Havan COC Preparation
Открыть в Telegram
📌start your journey to pharmacy, DM, DDM, and other health science programs with us. 🎯Recieve guarentee from trusted and top ranked coc center. 🎯Leave all your coc related worries on trusted hands. 📌Register:@havancocPrep_bot For any inquire:@Drhavan
Больше2 250
Подписчики
Нет данных24 часа
-77 дней
-3430 дней
Архив постов
የቲቢ በሽታ ምንድን ነው?
የቲቢ በሽታ በአገራችን በተለምዶ የሳንባ ነቀርሳ የሚባለው በሽታ ነው፡፡ ቲቢ የተባለውን የአሁኑን ሲያሜ ያገኘው ቲዩበርክሎሲስ ተብሎ ከሚጠራው የበሽታው የእንግሊዘኛው ቋንቋ አህጽሮተ-ቃል ነው፡፡ መንስኤውም አልፎ አልፎ እንደሚነገረው ብርድ ወይም ንፋስ ሳይሆን ረቂቅ በሆነው “ማይኮባክቴሪያም ቲዩበርክሎስስ” የተባለ ባክቴሪያ ነው፡፡ ቲቢ “ማይኮባክቴሪያም ቦቪስ” በተባለ ባክቴሪያ የተጠቁ የቤት እንስሳት ወተት ሳይፈላ ቢጠጣ ከእንስሳት ወደ ሰው ሊተላለፍ እንደሚችልም ተረጋግጧል፡፡
ቲቢ የትኛውን የኅብረተሰብ ክፍል ያጠቃል?
ቲቢ ዕድሜን፣ ፆታን፣ ዘርንና ቀለምን ሳይለይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ምንም እንኳን በሽታው ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍሎች ቢያጠቃም በበሽታው በበለጠ የሚጠቁት በአምራች ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙና የቤተሰብ ኃላፊ የሆኑ ዜጎች ናቸው፡፡
በተያያዘም ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት፣ አረጋዊያን፣ የሰውነት መከለከያ አቅማቸው ዝቅተኛ የሆኑ ለምሳሌ ኤች አይ ቪ፣ የካንሠር እና የስኳር ሕሙማን፣ የምግብ እጥረት ያለባቸው፣ በአክታ ምርመራ ቲቢ እንዳለባቸው ከተረጋገጠ ሕሙማን ጋር አብረው የሚኖሩ እንዲሁም በተጨናነቁና በተፋፈጉ ቦታዎች የሚኖሩ/የሚሠሩ/የሚሰባበሱ ሰዎች እንዲሁም የአልኮንና የትምባሆ ሱሰኞችም ለበሽታው ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው፡፡
የቲቢ በሽታ እንዴት ይተላለፋል?
ቲቢ የሚተላለፈው በአብዛኛው በትንፋሽ አማካኝነት ነው፡፡ ይኸውም አንድ በሳንባ ቲቢ የተያዘ ሕመምተኛ በሚስልበት፣ በሚያስነጥስበት፣ በሚተፋበት፣ ወይም በሚናገርበት ወዘተ... ወቅት የቲቢ በሽታ አምጪ ባክቴሪያን የያዙ የአክታ ብናኞች ወደ አየር ስለሚረጩና ብናኞችም በአቅራቢያው ያሉ ሰዎች አየር ወደ ውስጥ በሚተነፍሱበት ጊዜ በቀላሉ ወደ ሳንባው ውስጥ ገብተው ለማጥቃት ዕድል ስለሚያገኙ ነው፡፡
የቲቢ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው?
የቲቢ በሽታ ሰማኒያ ከመቶ የሚሆነውን የሚያጠቃው ሳንባን በመሆኑ የሳንባ ቲቢ በሽታ ዋናው ምልክት ሁለት ሳምንትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ የዘለቀ ሳል ነው፡፡ ሳሉ አክታ ያለውና ደም የቀላቀለ ወይም ያልቀላቀለ ወይም ደረቅ ሊሆን ይችላል፡፡ ሕመምተኛው ከሳሉ በተጨማሪ በደረቱ አካባቢ የውጋት ስሜት፣ መጠነኛ የሆነ ትኩሳት፣ ሌሊት በመኝታ ጊዜ ማላብ፣ የሰውነት ክብደት መቀነስ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስና የሰውነት መድከም የመሳሰሉ አጠቃላይ የሆኑ ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ የበሽታም ምልክቶች እንደተጠቃው የሰውነት ክፍል ዓይነት ይለያያሉ፡፡
የቲቢ በሽታን ማዳን ይቻላል?
ቲቢ መድኃኒት ስለአለው በአግባቡ ከታከሙት የሚድን በሽታ ነው፡፡ የበሽታው ምርመራም
ሆነ ሕክምና በመንግሥታዊና ሕክምናውን እንዲሰጡ በተፈቀደላቸው የግል ጤና ተቀቋማት በነፃ ማግኘት ስለሚቻል ማንኛውም ሰው የበሽታው ምልክቶች ሲታዩበት አገልግሎቱን ወደሚሰጥ ጤና ድርጅት መሄድ ይኖርበታል፡፡ የቲቢ መድኃኒት በታዘዘው መጠንና ጊዜ ባይወሰድ ችግር ያስከትላል፡፡ ስለሆነም ሕመምተኛው የታዘዘለትን መድኃኒት ሳያቋርጥ በየቀኑ መውሰድ ይጠበቅበታል፡፡ ሕክምናው ከተቋረጠ ግን የበሽታ መንስኤ የሆነው ባክቴሪያ የፀረ-ቲቢን መድኃኒቶችን በመላመድ በመደበኛው የቲቢ ሕክምና ዘዴ መዳን የማይችል የቲቢ ዓይነት እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡
መድኃኒት የተላመደ ቲቢ ምንድን ነው?
መድኃኒትን የተላመደ ቲቢ በሽታ መድኃኒት ያልተላመደ ቲቢን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን የተላመደ የቲቢ በሽታ ዓይነት ነው፡፡ በሽታው የሚከሰተው ታካሚዎች መድኃኒቶችን በታዘዘው መሠረት ካላመውሰድና የክትትል ጉደለት ቢሆንም በሽታው መድኃኒት እንዳልተላመደው ቲቢ ሁሉ በትንፋሽ አማካይነትም ይተላለፋል፡፡ መድኃኒት ያልተላመደውም ሆነ መድኃኒት የተላመደ ቲቢ ዓይነቶች መንስኤያቸው፣ መተላለፊያ መንገዶቻቸውና ምልክቶቻቸው ተመሳሳይ ቢሆኑም መድኃኒትን ለተላመደ ቲቢ ሕክምና የሚሰጡ መድኃኒቶች ዓይነትና ብዛት እንዱሁም ሕክምናው የሚፈጅበታ ጊዜ ይለያል፡፡ ይሁን እንጂ መድኃኒትን የተላመደው ቲቢም በአግባቡ ከታከሙት መዳን ይችላል፡፡
የቲቢ በሽታን መከላከል ይቻላል?
መድኃኒት ያልተላመደውንም ሆነ መድኃኒት የተላመደ ቲቢን መከላከል ይቻላል፡፡ ስለሆነም የቲቢ ሕሙማን፣ ቤተሰቦቻቸውና በአጠቃላይ ሕብረተሰቡ የግልና የጋራ ኃላፊነታቸውንና ድርሻቸውን በታማኝነት ቢወጡ የበሽታው የመከላከልና የመቆጣጠር ሥራ እንደሚፋጠን ይታመናል፡፡
@havancocpreparation
Pharmacy students group, where materials will be shared.👇👇👇
https://t.me/aaupharma2015
Arbaminch University
Emerging techno final exam 2012 EC
Join at and share🙏🙏
👇👇👇
@havancoctutorialofficial
▶️ general law coc Exam
▶️ arbaminch University
━━━━━━━━━━━━━━
#arbaminch #coc
Join at and share🙏🙏
👇👇👇
@havancoctutorialofficial
Hawassa university
anthropology exam(2012)
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join at and share🙏🙏
👇👇👇
@havancoctutorialofficial
Bahirdar University
Emerging technology final exam
Join at and share🙏🙏
👇👇👇
@havancoctutorialofficial
▶️ Emerging technology Final Exam
▶️Addis Ababa University
#aau #emerging #final
━━━━━━━━━━━━━━
Join at and share🙏🙏
👇👇👇
@havancoctutorialofficial
▶️ Geography final Exam
▶️ Jimma University
━━━━━━━━━━━━━━
#jimma #geo #final
Join at and share🙏🙏
👇👇👇
@havancoctutorialofficial
▶️ logic Final Exam -2015 EC
▶️ Addis Ababa University
━━━━━━━━━━━━━━
#aau #logic #final
Join at and share🙏🙏
👇👇👇
@havancoctutorialofficial
Exit Exam Schedule ‼️
Department :- 🪭Accounting
🪭 Accounting and Finance
አጠቃላይ በ 43 የፈተና ጣቢዎች በሁለት ዙር የሚፈተኑ ይሆናል ።
አጠቃላይ የ ተፈታኞች ብዛት👉👉37233 ናቸው።
🤝594 ተማሪዎች ከ AAU ወደ AASTU ተመድበው ይፈተናሉ።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@havancoctutorialofficial
Hawassa University
Economics final exam
____
#hu #economics #final
Join at and share🙏🙏
👇👇👇
@ethifreshexam
Hawassa university
anthropology exam(2012)
━━━━━━━━━━━━━━━━━
@ethiofreshexam
