cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AJE MUSLIM STUDENTS ASSOCIATION

Together we create the future

Больше
Рекламные посты
223
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
እውነተኞች የሆኑ ጓደኞችን ፈልጋችሁ ያዙ። እነርሱ በሰላም ጊዜ ጌጥ በችግር ጊዜ አለንታ ናቸው። ዑመር ኢብን አል ኸጧብ [ረ.ዐ] @tbebawitarik_tg
Показать все...
1👌 1
00:33
Видео недоступноПоказать в Telegram
ማንነቱን የሚያውቅ   እምነቱን የሚያከብር የኢዘዲን አይነት  ሙስሊም ወጣቶች የዚች ሀገር ተስፋ ነው ጠያቂው "ፍቅረኛ ለምን የለህም ሲለው "! ሙስሊምን ስትጠይቅ "ፍቅርኛ ለምን የለሃም" ? ሰይሆን " ለምን አላገባህም ወይም ለምን አላገባሽም"? ነው የሚባለው ። ፍቅረኛ ምናምን በኢስላም አይፈቀድም ስለዚህ የለኝም።
Показать все...
1.26 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ረመዷን 3 ወር ብቻ ቀረው😍 አላህ በሰላም ደርሰው ፁመው ተጠቅመው የሚለወጡበት ያርገን።🤲 "ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ10,000 በላይ ይፃናት ሞተዎል ከ 25 ሺ በላይ የቲም ሆነዎል እነሆ በጋዛ @STRONG_IMAN
Показать все...
😢 1💔 1
02:01
Видео недоступноПоказать в Telegram
8.68 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢና ሊላሂ ወዒና ዒለይሂ ራጂዑን 😭 ለ40 አመታት በመዲና የተወዳጄን ነብዬ (ሶዐወ) የተከበረ ማረፊያ ቦታ የኻደሙት አግዋት ሸይኽ አሊ ቦዳያ ኢብራሂም ዛሬ ማለዳ በመዲና ወደ አኼራ ሄዱ የተከበረ ዕረፍታቸው ዛሬ ከዐስር በኋላ በጀናተል ባቂዕ ነበር ኢና ሊሏሂ ወዒና ዒለይሂ ራጂዑን 😭 🌹اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🌹 🌹አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ🌹
Показать все...
😢 2💔 1
ዳርዊሽ እንዳለው❤️‍🩹 ‏وَنَحْنُ نُحِبُّ الحَيَاةَ إذَا مَا اسْتَطَعْنَا إِلَيْهَا سَبِيلًا ጋዛ ብዙ ታስተምረናለች❤️‍🩹
Показать все...
00:50
Видео недоступноПоказать в Telegram
ባንተ ደስተኛ ነኝ! ሸሂድ ልጇን ምትሰናበት የፍልስጢን እናት🤌
Показать все...
3.12 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
በበይት ሀኑን እና ሺፋእ ሆስፒታል በወራሪው ታግተው የነበሩ 111 ጀናዛዎች በጅምላ መቃብር ተቀብረዋል
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ስላለቀብን ተጨማሪ ነጭ ከፈኖችን ላኩልን " አንድ የጋዛ ወጣት ከዚህ ምስል ጋር የለጠፈው💔 : : እኚ ቀናት አልፈው ውርደታችንን ታሪክ እንዴት እንደሚዘግበው እንጃ💔
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.