cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@Pretty_girls 👭

Hey welcome to my channel #tik tok challenge👫 #new music&old music🎶🎧? #askige kildoch😂 #school life😍😍 #Hbd pic🎂🎂 #crazy friends💏 Uffff feta becha Pls join አስተያየ promotion creater #cross👇 @jenet27 t.me/jenet_27

Больше
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ከፍቅረኛህ ጋር Horror Movie ከማየትህ በፊት ቀድመህ መመልከት አለብህ that's a must ወንድ ነህ አብረሀት አትጮህም መቼም🚶‍♀ 🫂
Показать все...
U know what ግራ መጋባት means 1 music እየሰማችሁ ሁለት ሰዎች አይምሮችሁ ላይ ሲመጡ🚶‍♀ @herasel
Показать все...
አያቴ አንዲህ አለችኝ ቤትሽን እዲጠብቅልሽ ውሻ እሰሪ አይጦችሽን እዲበላ ድመት አሳድጊ ሚስጥርሽን ግን ለአዳም ዘር አሳልፈሽ እዳትሰጪ❤️💔💔 @herasel
Показать все...
Dad:ብለህ ብለህ ሹሩባ ተሰራሃው,ቆይ ለምን እንደ ሰዉ ወቅቱን ጠብቀህ አትቆረጥም? Me: መፀሀፍ ቅዱሱ "ከራሳችሁ ጠጉር እንኳን ስልጣን የላችሁም" ይላል።😌😌 Dad :ወገኛ, ይድፋህ ልክስክስ
Показать все...
አንዱ መሃል ፒያሣ ላይ በኑሮ ውድነት ብቻውን እያወራ ሲሄድ ምነው በሰላም ነው እለዋለው ምን ቢል ጥሩ ነው... ‘’VOCAL እየተለማመድኩ ነው’’
Показать все...
😔😔😔💔💔💔😔😔😔 ላንቺ ግን አልነበርኩም😢 አዎ ዱርዬ ነኝ………አንቺ ላይ ግን አልነበርኩም አዎ ውሸታም ነኝ………አንቺን ግን አልዋሸሁም አዎ እሰክራለሁ…………ግን ፈልጌ ሳይሆን ስትናፍቂኝ ነው አዎ ባለጌ ነኝ……………አንቺ ላይ ግን አልባለኩም ሌባም ነኝ ………………የሰረኩት ግን ለአንቺ ነው ሌሎችን የራኩት ጉረኛ ሆኜ ሳይሆን አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው ለጥፋቴ ግን ሌሎቹን አልወቅስም አንቺም ቢሆን አንቺም ልክ ነሽ ባይሆን አምናለሁ ሲሆን ያማል አይደል😔 ላንቺ ግን አልነበርኩም……………… አንድ ወር ተቁጠረን ካንቺ ዉጪ ግን አሁንም ሴት ሴት አይመስለኝም ግን እጠብቅሻለዉ fkr ላንቺ ነዉ 🤗🤗🤗 💔💔💔 🥺🥰🥰
Показать все...
*ከሴት ጋር እግር ኳስ ማየት በጣም ያስጨንቃል*🤣 👩🏾‍🦰"የትኞቹ ቡድኖች እየተጫወቱ ነው?" 👨🏽‍🦱"ማን ሲቲ vs ሊቨርፑል" 👩🏾‍🦰"ሊቨርፑልን እወዳለሁ" 👨🏽‍🦱"ጥሩ ቡድን ነው" 👩🏾‍🦰"ሮናልዶ እየተጫወተ ነው?" 👨🏽‍🦱"ለእነዚህ ቡድኖች አይጫወትም" 👩🏾‍🦰"እሺ ጣፋጭ......... ያ ክሪስ ብራውን ነው?" 👨🏽‍🦱😒"አይ....ማኔ ነው😕" 👩🏾‍🦰"እሺ ...ግን አንድ አይነት ናቸው.....ያ ቢጫ ካርድ ለምንድነው?" 👨🏽‍🦱"ለተጫዋቹ ማስጠንቀቂያ ነው" ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ስተርሊንግ አስቆጥሯል። 👩🏾‍🦰💃🏼💃🏼💃🏼💃🏼"ያ ማኔ ነው ጎል ያስቆጠረ?" 👨🏽‍🦱[በጸጥታ] አይ ለማን ሲቲ ስተርሊንግ ነው" 👩🏾‍🦰"እንዴት ነው ማስቆጠር የነበረበት ሊቨርፑል ነው"😡😡😡 👨🏽‍🦱🤐🤐🤐 👩🏾‍🦰"ያ ቀይ ካርድ ምንድነው?" 👨🏽‍🦱"ተጫዋቹ ለተሳሳተ ባህሪ ከሜዳው መውጣት አለበት ማለት ነው😥😓 👩🏾‍🦰"ታዲያ አሰልጣኝ ይሆናል" 👨🏽‍🦱😳😠😖😩😫"አaaaaah ኑኡ" 👩🏾‍🦰"ከትራፊክ መብራቶች ጋር ተመሳሳይ ነው፣ ቢጫ ማስጠንቀቂያ ቀይ አደጋ" 👨🏽‍🦱" በትክክል ውዴ" 👩🏾‍🦰"አረንጓዴ ካርዱስ?" 👨🏽‍🦱"በጨዋታው መስክ እንደዚህ ያለ ነገር የለም" 👩🏾‍🦰"ሊቨርፑል የአለም ዋንጫን እንዲያሸንፍ እፈልጋለሁ" 👨🏽‍🦱🤐🤐🤐🤐 👩🏾‍🦰"ሚስተር ቢን የሚመስለው ማን ነው የቆመው?" 👨🏽‍🦱🥺😰😓"የማን ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ነው" 👩🏾‍🦰"ለምን አይጫወትም?" 👨🏽‍🦱: @herasel
Показать все...
እንደ member ደቅ ብላቹ post ብቻ የምታዩ adminoch እግር ብሉ💀
Показать все...
"በህይወቴ አንድ ግዜ ክፍለ ሀገር ብሄድ ከበውኝ Money Money አሉኝ" ብሎ Post አላደረገም #My_brother n እና e መሃል K'ን ረስተሃል
Показать все...