚Part 2 👇👇👇👇
Further on relation and function Grade 9 Unit 4 and Grade 11 Unit 1 and Grade 11 Unit 2 Rational expression and rational function
1. Relations 2. Functions 3. Graphs of functions 4. Revision on relations 5. Some additional types of functions 6. Classification of functions 7. Composition of functions 8. Inverse functions and their graphs 9. Simplification of rational expressions 10. Rational equations 11. Rational functions and their graphs 📚Part 3 👇👇👇👇
Coordinate geometry Grade 10 Unit 4 And Grade 11 Unit 3
1. Distance between two points 2. Division of a line segement 3. Equation of a line 4. Parallel and perpendicular lines 5. Straight line 6. Conic sections 📚Part 4 👇👇👇👇
Mathematical reasoning Grade 11 Unit 4 And Statistics and probability Grade 9 Unit 6 and Grade 11 Unit 5
1. Logic 2. Arguments and validity 1. Statistics 2. Probability 3. Statistical data 4. Measures of absolute dispersions 5. Interpretation of relative dispersions 6. Use of frequency curves 7. Sampling techniques 📚Part 5 👇👇👇👇
Matrices and determinant And Set of complex number Grade 11 Unit 6 and 7
እነኚህ ሁለቱም የሚያገናኛቸው ባይኖርም አንድ ላይ አንብቧቸው 1. Matrices 2. Determinants and their properties 3. Inverse of a square matrix 4. Systems of equations with two or three variables 5. Cramer's rule 1. The concept of complex numbers 2. Operations on complex numbers 3. Complex conjugate and moduluus 4. Simplification of complex numbers 5. Argand iagram and polar representation of complex numbers 📚Part 6 👇👇👇👇👇
Vector and transformation of plane Grade 9 unit 7 and Grade 11 Unit 8
1. Introduction to vectors and scalars 2. Representation of a vector 3. Addition and subtraction of vectors and multiplication of a vector by a scalar 4. Position vector of a point 5. Revision on vectors and scalars 6. Representation of vectors 7. Scalar ( inner or dot) product of vectors 8. Application of Vector 9. Transformation of the plane 📚Part 7 👇👇👇👇
Geometry and measurement Grade 10 Unit 6 And Grade 9 Unit 5
1. Regular polygons 2. Further on congruency and similarity 3. Further on trigonometry 4. Circles 5. Measurement 6. Revision on surface areas and volumes of prisms and cylinders 7. Pyramids, cones and spheres 8. Frustums of pyramids and cones 9. Surface areas and volumes of composed solids 📚Part 8👇👇👇👇
The number system Grade 9 Unit 1 For read Aptitude And Grade 9 Unit 2 Solution Of Equation And Grade 9 Unit 3 Further on set
1. Revision on the set of rational numbers 2. The real number system 1. Equations involving exponents and radicals 2. Systems of linear eqautions in two variables 3. Equations involving absolute value 4. Quadratic equations 1. Ways to describe sets 2. The notation of sets 3. Operations on sets 📚Part 9  👇👇👇👇
Sequence and series Grade 12 Unit 1
1. Sequence 2. Arithmetic and Geometric sequence 3. The sigma notation and partial sums 4. Infinite series 5. Applications of sequence and series in daily life @EntranceHubEthiopia
Показать все...
👍 35 12🤩 4🕊 3😱 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
😱 21👍 9 8
Mathematics 💎Polynomial Functions Remedial + High School ⚖Practices Questions ጥራት ያላቸውን ትምህርቶች በቀላሉ ያግኙ! Join Official Channel @EntranceHubEthiopia
Показать все...
Polynomial Functions Practice Questions.pdf1.53 MB
👍 23 1
EH Maths Basic Notes.pdf2.07 KB
👍 12 2
App embe belognal ena endegna kefye Megbat echelalhu please premium eyalegn nw demo yedero yetmezgbkubut Sim tefetwal Leza nw
Показать все...
Grade 10 Chapter 1 Basic Notes.pdf1.43 MB
👍 19🥰 7 2😱 1🕊 1