cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

REMEDAN TUBE

☞በቻናሉ ውስጥ ⇩⇩√ 🖱 Entertainment 🖱 ጥናታዊ ጽሁፎች 🖱 ቪዲዎች 🖱 ጥቆማዎች 🖱 አስተማሪ የሆኑ ትረካዎች እና 🖱 ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ።

Больше
Рекламные посты
4 738
Подписчики
-1024 часа
-597 дней
-16030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#አስታውሱኝም አስታውሳችኃለሁና":🍃 ☞☞የነቢዩ ﷺአስተናጋጅ የነበረው አነስ ኢብን ማሊክ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ አሉ። #አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሙስሊም ወንድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም።” {ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል} عَنْ أَبِي حَمْزَةَ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ خَادِمِ رَسُولِ اللَّهِ  ﷺ عَنْ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ: “لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ”. {رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ  وَمُسْلِمٌ }  ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓ 彡🌸@Remedan_tube☜join us ┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━
Показать все...
👍 3
sticker.webp0.10 KB
☞ሰባቱ የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች (ሸርጦች)✅✅ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ ናበጣም አዛኝ በኾነዉ፦ 1.ዕውቀት፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት እና ቃሉ ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ማወቅ ማለት ነው፡፡ ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአላህ ቃል ነው፡፡ ﻭَﻟَﺎ ﻳَﻤْﻠِﻚُ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺪْﻋُﻮﻥَ ﻣِﻦْ ﺩُﻭﻧِﻪِ ﺍﻟﺸَّﻔَﺎﻋَﺔَ ﺇِﻟَّﺎ ﻣَﻦْ ﺷَﻬِﺪَ ﺑِﺎﻟْﺤَﻖِّ ﻭَﻫُﻢْ ﻳَﻌْﻠَﻤُﻮﻥَ ﺍﻟﺰﺧﺮﻑ : ٨٦ (እነዚያም ከአላህ ሌላ የሚያመልኳቸዉ እነሱ የሚያውቁ ሆነው በእውነት ከመሰከሩት በስተቀር ምልጃን አይችሉም) አል-ዙኸሩፍ 86 2.እርግጠኛነት፡- በአላህ ብቸኛ አምላክነት ላይ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ መሆን ነው፡፡አላህ እንዲህ ይላል፡- ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟِﻪِ ﺛُﻢَّ ﻟَﻢْ ﻳَﺮْﺗَﺎﺑُﻮﺍ ﻭَﺟَﺎﻫَﺪُﻭﺍ ﺑِﺄَﻣْﻮَﺍﻟِﻬِﻢْ ﻭَﺃَﻧْﻔُﺴِﻬِﻢْ ﻓِﻲ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃُﻭﻟَﺌِﻚَ ﻫُﻢُ ﺍﻟﺼَّﺎﺩِﻗُﻮﻥَ ﺍﻟﺤﺠﺮﺍﺕ: ١٥ ({እዉነተኞቹ} ምእመናን እነዚያ በአላህና በመልእክተኛዉ ያመኑት ከዚያም ያልተጠረጠሩት ናቸው) አል-ሑጁራት 15 የአላህ መልእክተኛም (  ﷺ:) ለአቡ ሑረይራ (ረዲየ አላሁ አንሁ) እንዲህ ብለውታል፡- ‹‹ ከዚህ አጥር በስተጀርባ የአላህን ብቸኛ አምላክነት ከልቡ በእርግጠኝነት የሚመሰክር ሰው ብታገኝ በጀነት አበስረው፡፡›› ሙስሊም ዘግበዉታል 3.መቀበል፡- የላኢላሀ ኢለላህን መልእክት (አላህን በብቸኝነት ማምለክን) ከልብ መቀበልና ለሌላ አካል የሚከናወኑ አምልኮቶችን መተው ነው፡፡ ይህንን ያልተቀበለ ግን አላህ ኩራተኛነታቸውን እና አለመቀበላቸው እንዲህ በማለት ከገለፃቸው ሙሽሪኮች መደዳ ይሰለፋል፡፡ ﺇِﻧَّﻬُﻢْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﺇِﺫَﺍ ﻗِﻴﻞَ ﻟَﻬُﻢْ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻳَﺴْﺘَﻜْﺒِﺮُﻭﻥَ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ: ٣٥ – ٣٦ (እነርሱ፤ ‹ከአላህ ሌላ አምልኮት የሚገባው ሆኖ የሚመለክ አምላክ የለም› በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበር፡፡ እኛ ለእብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን ይሉም ነበር፡፡) አልሷፋት 35-36 4.መታዘዝ፡- ይህ ማለት ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› የሚለው የምስክርነት ቃል ለሚያመላክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡ አላህ  እንዲህ ይላል፡- ﻭَﻣَﻦْ ﻳُﺴْﻠِﻢْ ﻭَﺟْﻬَﻪُ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺤْﺴِﻦٌ ﻓَﻘَﺪِ ﺍﺳْﺘَﻤْﺴَﻚَ ﺑِﺎﻟْﻌُﺮْﻭَﺓِ ﺍﻟْﻮُﺛْﻘَﻰ ﻭَﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻋَﺎﻗِﺒَﺔُ ﺍﻟْﺄُﻣُﻮﺭِ ﻟﻘﻤﺎﻥ : ٢٢ (እርሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን (በመታዘዝና በመተናነስ) ወደ አላህ የሚሰጥ ሰው ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ…) ሉቅማን 22 5. እውነተኝነት፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ እውነተኛ መሆን ማለት ነው፡፡ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ይላሉ ‹‹ማንኛውም ከልቡ በእውነተኛነት በአላህ ብቸኛ አምላክነትና በሙሐመድ (  ﷺ:) መልዕክተኝነት የሚመሰክር ሰው አላህ ከእሳት እርም ይለዋል ›› ቡኻሪ ዘግበዉታል 6. ☞መውደድ፡- ይህ ማለት ላኢላሀ ኢለላህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ፣ አላህን እንዲሁም አላህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ ሰዎችን መውደድ ነው፡፡ አላህ (ሱ በሃናወተዓላ) እንዲህ ይላል ፡- ( ﻭَﻣِﻦَ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﻣَﻦْ ﻳَﺘَّﺨِﺬُ ﻣِﻦْ ﺩُﻭﻥِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃَﻧْﺪَﺍﺩًﺍ ﻳُﺤِﺒُّﻮﻧَﻬُﻢْ ﻛَﺤُﺐِّ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺃَﺷَﺪُّ ﺣُﺒًّﺎ ﻟِﻠَّﻪِ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ: ١٦٥ (ከሰዎችም አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው ከአላህ ሌላ ባለንጣዎችን (ጣዖታትን) የሚይዙ አሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ (ከነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው) አል በቀራህ 165 7. ☞ማጥራት፡- ይህም ማለት የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አለበት፡፡ እንዲሁም በዚህ የምስክርነት ቃል የዱንያ ጥቅማጥቅሞችን ከመከጀል፣ ከይዩልኝ እና ይስሙልኝ መጥራት አለበት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ( ﷺ:)  እንዲህ ብለዋል ‹‹የቂያማ ዕለት የኔን ምልጃ በማግኘት ዕድለኛ የሚሆነው ላ ኢላሀ ኢለላህን ከልቡ ያለ ሰው ነው፡፡›› ቡኻሪ ዘግበዉታል።  ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓ 彡🌸@Remedan_tube☜join us ┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━
Показать все...
👍 5
sticker.webp0.63 KB
👍 3
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ  እንዴት ከረማችሁ አልሀምዱሊላህ እኔ ደህና ነኝ በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጠዉ የነበሩ ደርሶች እና ፁሁፎች ከነገ ጀምረዉ የሚቀጥሉ መሆናቸዉን  በአክብሮት ላሳዉቃችሁ እወዳለዉ። እስካዉሁን በመጥፋቴ ይቅርታን ወይንም አዉፍታን በመጠየቅ ወደ ትምህርታችን እንድንመለስ በአክብሮት እጠይቃለዉ ። አዉፉ በሉኝ ስላልተመቸኝ ነዉ የጠፋዉት። ከዛ በፊት ይጨመር ወይንም ይቀነስ አሊያም ይስተካከል የምትሉት ነገር  ካለ በዚህ አድራሻ ሀሰባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። بارك الله فيكم✍✍🌷👇👇 ሀያት ቢንት ኸዲር
Показать все...
👍 5
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለ1445ኛው ኢድ አል አድሃ/አረፋ በዓል በሰላም አደረሰን።፣ አደረሳችሁ ! ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያን እንኳን ለ1445ኛው ኢድ አል አድሃ/አረፋ በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል።  ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓ 彡🌸@Remedan_tube☜join us ┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━
Показать все...
👍 4
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁         تقبل الله منا ومنكم صالح اﻷعمال 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈                        عيد مبارك 🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈                Eid-Mubarek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉                ዒድ–ሙባረክ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 🌹إخواني الأعزاء واحبابي الأجلاء من آبائي وأمهاتي وإخواني  وأخواتي  دعاة إلى الله ومشايخ وطلبة العلم تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، عيدكم مبارك. 🌿غفر الله لنا ولكم، ووفقنا وإياكم لمرضاته وأعاده الله علينا ونحن في عز وكرامة وسعادة وأدام علينا وعليكم نعمة السنة والأمن   إنه ولي ذلك والقادر عليه 🔻كبروا الله الله أكبر ألله أكبر ... ✍أخوكم محمد خضر  ┏━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━┓ 彡🌸@Remedan_tube☜join us ┗━━━ ◌‌༄ ━━━━🌸━━
Показать все...
ተክቢራ.mp369.96 MB
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወንጀሉ ላሳሰበው ሰው ትልቅ ብስራት «የአረፋ ቀን ፆም የሁለት አመት ወንጀል ያብሳል።» ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው። ከአቡቀታዳህ ተይዞ እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ {ያለፈውንም የወደፊቱንም (የሁለት) አመት ወንጀል ያብሳል}። ሙስሊም ዘግቦታል። ይህ ሀቂቃ ለተጠቀመበት ሰው ትልቅ እድል ነው። √√የአረፋ ቀን ማለት፦ ⸕ሰዎች ከጀሀነም ነፃ የሚወጡበት ⸕ወንጀሎቻቸው በብዛት የሚማርበት ⸕ዱአቸው ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት ⸕አረፋ ተራራ ላይ በቆሙት ባሮቹ አላህ የሚፎክርበት ⸕የሀጅ ዋና ሩክን የሆነው አረፋ ተራራ ላይ የሚቆምበት ⸕አላህ እዝነቱ ለባሮቹ የሚቸርበት የአመቱ ምርጥ ቀን ነው። ⁌ይህንን ወሳኝ ቀን፦ ☞ቀኑን በመፃም ☞ዱአ በማብዛት ☞ቁርአን በመቅራት ☞ዚክር በመዘከር ☞ሶደቃ በመስጠት ☞ተክቢራ በማብዛትና 👉በሌሎችም መልካም ስራ ላይ ሆነን ልናሳልፈው ይገባል። @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
Показать все...
👍 6🥰 1
!!!!!!!! ጥቆማ !!!!!!!!!! #ዛሬ ከመሸ የዙል-ሒጃህ ጨረቃ  ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ሲሆን እሁድ ሰኔ 9 ደሞ የዒደ-ል-አዽሓህ በዓል ይሆናል። ☞ከዚህ ሰዐት ጀምሮ የወርቃማዎቹ የዱንያ ንጉስ እና ቅዱስ ቀናቶች ነፋስ መንፈስ ጀምሯል። ☞በእውነቱ ለዚህ ዐይነታ ፀጋ መወፈቅ በራሱ ትልቅ የሆነ መመረጥ ነውና አላህን እናመስግን። ☞አደራ ትኩረታችን በአጠቃላይ አላህ ወደሚወዳቸው ዒባዳዎች ላይ ይሁን። 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን #ሼር!👇             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Показать все...
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

👍 10
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.