943
Подписчики
+424 часа
+357 дней
+16330 день
Архив постов
#ዮም_ፍስሐ_ኮነ
ዮም ፍስሐ ኮነ (፪)
በእንተ ልደታ ለማርያም
በባርነት ሳለን
ኃጢአት በአለም ነግሳ
በድንግል መወለድ
ቀረልን አበሳ
እግዚአብሔር መረጠሸ
ልትሆኚው እናቱ
ይኸው ተፈፀመ
የዳዊት ትንቢቱ
#አዝ
የሔዋን ተስፋዋ
የአዳም ዘር ህይወት
የኢያቄም የሐና
ፍሬ በረከት
ምክንያተ ድኂን
ኪዳነምህረት
ድንግል ተወለደች
የጌታዬ እናት
#አዝ
በሔዋን ምክንያት
ያጣነውን ሰላም
ዛሬ አገኘነው
በድንግል ማርያም
የምስራች እንበል
ሀዘናችን ይጥፋ
ተወልዳለችና
የአለም ሁሉ ተስፋ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር
መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር (2)
ይቀሰቅሰኛል ለስሙ እንድዘምር (2)
ፊቱን እየፀፉት/ እየተንገላታ (2)
በጦር እየወጉት /ይሰጣል ይቅርታ (2)
እነርሱ እየጠሉት/ እርሱ ይወዳቸዋል (2)
አስረው ሲጎትቱት/ ይከተላቸዋል (2)
ፃድቁን ሃጥእ ነው/ እውነትን ሃሰት (2)
እያሉ ሲጮሁ /ይሰቀል ይሙት (2)
እየመረመረው/ ፍጡር ፈጣሪን (2)
ክርስቶስን አስሮ/ ፈታው በርባንን (2)
ጀርባውን ሲገርፉት በሚያቃጥል ጅራፍ
በምህረት ያዛቸው በይቅርታው እቅፍ (2)
ጨክነው ሲያጠጡት መራራ ሃሞት (2)
ደሙን አፈሰሰ ጎኑን ሲወጉት (2)
ግምጃን አለበሱት/ ቀሚሱን ገፈው (2)
በራሱም አኖሩ/ እሾህ ጎንጉነው (2)
የአይሁድ ንጉስ ሆይ/ እያሉ ዘበቱ (2)
ለህይወት ሆናቸው/ የክርስቶስ ሞቱ (2)
መዝሙር
ሊቀ-መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
Repost from N/a
🌧 ቅዱስ ሩፋኤል አሳድገኝ!
💁ልጅ ሆነን ጳጉሜ 3 ቀን የሚዘንበውን ዝናብ ሰውነታችን ላይ እየዘነበ የምንጸልየው ጸሎት “ቅዱስ ሩፋኤል አሳድገኝ!” የሚል ነበር፡፡ በልጅነት እድሜያችን በየመንደሩ እየሮጥን ራቁታችንን ሆነን የተጠመቅነው ጸበል ስንቶቻችን ትዝ ይለን ይሆን?
💠 ዘመናዊነት ማለት ጠቃሚ የሆኑ እሴቶታችንን በማሳደግ ለተተኪዎቻችን ማስተላለፍ መቻል ነው፡፡ ይህን በጎ እሴት በጳጉሜ ወር ለልጆቻችን በማስተማር የበረከቱ ተሳታፊዎች ማድረግ አለብን፡፡ ቅዱሳን መላእክት ያሳድጉናል ያድኑናል ስንል የተሳሳትን የእግዚአብሔር አምላካችንን አምላክነት ወስደን ለቅዱሳን መላእክት እየሰጠን አይደለም፡፡ የቅዱሳን መላእክት አዳኝነት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ ጋር የሚነጻጸርም አይደለም፡፡ ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ሥልጣን ዕለት ተዕለት ከሚገጥሙን ልዩ ልዩ ፈተናዎች ይታደጉናል እንጂ፡፡ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙርያ ይሰፍራል ያድናቸዋልም” እንዳለ በቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ ጳጉሜ 3 የቅዱስ ሩፋኤል መልአክ መታሰቢያ ይከበራል፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል የጦቢትን ዓይን ያበራበትና ወለተ ራጉኤልን ተቆራኝቷት ከነበረው ጋኔን ያዳነበት መሆኑ በመጽሐፈ ጦቢት በስፋት ተገልጿል /መዝ. 337/፡፡
ከጥናት እና ሥልጠና ክፍል የቀረበ
🕯መልክዓ መድኃኔዓለም🕯
ሰላም ለዝክረ ስምከ መድኃኔዓለም ሆይ ምስጋና የሁልጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራዊያን ፃድቃን ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሠላም እልሃለሁ🕯🤲
ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ በሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሀሞት የጠጣህ ያቀረብኳትን አነስተኛ ምስጋና በቸርነትህ ተቀበል አሜን🕯🤲
ሰላም ለመልክእከ መድኃኔዓለም ሆይ ለፃድቃን ያይደለ ለኃጣንን ለማዳን በራሱ ደም ለተጥለቀለቀ መልክእህ ሠላም እልሃለሁ🕯🤲
አቤቱ በመንግስትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ኅልፍት የሌለብህ ለአንተ ለንጉስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል አቤቱ የቅዱስ አብ አካላዊ ቃል የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ላንተ ክብር ምስጋና ይገባል ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን🕯🤲🤲🤲🕯መልክዓ መድኃኔዓለም🕯
ሰላም ለዝክረ ስምከ መድኃኔዓለም ሆይ ምስጋና የሁልጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራዊያን ፃድቃን ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሠላም እልሃለሁ🕯🤲
ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ በሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሀሞት የጠጣህ ያቀረብኳትን አነስተኛ ምስጋና በቸርነትህ ተቀበል አሜን🕯🤲
ሰላም ለመልክእከ መድኃኔዓለም ሆይ ለፃድቃን ያይደለ ለኃጣንን ለማዳን በራሱ ደም ለተጥለቀለቀ መልክእህ ሠላም እልሃለሁ🕯🤲
አቤቱ በመንግስትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ኅልፍት የሌለብህ ለአንተ ለንጉስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል አቤቱ የቅዱስ አብ አካላዊ ቃል የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ላንተ ክብር ምስጋና ይገባል ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን
✞ ታቦር አበራ ✞
ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና
እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጕድ ሆኗልና
አነቃን ለምስጋና
ሙሴም የቀደመው ሰዉ ኤልያስ ኃይለኛው
ተገኝተዋል በታቦር ምስክርህ ሆነው
እኛም ከገናናው ክብር ያባቱን ቃል ሰምተናል
በረዶ ሆኗል ልብሱ እፁብ እፁብ ብለናል
/አዝ = = = = =
ቃል ገብተህልኝ ነበር ልታሳየኝ ክብርህን
ንገስ ከሞት ገስግሰህ አይቸሃለሁ አሁን
የሳት ፈረሶች አሉህ ታዋጊው የኔ ጌታ
አርሙኒየም ደስ አለው ስሳራን ስለመታ
/አዝ = = = = =
እጠብቅሃለሁኝ በምታልፍበት ቆሜ
መብራቶቼን አብርቼ ነጩን ልብስ ተሸልሜ
የዳዊት ልጆይ ግባ ኢየሱስ ወደቤቴ
ብልኤል እልሀለሁ ድናለች ሰውነቴ
/አዝ = = = = =
ሁሉንም ብታከብር ሁሉንም ብትምረው
ማነው ቸርነትህን የሚከለክለው
ጠዋትም የተጠራ አምሽቶ የገባው
ሆነዋል ባለዋጋ ከበዛው ስጦታው
/አዝ = = = = =
የረዳኸው ይናገራል ያሰበከው በሕይወቱ
አቤነዘር እያለ ይዘምር ባንደበቱ
በደስታየም ቀን አለህ አይሃለሁ ከጎኔ
ከነጋር አ ልቅሰሃ አሳዝኖህ ሀዘኔ
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMAR
✞ በድንግል አመረ ህይወቴ ✞
በድንግል አመረ ህይወቴ
በማርያም አማረ ህይወቴ
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ
በድንግል አማረ ከሞት መሀል ነጥቀሽ
በድንግል አማረ ነፍስን ዘራሺብኝ
በድንግል አማረ ሀጢያተኛ ሳለሁ
በድንግል አማረ ሰው አድርገሽ አቆምሺኝ
በድንግል አማረ ሀዘን መከራዬ
በድንግል አማረ ታሪክ ሆኖ ቀረ
በድንግል አማረ ህይወቴም በአንቺ
በድንግል አማረ በድንግል አማረ
በማርያም አማረ
/አዝ = = = = =
በድንግል አማረ ሀጢያትን አብዝቼ
በድንግል አማረ ለምፅ ቢያጠቃኝም
በድንግል አማረ አንቺ እያነፃሽኝ
በድንግል አማረ ዳግም ብጨቀይም
በድንግል አማረ እሩሩ ነሽና
በድንግል አማረ ምልጃሽ አይዘገይም
በድንግል አማረ ስምሽን ስጠራ
በድንግል አማረ አታሳፍሪኝም(×፪)
/አዝ = = = = =
በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ
በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ
በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ
በድንግል አማረ ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብኝ
በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ
በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ
በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ
በድንግል አማረ በድንግል አማረ
በማርያም አማረ
/አዝ = = = = =
በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ
በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ
በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ
በድንግል አማረ ፊቱን ሲያዞርብኝ
በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ
በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ
በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ
በድንግል አማረ በቃጥላ አማረ
በግሸን አማረ
👉 ዘማሪ ያብስራ ሲሳይ
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
✞ በድንግል አመረ ህይወቴ ✞
በድንግል አመረ ህይወቴ
በማርያም አማረ ህይወቴ
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ
በድንግል አማረ ከሞት መሀል ነጥቀሽ
በድንግል አማረ ነፍስን ዘራሺብኝ
በድንግል አማረ ሀጢያተኛ ሳለሁ
በድንግል አማረ ሰው አድርገሽ አቆምሺኝ
በድንግል አማረ ሀዘን መከራዬ
በድንግል አማረ ታሪክ ሆኖ ቀረ
በድንግል አማረ ህይወቴም በአንቺ
በድንግል አማረ በድንግል አማረ
በማርያም አማረ
/አዝ = = = = =
በድንግል አማረ ሀጢያትን አብዝቼ
በድንግል አማረ ለምፅ ቢያጠቃኝም
በድንግል አማረ አንቺ እያነፃሽኝ
በድንግል አማረ ዳግም ብጨቀይም
በድንግል አማረ እሩሩ ነሽና
በድንግል አማረ ምልጃሽ አይዘገይም
በድንግል አማረ ስምሽን ስጠራ
በድንግል አማረ አታሳፍሪኝም(×፪)
/አዝ = = = = =
በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ
በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ
በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ
በድንግል አማረ ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብኝ
በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ
በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ
በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ
በድንግል አማረ በድንግል አማረ
በማርያም አማረ
/አዝ = = = = =
በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ
በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ
በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ
በድንግል አማረ ፊቱን ሲያዞርብኝ
በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ
በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ
በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ
በድንግል አማረ በቃጥላ አማረ
በግሸን አማረ
👉 ዘማሪ ያብስራ ሲሳይ
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
💠ዝቅ ብየ ላመስግነው♥️
ዝቅ ብየ ላመስግነው
ጉልበቴ ነው ላወድሰው
የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል
የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል
ምን አገኘ ሰው ይለኛል
ላያኖረኝ ይጨነቃል
መኖሪያየ በሰማይ
አባት አለኝ ኤልሻዳይ
አባትና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነብስ
ህይወቴ ነው ክርስቶስ ♥️
ተራመድኩኝ በጉልበቴ
ስላቆመኝ ደጉ አባቴ
እሩቅ አይደል ቅርቤ ላለው
ምስጋናየ ለእርሱ ይድረሰው
አባትና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነብስ
ህይወቴ ነው ክርስቶስ♥️
የከበረ የተፈራ
ምረት ያለው የሚራራ
ያገኘኝን አይቻለሁ
ሞት አያየኝ ፊቱ እያለሁ
አባትና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነብስ
ህይወቴ ነው ክርስቶስ♥️
ርህራሄው ስላኖረኝ
ከሰው ድንኳን
የኔስ ጌታ ያስደንቃል
በልቤ ላይ ቤቱን ተሰርቷል
አባትና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነብስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ ♥️
ለየትኛውም ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ❤️
💠 እቅሌስያ ዘተዋሕዶ 💠
╭══•|✣:❖๑✟๑❖✣|: ══╮
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
╰══•|✣:❖๑✟๑❖✣|: ══╯
✞ አኑሮኛል ቸርነትህ ✞
አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የሌለው ደግነትህ(2)
እንዳንተ አይነት ከዬት ይገኛል
ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል(2)
ያቺ ፈዋሽ አዳኝ እጅህ
ዛሬም ለኔ ተሰርግታ
በሐጢያት ርቄ እንዳልጓዝ
አስረህኛል በውለታ
ደግሞስ ህይወት ምርጫ ቢሆን
ካንተ ወደማን ይኬዳል
አባቴ ፍቅርህ እኮ
ጌታዬ ፍቅርህ እኮ
አለምን ያስክዳል
/አዝ=====
ሞቸ ነበር ተቀብሬ
ጌታ ወደ እኔ ባትመጣ
አንተ ሞቴን ባትሞትልኝ
ወዴት ነበር የእኔ እጣ
ከንቱ ነበር ማንነቴ
ተሽናፊ ለዚች ዓለም
ግን አንተ የያዝከው
አባቴ የያዝከው
ይኖራል ዘላለም
/አዝ=====
መቅደስህን ተጠግቼ
አይቻለሁ ብዙ ነገር
በልቤ ውስጥ ያስቀመጥኩት
እንዲህ ለሰው ማይነገር
ግን የሆነው ሁሉም
ሆኖ የለም ዛሬ ያላረፈ
የመከራው እሳት
የፈተናው እሳት
ባንተ እየታለፈ
/አዝ=====
አይጠፋኝም ያ ፈገግታ
ልጅ ብለህ ያሳየህኝ
አመፅኛ መጥፎም ሆኜ
በትክሻህ ላይ ያኖርከኝ
እንዲህም አይነት ወዳጅ አለ
እየጠሉት የሚያፈቅር
ስሙም ኢየሱስ ነው(2)
የፅድቃችን ሚስጥር
/አዝ=====
ስነፈርቅ ሳለቅስብህ እሺ
እያልከኝ ሁሉም ሆነ
ማይሆንለት ነገር የለም
ለካስ ባንተ የታመነ
መቸኮሌ መጣደፌ
አምላኬ ሆይ በከንቱ ነው
መፈፅሙ ላይቀር(2)
ጌታዬ አንተ ያልከው
👉አኑሮኛል ቸርነትህ
👉ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንዲዳረስ
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
@AELAFT_ZEMARE
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔
⚪ ⚪ ⚪
° ሃሌ ሉያ °
🔊 ዘማሪ ይገረም ደጀኔ 🔊
✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
💚@mezmurochh💚
💛@mezmurochh💛
❤@mezmurochh❤
|❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
