ru
Feedback
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

Открыть в Telegram

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.

Больше
3 302
Подписчики
+324 часа
+157 дней
+9130 день
Архив постов
Qo'annoon itti fayyadama Macaafa Qulqulluu magaalaa Weyxootti gaggeeffamee jira. _ _ _    _ _ _ Tajaajila hiikkaa Macaafa Qulqulluu Waldaan Warra Wangeelaa Makaana Yesus Itiyoophiyaa gaggeessitu keessaa isa tokko kan ta'e, piroojaktii hiikkaa Macaafa Qulqulluu afaan Tsamaay irratti qo'annoon kan taasifame yoo ta'u, qo'annicha irrattis piroojakticha irratti afaan hiikuudhaan kan tajaajilan, koreewwan gamaggamaa, akkasumas koreewwan afaanichaa hirmaatanii jiru. Yeroo ammaa kanatti, Kakuu Haaraan afaan Tsamaayiin xumuramee adeemsa maxxansaa irra kan jiru yoo ta'u, gareen hiiktotaas hojii Kakuu Moofaa hiikuu  itti fufanii jiru. Qo'annicha, tajaajiltoonni itti fayyadama Macaafa Qulqulluu Waldichaa fi gorsaan hiikkaa Macaafa Qulqulluu, waajjira piroojaktichaa kan magaalaa Weyxootti argamutti gaggeessanii jiru. * *    * * *     * * Scripture engagement survey was conducted in Weyto _ _ _    _ _ _ A scripture engagement survey was conducted in the Tsemay language translation project, in one of the EECMY Bible translation projects. On the survey, translators, reviewers, and language committees of the project participated. At its current stage, the translation of the Tsemay New Testament has been completed and now it is in the process of publication. Following that, the translation team is working on the Old Testament. Scripture engagement staff of the church led the survey with the translation project consultant at the town of Woyto, where the project's translation office is located. ለበለጠ መረጃ ሌሎች የቤተ ክርስቲያኒቱን የመረጃ ምንጮች ይከታተሉ፡ Facebook- facebook.com/profile.php?id=100072514116480 Telegram- https://t.me/EECMYeth YouTube- https://youtube.com/@mekaneyesusofficial?si=akgvpEk4kx1nNUoM

የቅዱሳት መፃህፍ አጠቃቀም የዳሰሳ ጥናት በወይጦ ተካሂዷል _ _ _ _ _ _ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ከምታካሂዳቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም አገልግሎቶች መካከል አንዱ በሆነ
+3
የቅዱሳት መፃህፍ አጠቃቀም የዳሰሳ ጥናት በወይጦ ተካሂዷል _ _ _    _ _ _ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ከምታካሂዳቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም አገልግሎቶች መካከል አንዱ በሆነው የፀማይ ቋንቋ ትርጉም ፕሮጀክት የዳሰሳ ጥናት የተካሄደ ሲሆን በጥናቱም ላይ በፕሮጀክቱ በተርጓሚነት፣ በገምጋሚነት እና በቋንቋ ኮሚቴነት የሚያገለግሉ ተሳትፈዋል። በአሁኑ ሰዓት የፀማይ ቋንቋ አዲስ ኪዳን ትርጉም ተጠናቆ በህትመት ሂደት ላይ የሚገኝ ሲሆን የትርጉም ቡድኑም የቡሉይ ኪዳን የትርጉም ሥራን ቀጥሏል። የዳሰሳ ጥናቱን የቤተክርስቲያኒቱ ቅዱት መጻሕፍት አጠቃቀም አገልጋዮች እና የትርጉም ፕሮጀክቱ አማካሪ ወይጦ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የትርጉም ቢሮ መርተውታል። * *    * * *     * *

#አትሌት_ጽጌ_ዱጉማ #መጽሐፍ_ቅዱስ_ለሁሉም #እኔም_እሮጣለው #በአርባ_ምንጭ_ከተማ ከጥቅምት 22-24/2017 ለበለጠ መረጃ ሌሎች የቤተ ክርስቲያኒቱን የመረጃ ምንጮች ይከታተሉ፡ Facebook- facebook.com/profile.php?id=100072514116480 Telegram- https://t.me/EECMYeth YouTube- https://youtube.com/@mekaneyesusofficial?si=akgvpEk4kx1nNUoM

Pirezdaantiin Waldaa Warra Wangeelaa Makaana Yesus Itiyoophiyaa Lubni Dr Yoonaas Yiggazuu, amantoonni fi warri amantoota wangeelaa hundi chaanaalii 'YouTube' waldichaa isa haaraa akka hordofaniif waamicha dhiyeessan. #MekaneYesusOfficial #Subscribe_To_Our_New_YouTube_Channel

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ፕሬዚዳንት ቄ/ስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ ምዕመናን እና መላው ወንጌላውያን አዲሱን የቤተክርስቲያኒቱን የYouTube ቻናል እንዲከታተሉ ጥሪ አቀረቡ። #MekaneYesusOfficial #Subscribe_To_Our_New_YouTube_Channel

#መጽሐፍ_ቅዱስ_ለሁሉም  #እኔም_እሮጣለው #በአርባ_ምንጭ_ከተማ ከጥቅምት 22/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ

#በአርባምንጭ_ከተማ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ 125ኛ ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ክብር በዓል #Bible_For_All 👉| ጥቅምት 22 የፅዳት ዘመቻ 👉 | 23 ታለቅ
#በአርባምንጭ_ከተማ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ 125ኛ ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ክብር በዓል #Bible_For_All 👉| ጥቅምት 22 የፅዳት ዘመቻ 👉 | 23 ታለቅ የጎዳና ላይ ሩጫ እና ሴሚናር 👉 |24 የደራይቴ አዲስ ክዳን መ/ቅ ምርቃ ይካሄዳል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

#በአርባምንጭ_ከተማ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ 125ኛ ዓመት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ክብር በዓል #Bible_For_All 👉| ጥቅምት 22 የፅዳት ዘመቻ 👉 | 23 ታለቅ የጎዳና ላይ ሩጫ እና ሴሚናር 👉 |24 የደራይቴ አዲስ ክዳን መ/ቅ ምርቃ ይካሄዳል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል