cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

just ፈታ🤣🤣🤣

#Tiktok video 🎬🎬 #Love history 💏❤ #Music 🎶🎼🎼🎹 #Dance 👯👯 #Picthers👫👪 Create @johny926 for any comment inbox ❤️❤️❤️# @johny926 Cross~cross~cross~cross~cross @johny926

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ጀለስ ጫት መቃም ያቆመበትን አንደኛ አመት ጫት በመቃም እያከበረው ነው😜🤣 @justfeta9260
Показать все...
My favourite music 🎵 is your sound @justfeta9260
Показать все...
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።
Показать все...
ጫማ👠 እየሸጠላት አንድ ጊዜ እግሬ ላይ ልለካውና ልየው ስትለው.. #በነገራችንላይ_ፓንትም_እንሸጣለን👙🤣 @justfeta9260
Показать все...
#እንባ አምላክ ነው። እንባ ሲወርድ ውሀ ነው። ሲመለስ ግን እሳት ነው። እንባ ሲወርድ ይበርዳል ያረፈበትን ግን ያቃጥለዋል እና ሰዎች ሲያለቅሱብህ ፍራ ፍርዱን አትችለውም እና። @justfeta9260
Показать все...
ወጣት ልምሰል ብዬ ቀለል ያለ ልብስ ለብሼ ወጥቼ ... ብርድና ዝናቡ ተቀባበሉኝ.... 😜🤣😂 @justfeta9260
Показать все...
አንዷ የrift valley ተማሪ ልትመዘገብ ፎርም እየሞላች Sex ሲሏት #አልፎ_አልፎ_አረጋለሁ😂🤣🤣 @justfeta9260
Показать все...
#በረሮ #አይጥ ትፈራለች #አይጥ #ድመት ትፈራለች #ድመት #ውሻ ትፈራለች #ውሻ #ወንድ ይፈራል #ወንድ #ሴት ይፈራል #ሴት #በረሮ ትፈራለች። @justfeta9260
Показать все...
"ረዳቱ የ7 ብር መንገድ 10 ብር አስከፈለን እና ለምንድነው የጨመረው ስለው በብርዱ ምክንያት ያለዕቅድ ጓንት ገዝቻለሁ አላለም ...😳 @justfeta9260
Показать все...
ሰው እንዴት ከ 65 ተማሪ 61 የወጣውን የውጤት ካርድ ለመውሰድ ሰኔ 30 ይናፍቃል 😤ደሞኮ እናቴ ራሱ ስንተኛ ወጣሽ አትለኝም አልፈሻል? 😂አው ስላት ደሞ እልልልታዋ 😂 ወይ ድሮ እና ሰኔ 30🤔 @justfeta9260
Показать все...