ru
Feedback
Tech's Master Page

Tech's Master Page

Открыть в Telegram

#በዚህ የቴሌግራም ቻናል ↪️ LOGO Commanda with Functions ↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን ↪️Basic Computer Skills ↪️ Creativity (ፈጠራ) ነክ ትምህርቶችን ↪️ Computer and Android Phone App or Software #ከላይ_የተዘረዘሩትና ሌሎችም ገራሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል‼️ #በረሻድ_ሙዘሚል t.me/TechnologyMasterPage

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
198
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Посты канала
2
great
0
3
9. _____ is a single page of information that consists to text, images, sound or video clips on website.
0
4
4. Which of the following is different from others?
0
5
Нет текста...
0
6
Week 1: Lesson 5: Types of Computer based on size ➊. Micro Computer ↪️ It is cheap. ▬ ርካሽ ነው! ↪️ It is very small in size. ▬ መጠኑ ትንሽ ነው! ↪️ It can operate one person at a time. ▬በቀላሉ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት ሊጠቀምበት ይችላል! There are 3 types of Micro Computer A. Desk top:- Designed to fit at a physical desk. ▬ በወንበር አስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! B. Laptop: Designed to fit at lap. ▬ በታፋችን እስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! ✔️It is portable. ▬ ከራሳችን ጋር ይዘነው ከቦታ ወደ ቦታ ማንቀሳቀስ እንችላለን! C. Palmtop:- It is designed to fit at palm. ▬ በእጃችን መዳፍ ይዘን እንድንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! ለምሳሌ:- ስልክ፣ ታብሌት..... ✔️ It is more portable than Laptop. ▬ ከLaptop top በተሻለ መልኩ በጣም በቀላሉ በኪሳችን ይዘነው መንከሳቀስ እንችላለን! ➋. Mini Computer ↪️ It high expensive than micro computer. ▬ ከ Micro Computer የበለጠ ውድ ነው! ↪️ High in size than Micro Computer. ▬ ከ Micro Computer በ መጠን ይበልጣል! ↪️ High in work than micro computer. ▬ ውስብስብ ስራዎችንም በመስራቱ ረገድ ከ Micro Computer ይበልጣል! ➌. Main Fram Computer ↪️ It is less in size than supper Computer. ▬ ከ Supper ኮምፒውተር ውስብስብ ስራዎችን በመስራትና በመጠንም ያንሳል! ↪️ It is less expensive than supper Computer. ▬ ከ Supper Computer በዋጋ ያንሳል! ➍. Super Computer ↪️ It is large in size. ▬ በመጠን ትልቅ ነው (ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች ይበልጣል)! ↪️ It perform highly complex and time consuming opration. ▬ ስራዎችን የምያከናውንበት መንገድ ስራዎቹ በጣም ውስብስብና ከባድ ከመሆናቸው የተነሳ በቀላሉ ማንም ሊያንቀሳቅሳቸው አይችልም፤ ጊዜም በጣም ይፈጃል! ↪️ It is too expensive ▬ ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች የበለጠ(እንደውም ከሌሎቹ ሊነፃፃር በማይችል መልኩ) ውድ ነው! ↪️ It used to study research. ▬ ለከባባድ እና ውስብስብ ለሆኑ ጥናቶች ይጠቅማል! ለምሳሌ ስለ ኮቪድ 19, ኮቪድ 20, Alpha, Beta, ዴልታ ...... የሚባሉትን አይነት ቫይረሶች ስለነሱ ለማጥናት፤ ይህን(Supper Computer) ይጠቀማሉ! በናተው ወንድም፦ #ረሻድ_ሙዘሚል t.me/AndalusTechnology
0
7
Нет текста...
0
8
Нет текста...
0
9
Technology Master Page በሁሉም ማህበራዊ ገፆች እንቅስቃሴ ጀምረናል በ TikTok በሁለት ቀናቶች ብቻ1000+ አባላትን አፍርተናል። ይቀላቀሉን፤ አብረን ራሳችንን በቴክኖሎጂ እናዘምን። ሰዎችን እንጥቀም እኛም እንጠቀም‼️ tiktok.com/@techmasterpage
0
10
Нет текста...
0
11
10. _______ converts information from machine-understandable form to human understandable form.
0
12
ይህን ኹጥባ ሳንለቅ ማሳደር አልቻልንም! -------------- ፕሮፌሰር ሸይኽ ከማል አልጀዛኢሪ ዛሬ የቁርአን ውድድሩ ላይ ስለ ሀበሻ ምድር ያደረጉት ኹጥባ እጅግ ድንቅ ነበር! ሀቂቃ ለመናገር ታሪካዊ ኹጥባ ነበር!! ስለ ሀበሻ በሌሎች አንደበት እንዲህ መስማት ያስደስታል! እነሆ እናነተም ትመለከቱትና ታጣጥሙት ዘንድ ለቀነዋል!!! خطبة الشيخ البروفيسور كمال الجزائري في حفل المسابقة لحفظ القرأن الكريم شارك فيها الحفاظ من دول متنوعة في العالم تم القاؤه في نادي اديس ابابا في الدولة اثيوبيا يونيو 13 عام 2022 الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات 𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎ 𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍 ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ☀️ሁዳ መልቲሚዲያ ቴሌግራም 👇 t.me/huda4eth ፌስቡክ👇 fb.com/huda4eth ዩትዩብ👇 http://www.youtube.com/c/HudaMultimedia
0
13
Нет текста...
0
14
The Prophet (saw) emphasized fasting on the day of Ashura (the 10th day in the month of Muharram), which falls on Friday, July 28th inshAllah. It is highly recommended to fast both the 9th day and the 10th day (Thurs, Jul 27th and Fri, Jul 28th). If that is not possible, scholars have noted that one can fast on the 10th and 11th day (Fri, Jul 28, and Sat, Jul 29th). Nonetheless, it is still commendable to just fast on the 10th day. We ask Allah most High to accept our fasting, and to grant us His mercies and guidance. t.me/Secrets_of_Truth
0
15
Нет текста...
0
16
https://t.me/Wahidcom
0
17
📌 ይህን ሶፍትዌር በመጠቀም ብዙ size ያላቸውን ፋይሎች በፍጥነት ኮፒ እንድናረግ ያስችለናል። Join us @EthioWorldwideStudents @TechnologyMasterPage
0
18
Нет текста...
0
19
✴️ የኢንተርኔት አጠቃቀማችንን ቀለል የሚያደርጉ አቋራጭ ስልቶች --------------- 📍ማውዝ ማንቀሳቀስ ሳያስፈልገን የኪቦርድ ቁልፎችን ብቻ በመጠቀም የኢንተርኔት አጠቃቀማችን ቀላል እና ፈጣን ማድረግ እንችላለን፡፡ 📍1. አዲስ ድረ ገፅ ለመክፈት በተለምዶ አዲስ የድረ ገፅ አድራሻ ለመክፈት http:// ወይም www አስቀድመን እንፅፋለን፡፡ ይሁን እንጂ የምንፈልገውን ድገ ገፅ ስም ብቻ ፅፈን ብቻ <Ctrl> እና <Enter> በአንድ ጊዜ ስንጫን http:// ወይም www ከፊት እንዲሁም “.com” ከኋላ በራሱ ጨምሮ ወደ ድረ ገፁ በቀላሉ መግባት ያስችለናል፡፡ ለምሳሌ፦ ወደ www.facebook.com ድረ ገፅ ለመግባት ቢፈልጉ የሚጠበቅብዎት በአድራሻ መፃፊያ ስፍራው ላይ facebook ብለን ፅፈን Ctrl እና Enter አከታትለን መጫን ብቻ ነው፡፡ የድረ ገፁ አድራሻ መጨረሻው “.org” ከሆነ የፈለግነውን ድረ ገፅ ፅፈን Ctrl + Shift + Enter፤ በ“.net” የሚልቅ ከሆነ ደግሞ Shift + Enter ወደምንፈልገው ድረ ገፅ እንድንገባ ያግዘናል፡፡ 📍2. ከአንድ አምድ ወደ ሌላ አምድ ለመሸጋገር በኢንተርኔት የተለያዩ ቅፆችን በምንሞላበት ጊዜ ከአንዱ አምድ ወደ ሌላ ለመሸጋገር Tab ቁልፍን መጠቀም እንችላለን፡፡ ወደ ኋለኛው አምድ ለመመለስ ደግሞ Shift + Tab አቋራጭ ነው፡፡ 📍3. አዲስ ታብ ለመክፈት - Ctrl + T 📍4. የተከፈቱ ታቦችን ለመዝጋት - Ctrl + W 📍5. ከአንዱ ታብ ወደ ሌላ ታብ ለመሄድ - Ctrl + Page Up ወይም Ctrl + Page Down 📍6. በቅርቡ የዘጋናቸውን ታቦች እንደገና ለመክፈት - Ctrl + Shift + T 📍7. በድረ ገፆች ላይ የፊደላትን መጠን ለመጨመር Ctrl ከዚያም + ፤ ለመቀነስ Ctrl እና የፊደላቱን መጠን ወደነበረበት ለመመለስ Ctrl ከዚያም 0 📍8. መረጃዎችን በአዲስ ገፅ ለመክፈት (Opening link in a new tab) – ልንከፍተው የፈለግነውን ርዕስ ላይ Ctrl ተጭነን ክሊክ ማድረግ፤ ወርድ ላይ ከሆነም የምንፈልገውን የድረ ገፅ አድራሻ በሙሉ መርጠን Ctrlን ተጭነን በመያዝ በአዲስ ገፅ መክፈት እንችላለን። 📍9. የተጣራ ፍለጋ ለማድረግ - የምንፈልገውን ጉዳይ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ማስገባት ለምሳሌ፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ብለን ጎግል ላይ ብንፈልግ ስለ ኢትዮጵያ አልያም ስለ ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮችን በዝርዝር ያመጣልናል። ይሁን እንጂ “የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ” ብለን ብንፈልግ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ብቻ የተመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት እንችላለን። 📍10. የድረ ገፅ አድራሻ መፃፊያ ስፍራን በአጭሩ ለማግኘት - Alt + D ወይም F6 📍11. ጠቃሚ ድረ ገፆችን ለሌላ ጊዜ ለማስቀመጥ ወይም ቡክማርክ ለማድረግ - Ctrl + D + Enter 📍12. ከዚህ ቀደም ያስቀመጥናቸውን የድረ ገጽ አድራሻዎች ለማግኘት - Ctrl + B 📍13. ገፆችን እንደ አዲስ በድጋሚ ለመክፈት (refresh)- Ctrl + Shift + R 📍14. ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማስቆም እና ለማጫወት - K ════❁✿❁ ═══════                                                      🎯 t.me/EthioWorldwideStudents           📣ሌላኛወን የ Technology ቻናላችንን ለመቀላቀል👇 t.me/TechnologyMasterPage facebook.com/Ethio-Worldwide-Students-113133807538863 ▭▭ Facebook Group: facebook.com/groups/916787471774555/ ▭▭ YouTube channel: youtube.com/channel/UCAgflSe6nsrTgZI71rSKOBw ▭▭ Instagram : instagram.com/ethioworldwide ▭▭ Twitter: twitter.com/ethio_worldwide Email: ethioworldwidestudents@gmail.com           #ሁሌም_ከኛ_ጋር_ወደ_ፊት 🏃🏃‍♀ ══════❁✿❁════════ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
0
20
Discuss the following points. 1. Write the difference between input and output devices. 2. List at least three examples of output devices and explain them. 3. What is the central processing unit (CPU)? 4. Discuss different parts of the CPU. t.me/TechnologyMasterPage የነዚህን ጥያቄዎች መልስ በጉሩፓችን ገብታችሁ ሞክሩ! #የጉሩፑ ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) t.me/TechnologyMasterPageGroup
0