cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

❮❮ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው❯❯

አሏህ መልካም የሻለትን ዲኑን ያስገነዝበዋል/በቻናሉ ጠቃሚ መልእክቶችን ከቁርአን ከሀዲስ ያገኛሉ 🍂وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ🍃 🍂ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው!

Больше
Рекламные посты
229
Подписчики
-124 часа
Нет данных7 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

20240609174518.m4a9.15 KB
سورة الكهف كاملة 🎙🇸🇦📖
بالصوت القارئ علاء عقل
« سنن يوم الجمعة » قال فضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله ➊ قراءة سورة الكهف . ➋ الإغتسال. ➌ السواك. ➍ الطيب . ➎ التبكير إليها, أن يبكر حين تطلع الشمس . ➏ أن يلبس الإنسان أحسن ثيابه التي عنده سواء كان جديداً أم غسيلاً ➐ يتحرى الدعاء لأن في الجمعة ساعة لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله شيئاً وهو قائم يصلي إلا أعطاه إياه. ➑ أن يكثر من الصلاة على النبي ﷺ. 📚 لقاء الباب المفتوح  (105) قال الله تعالى.{إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}.
Показать все...
20240628125413.m4a108.50 MB
የነብዩ ﷺ ልጆች.mp310.22 KB
00:52
Видео недоступноПоказать в Telegram
✍ ሱብሃን አሏህ --------------------------------- 🌹 ሁሉንም ነገር ፈጣሪ የሆነው አሏህ ያሻውን ነገር በፈለገው ጊዜ ይፈጥራል!!🌹 🌹📚 هَذَا خَلْقُ اللَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ الَّذِينَ مِنْ دُونِهِ بَلِ الظَّالِمُونَ فِي ضَلَالٍ مُبِينٍ﴾
Показать все...
5.42 MB
«أَلَمْ تَرَ إِلَى الَّذِينَ أُوتُوا نَصِيبًا مِّنَ الْكِتَابِ يُؤْمِنُونَ بِالْجِبْتِ وَالطَّاغُوتِ وَيَقُولُونَ لِلَّذِينَ كَفَرُوا هَٰؤُلَاءِ أَهْدَىٰ مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا سَبِيلًا» 🔎ወደ እነዚያ ከመጽሐፉ ዕድልን ወደ ተሰጡት አላየኸምን በድግምትና በጣዖት ያምናሉ፡፡ ለእነዚያም ለካዱት፡- እናንተ በመንገድ (በሃይማኖት) ከእነዚያ ካመኑት ይበልጥ የቀናችሁ ናችሁ ይላሉ፡፡ አል-ኒሳዕ፣51 ═════ ❁✿ ══
Показать все...
03:57
Видео недоступноПоказать в Telegram
اللَّهُمَّ إني أتبرأ من حولي وقوتي والتجأ إلى حولك و قوتك. اللَّهُمَّ أعني ولا تُعن عليّ وأنصرني ولا تنصر عليّ واهدني ويسر الهدى لي اللهم اغفر لي، وارحمني، واهدني، واجبرني، وعافني، وارزقني، وارفعني.
Показать все...
10.26 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
«ሀያዕ»💎 «ውዷ ሲሚኝማ እንማከር ሀያዕ ፕሮፋይል አደለም እሱም አይገልፀውም።»             ➴ሀያዕ💎 «ሀያዕ ማለት ከውስጥም ከውጭም ከኛጋር ያለ እውነተኛ ማንነት ነው።» ❶ከዘልዛላ ማንነታችን ሳንታቀብ ፕሮፋይሉ ቢለብስ ምንም ትርጉም የለውም። ❷ካልተፈቀደልን አጂነበይ ጋር ጧት ማታ ቀልድ ዛዛታ መጀናጀን እኝኝኝኝ እያልን አሏህን እያስቆጣን ፕሮፋይል የሀያዕ ቢለብስ ትርጉም የለውም። ⓷ከሀያዕ ሁሉ ሀያዕ በድብቅ ነብስያችን መጥፎን ነገር ስታስብ አሏህ ፍሪ ብለን እራሳችንን ከዚያ መጥሮ ድርጊት ማሸነፍም ነው። ⓸ባጭሩ በሁሉም አካሄዳችን ከሰዎች ለመመሳሰል ሳይሆን(ሀያዕ) ምን እንደሁ እንወቅ።           ➴ኡኽታዬ ብልጦች እንሁን💎 ☞ እስኪ የእውነተኛ እንሁን ቢላሂ..በርግጥ ሰዎችጋ መልካም ቁጥብ መስለን ልንታይ ልንመሳሰል እንችላላን... ☞ወላኪን ከጥበበኛው ሁሉን ጠንቀቆ አዋቂ ከሆነው ጌታችን አሏህ ምንም የምትሰወር ነገር የለችም። ☞ይብቃን እንመለስ ማስመሰል ወላሂ አይጠቅምም። አስኪ እውነተኛ ማንነት እንልበስ በውጭም በውስጥም። "አሏህ ሀይ!እውነተኛ ያንተ መልካም ባሮች የተግባር ሰዎች አድርገን አሚን} منقول الهكاية....
Показать все...
Repost from N/a
اللمحة البدرية.pdf51.51 MB
02:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
3.24 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.