cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Immigration And Citizenship Service-Ethiopia

Больше
Рекламные сообщения
2 057Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
-730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ማስታወቂያ ሠመራ፣ ጋምቤላ እና አሶሳ ቅርንጫፍ  በ15/03/2016 ዓ.ም ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ  ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ቅዳሜ ህዳር 15/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-10፡00 ሰዓት ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። *የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት* ** ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.ics.gov.et ቲክ ቶክ:- http://tiktok.com/@icsofficial2015 ቴሌግራም፦ https://t.me/IcsEthiopiaOfficial Youtube፡-  https://www.youtube.com/@IcsEthiopiaOfficial ፌስቡክ:- FDRE Immigration and Citizenship Service በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡  
Показать все...
Ics ethiopia Official on TikTok

@icsofficial2015 40.9k Followers, 0 Following, 61.2k Likes - Watch awesome short videos created by Ics ethiopia Official

ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጠዋት ተጨማሪ ስም ዝርዝር የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን
Показать все...