cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ETHSS_E

🏨የእውቀቶች ሁሉ ምህዳር🏨 ❤️ለሚወዱት የሚሰጥ ልዩ፡ ስጦታ፡ የደከሙለትን ፡ መስዋዕት ከፍሎ ያገኙትን ያለገደብ ማካፈል ነው። 👍😇😇😇😇😇😇😇😇👍 🤌ይቀላቀሉን፡ ለእናንተ እኛ አለን 🤌 🤌ለጠየቁን ሁሉ ያለገደብ እናገለግላለን✍ t.me/ETHS72

Больше
Рекламные посты
236
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ተመስገን 🙏 መንቃት በጣም ደስ ይላል ዛሬን ማየት አዲስ ቀን መመልከት አዲስ እድል ማግኘት ዛሬን የሰጠንን አምላካችንን እስኪ ከልብ እናመስግነው ! በቀናችን እንጠቀምበት የሚገባውን እናድርግ ! የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
Показать все...
አስተውል ! ✊ ስለትላንቱ ስላለፈው ሁሉ ነገር ተመስገን ትልቅ ትምህርት ቤት ነበር አዎ ዛሬን በዚህ ማንነት እንድንቀበለው የረዳን ትላንታችን ነው ዛሬ ደግሞ ነገአችንን ውብ አድርጎ ለመስራት የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው አሁንም ተመስገን 🙏 የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
Показать все...
ከሆነ ነገረ ተጠበቁ 😂😂 የሆነ ቀን የሆነ ቦታ 🧖‍♂️      ከሆነ ሰው ጋር🧑‍🤝‍🧑 ለሆነ ጉዳይ በሆነ ሰአት   በሆነ ሁኔታ ውስጥ እያለሁ 😒 የሆኑ ሰዎች አይተውኝ 👥👥     ለሆነ ሰው ነገሩትና 🗣🗣    ያ ሰው የሆነ ነገር ብሎኝ 🫂 የሆነ ነገር ውስጥ ገባው ::🙆‍♂️🙆‍♂️
Показать все...
አንተ ካመንክበት ማረጋገጫ አትጠብቅ ፤ አዎ ሁሉም ሰው አንተ የታየህ አይታየውም አንተ የተሰማህ አይሰማውም ስለዚህ ራስህን ብቻ አሳምን ለራስህ ብቻ እርግጠኛ ሁን ከዚያም መንገድህን ቀጥል ! 🙏🙏የተባረክ ነህና የተባረከ ቀን ይሁንልህ🙏🙏
Показать все...
What is sequence In mathematics, a sequence is an ordered list of objects (or events). Like a set, it contains members (also called elements, or terms). The number of ordered elements (possibly infinite) is called the length of the sequence. Unlike a set, the same elements can appear multiple times at different positions in a sequence, and order matters. Here are some examples of sequences: 👉Arithmetic Sequence: An arithmetic sequence is a sequence of numbers in which the difference between any two consecutive terms is constant. This difference is called the common difference. For example, the sequence 2, 4, 6, 8, 10 is an arithmetic sequence with a common difference of 2. 👉Geometric Sequence: A geometric sequence is a sequence of numbers where each term after the first is found by multiplying the previous term by a fixed, non-zero number called the ratio. For example, the sequence 3, 6, 12, 24, 48 is a geometric sequence with a ratio of 2. 👉Fibonacci Sequence: The Fibonacci Sequence is a series of numbers in which each number is the sum of the two preceding ones. Usually starting with 0 and 1. That is 0, 1, 1, 2, 3, 5, 8, 13, 21, 34, and so forth. Constant Sequence: A constant sequence is a sequence where all terms are the same. For example: 7, 7, 7, 7. 👍Remember that in sequences order matters and repetition is allowed.
Показать все...
ከባድ ጊዜያት የጥንካሬ ቁልፎች ናቸው ፤ ስራህ ሲበላሽብህ የፍቅር ግንኙነትህ ላይ ችግር ሲያጋጥምህ የተለያዩ ነገሮች ወደአንተ ሲመጡ ያንን ጊዜ በሚገባ ተጠቀምበት ነገህን የተሻለ ለማድረግ የሚረዳህ ትልቁ ቁልፍህ ነው እና ራሰህን እይበት ! ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏 ❤️❤️ t.me/ETHS72❤️❤️ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
An imaginary number is a real number multiplied by the imaginary unit i, which is defined by its property i2 = −1. The square of an imaginary number bi is −b2. For example, 5i is an imaginary number, and its square is −25. To learn more, stay with Haile
Показать все...
#ጀምር!!!! ዛሬ አንድ ብለህ ሩጫህን ጀምር። እኔም ጀምርያለሁ። 2016 ዓ.ም  በዓለም ላይ ትልቅ ተጽኖ የሚያመጣን አገልግሎት ጀምር፤ እኔ ጀምርያለሁ። 2016 መልካምና አርአርያ የምሆን ቤተሰብ መስርት! እመሰርታለሁ። 2016 በአለም አቀፍ ሽያጭ ጣርያ የሚነካ መጽሐፍ ጻፍ። እኔ ጀምርያለሁኝ። 2016 የሰው ልጆችን ቁስል የሚያክም ክሊንክ ጀምር። 2016 የሰው ልጆችን እንባ የሚያብስ አገልግሎት ጀምር። ጀምርያለሁ። 2016 ልዩነትን ለመፍጠር ወስን! 2016 ሀገራትን የሚያሻግር ፕሮጀክት ጀምር። 2016 እኛ ሰፈር ተወልደህ እኛው ሰፈር ላለመቀበር ወስን። 2016 ህልምህን ለመኖር ወስን ብዙወች ለሐገር ለቤተሰብ ሸክም እንደሆኑ በተወለዱበት አልጋ አፈር ይገባሉ እኔ ግን ለሰው እተርፋለሁ አዳድስ ነገር እማራለሁ አሰራለሁ እትረፈረፋለሁ በል ተነስ አታንቀላፋ ድህነት ቆሻሻ ነው 2016 የሰው ተቀጣሪ አትሁን የራስህን ጀምር እንዴት ደውል። ወይም ቴሌግራም ኮንታክት አድርገኝ 2016 ተራ ጓደኞችህን ሸኝ ፥ድንቅ ወዳጆችን ተቀላቀል። ጓደኛ በስኬትህና በውድቀትህ  ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው። 2016 ከተማህን የሚባርክ ንግድ ጀምር። 2016 አንድ ሳምንት ሞቅ ብሎህ ተንቀሳቅሰህ አትጥፋ!!! ያለፈው ዘመኔን መድገም አልፈልግም የሚል ጠንካ ወኔ ይኑርህ እኔ ጉዞ ጀምሪያለሁ እንዴት ?🫴🫴🫴 ና አብረን ከፍ እንበል አብረን እንስራ መልካም አዲስ ዓመት።  አመቱ በትርጉም የተሞላ ይሁንላችሁ።     ሲሳይ ደርበው ነኝ  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑  0911597006🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑👭👭👭👭
Показать все...
6+3 =9 but so does 5+4. The way you do things isn't always the only way to do them. Respect other people's way of thinking. 🙏🙏Have a nice day🙏🙏
Показать все...
አንድ ቀን እኔም የምፈልግበት እደርሳለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አምላኬ ሆይ ስኬቴን አቅርብልኝ 🙏መልካም የመኝታ ሰአት ለሁላችንም🙏
Показать все...
👍 2