ማንዴላ ዲሽ
🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን 🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ 🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ! 🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን! +251945090207| +251931371242 Inbox @Mande_dish1 Or @Lij_yabe @Mande_allresiver_Software_bot • ሀዋሳ
Больше253
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-630 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
😎ዛሬ እሮብ ማታ የሚደረግ ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ባየር ሙኒክ
Agg[2-2]
👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / ትንሽ internet Connection & server በመጠቀም
👉በ ቤን Sport & D*Tv ቻናሎች ለማየት ትንሽ internet Connection & ቪip Package server በመጠቀም።
👉ኢትዮሳት ላይ SPTV 1 HD & SPTV 2 HD
👉24H Sport 1 & 24H Sport 2HD BlinterSat 51.1e Tv varzish ባለበት
👉ያለ ዲሽ BeinSport & & Sky Sport & Dstv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ Etv Pro iptv & MY HD iptv & Apollo iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።
😎ዛሬ ሰኞ ማታ የሚደረግ የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።
04:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
👉Amos 4w Sport 1
👉 በ Ethiosat SPTV 1HD
👉 BlinterSat 51.5 24H Sport 1HD
👉Dstv & BeinSport & Sky Sport MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission iptv
👉በ BeinSport & Dstvለማየት Vip package ላይ ይከታተሉ።
To Ni , Hi and welcome to "ማንዴላ ዲሽ"! Thank you for being a part of our community
👀ከነገ ቅዳሜ ጀምሮ የሚካሄዱ ተጠባቂ ጨዋታዎችን ለመከታተል ከፈለጉ ምርጫዎን እነዚህን ያርጉ 🥰
🔥በ YES SPORT - AMOS
🔥 በ 24H SPORT - Belintersat 51.5
🔥 በ SPTV - በ NSS12 ላይ
🔥 በ IPTV- ETV PRO ,MYHD,Evission,Apollo
በ VIፒ
በእነዚህ አማራጮች ይመልከቱ።
🤔ምን ሪሲቨር መግዛት ይፈልጋሉ?
✅ 24H SPORT 1 እና 2 ያለምንም Network የሚሰራ ፣ ገራሚ IPTV ሁሉንም የኳስ እና Entertainment የያዘ በደንብ የሚሰራ ፣ Amos ሁሉንም ጣብያ የሚሰራ ፣ Gshareplus Support የሚያረግ፣ Youtube የሚሰራ ፣ ለዚህም ሁሉ ምንም Software የማይፈልግ ፣ ዕቃነቱ ደሞ Boardም ሆነ Powersupply የመብራት መቆራረጥን እንዲቋቋም ተደርጎ የተሰራ ረሲቨር ከእኛ ማግኘት ይችላሉ
✅ SPTV , Amos በምርጥ ሁኔታ የ 1 ዓመት የተሞላበት, MYHD, ETVPRO IPTV,APOLLO ያለው ( ነገር ግን Apollo በደንብ ስለማይሰራ Aplollon አምናችሁ ኳስ ማየት ይከብዳል በየጊዜውም ይቆማል ) 2 Flash ያለው ሪሲቨር ከፈለጋችሁ - Goldstar 7200 እና 7500 ይግዙ።
🔰እንደ አማራጭ GOLDSTAR 8600/8800 , LIFESTAR 6060/8080 SMART መግዛት ትችላላችሁ።
👍 3
Bad News
SPTV Server Internet Problem አጋጥሞታል ምናልባት ዛሬ እና ነገ ላይሰራ ይችላል 😭😭😭 እንዴት በዛሬ ቀን ይሔ ችግር ይፈጠራል? 😢😢😢 ለማንኛውም ሰርቨር ያስሞላችሁ የ 2 ቀን ተጨማሪ እንሰጣለን ብለዋል ግን ዋናው ቀን ላይ ስለተቋረጠ የ 7 ቀን እንዲጨምሩ እናደርጋቸዋል በኛ በኩል ለተፈጠረው ችግር ትልቅ ይቅርታ እንጠይቃለን
👍 1😱 1