cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ETHIO CRYPTO

ይህ ቻናል ከ ዜሮ ተነስተን እንዴት ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንዳለብን የምንማማርበት የቴሌግራም ቻናል ይሆናል :: መልካም ቆይታ !❤️

Больше
Рекламные посты
2 160
Подписчики
-1324 часа
-427 дней
-11030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ይሄንን ያውቃሉ? ➢ እንግሊዝ በወንዶች አውሮፓ ሻምፒዮሺፕ ውድድር ታሪክ ዋንጫውን ሳታነሳ ከየትኛውም ሀገር በላይ 45 ጨዋታዎችን አድርጋለች። @super_zena_be_ethiopia @super_zena_be_ethiopia
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሊስት ቀን መጠበቅ ቀረ። 💪💪 Ably በትላልቅ ድርጅቶች ሚደገፍ ኤርድሮፕ ነው። ጌታን ደስ ሚለው ነገር የሰራችሁትን Ton (ማለትም 1Ton=850ብር) ወዲያው ማውጣት ትችላላችሁ።ሊስት ቀን መጠበቅ ቀረ 💪😘😘😊😊 👉ፈጥናችሁ ለጎደኛችሁ ለቤተሰባችሁ ልካችሁ start እንዲሉት ማድረግ ነው። https://t.me/AblyBot?start=5045027476 https://t.me/AblyBot?start=5045027476
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
✅መታየት ያለባቸው ድንቅ ቦታዎች📌 📌ባሉበት ቦታ ሆነው ⌨️እዛው ድንቅ ቦታው ላይ በአካል እንዳሉ አርጎ 🔝የሚያስጎበኞት website 👌🫥 ✅ከላይ ባለው apk ⌨️ ወይም 9️⃣6️⃣7️⃣6️⃣ላይ 🆗 ብለው በመላክ አሁኑኑ ይመዝገቡ🔴✍️።
Показать все...
መመዝገቢያ.apk0.84 KB
👍 1
🔥 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🔥
Repost from FOR ተማሪ
Фото недоступноПоказать в Telegram
#MAJOR Major በቅርቡ ወደ token convert እንደሚደረግ አሳወቀዋል ፤ Focus አድርጋችሁ ስሩ ። ያልጀመራችሁ 👇👇 https://t.me/major/start?startapp=5045027476 https://t.me/major/start?startapp=5045027476
Показать все...
Repost from HELINA DRAMA
34:05
Видео недоступноПоказать в Telegram
🍿🇪🇹ህሊና ተከታታይ ድራማ🇪🇹 🍿 ➠ Title: ህሊና ከፍል 14 ➠ Quality : HD | በሙሉ ጥራት ➠ Size :133MB ➠ Channel : @Helinadrama0 🙏 Share & React ❤️
Показать все...
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14.mp4133.75 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በስፔን እና እንግሊዝ አጓጊ ጨዋታ ዛሬ ማታ ፍጻሜውን ያገኛል የአውሮፓ ዋንጫ የዋንጫ ጨዋታ ማታ 4 ሰዓት በስፔን እና እንግሊዝ መካከል 74 ሺህ 649 ደጋፊ በሚይዘው በርሊን ስታዲየም ይካሄዳል። ስፔን ፈረንሳይን በመርታት እንዲሁም እንግሊዝ ኔዘርላንድ በማሸነፍ ለፍፃሜው ጨዋታ አልፈዋል። ለፍፃሜው የደረሱት እነዚህ ሀገራት ከዚህ በፊት 27 ጊዜ ሲገናኙ እንግሊዝ 13 ጊዜ አሸንፋለች። በአንፃሩ ስፔን 10 ጊዜ ድል ስታደርግ በቀሪ 4 ጨዋታዎች አቻ ተለያይተዋል። በአውሮፓ ዋንጫ የውድድር መድረክ ስፔን ለ5ኛ ጊዜ ለፍፃሜ ስትደርስ 3 ጊዜ ደሞ ዋንጫውን ማሳካት ችላለች። እንግሊዝ በበኩሏ 2 ጊዜ ለፍፃሜ ብትደርስም ዋንጫውን ማሳካት ግን አልቻለችም። የስፔን አሰልጣኝ ዴ ላ ፊንቴ “እኛ ውስብስብ ግጥሚያ እንጠብቃለን፣ ምክንያቱም ሁለታችንም ምርጥ ቡድኖች ነን፤ በጣም ሚዛናዊ ግጥሚያ እንደሚሆን አምናለሁ፣ ምክንያቱም ይህ ፍጻሜ ነው” ሲል ተናግሯል። የእንግሊዝ አሰልጣኝ ሳውዝጌት በበኩላቸው፥ ስራውን የያዝኩበት ብቸኛው ምክንያት ለአገሪቱ ስኬት ለማምጣት እና የእንግሊዝ እግር ኳስን ለማሻሻል ነው፤ ይህን ቡድን ለፍፃሜ ጨዋታ በማድረሴ በጣም ኩራት ይሰማኛል" ሲል ሀሳቡን ገልጿል። በማታው የዋንጫ ጨዋታ ስፔን በ4-3-2-1 እንዲሁም እንግሊዝ በ3-6-1 አሰላለፍ ወደ ሜዳ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። በሴራን ታደሰ @super_zena_be_ethiopia @super_zena_be_ethiopia
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Dotcoin ዛሬ አዲስ ነገር ጠብቁ ብሏል። ዛሬ ሁሉም ሰው ሲጠብቀው የነበረው ነገር ነው ጠብቁ ብሏል። ምናልባት mining ሊቆም ይችላል። ያልጀመራችሁ ሁላችሁም ጀምሩት እንደ Notcoin አሪፍ Airdrop ነው 👇👇 https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5045027476 https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5045027476
Показать все...
Repost from FOR ተማሪ
✅መታየት ያለባቸው ድንቅ ቦታዎች📌 📌ባሉበት ቦታ ሆነው ⌨️እዛው ድንቅ ቦታው ላይ በአካል እንዳሉ አርጎ 🔝የሚያስጎበኞት website 👌🫥 ✅ከላይ ባለው apk ⌨️ ወይም 9️⃣6️⃣7️⃣6️⃣ላይ 🆗 ብለው በመላክ አሁኑኑ ይመዝገቡ🔴✍️።
Показать все...
መመዝገቢያ.apk0.84 KB
🔥 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🔥
✅መታየት ያለባቸው ድንቅ ቦታዎች📌 📌ባሉበት ቦታ ሆነው ⌨️እዛው ድንቅ ቦታው ላይ በአካል እንዳሉ አርጎ 🔝የሚያስጎበኞት website 👌🫥 ✅ከላይ ባለው apk ⌨️ ወይም 9️⃣6️⃣7️⃣6️⃣ላይ 🆗 ብለው በመላክ አሁኑኑ ይመዝገቡ🔴✍️።
Показать все...
መመዝገቢያ.apk0.84 KB
🔥 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🔥
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዛሬ የ1 ሚልየን ሳይፈር ኮድ  N = - . O = - - - D = - . . E = . S = . . .
Показать все...
👍 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.