cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌹አል ፋሩቅ የሙፍቲዬ ትውልድ💚

አሰላሙ አለይኩም ውድ የአል- ፍሩቅ ቤተሰቦች ይህ ቻናል እስላማዊ ትምህርቶች ላይ ይሰራል ሀሳብ አስተያየት ስህተት ካለብንም አርሙን 👇👇👇 @zennfalaye

Больше
Рекламные посты
4 790
Подписчики
+2024 часа
+1267 дней
+64630 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
❤️‍🔥 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ  የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል❤️‍🔥❤️‍🔥 🌀100% ትክክል የሆነ  💠 add chnale 1k +@yhderaw_wdaj
90Loading...
02
😱እስቲ ውዶቼ እናንተ ምፈልጉትን ታሪክ ለማንበብ ምፈልጉትን ብቻ ጆይን በሉ ፍጠኑ😱😱😱   🙌ከ #40 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፍል 🙌🙌 add folder 700+ @yhderaw_wdaj
140Loading...
03
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
240Loading...
04
አግብታቹሀል?
150Loading...
05
ከይፈ የጢቡ ጁሉሲ ፊ አርዲ በይኒ ወል ሀብሲ ወከይፈ የጢቡል ቁዑድ ቀብለ ኢስቲጝራቂ ፊሹሁድ @limugenet
631Loading...
06
✨🦋العارفون بالله🦋✨ ✍አሏህን በጠሊቅ የሚያውቁቱ ምስክር ወረቀትን የተሸከሙም አይደሉ። እነሡ የሱሉክ፣ የኹሹእና የተቅዋ ባልተቤቶቹ ቢሆኑ እንጂ።ድብቅ የአሏህ ወዳጆች ዱንያ ላይ ከበሮ እንዲደለቅላቸውም አይከጅሉ..ሠልፍም ባንዲራም አያሻቸው ..☺️ ሱሉካቸው በራሱ ለስራቸው ምስክር ነው።የእውነት ዒልም ያላቸው ላያቸው ተራ ሠው ሚመሥሉ...ግና የእስቲቃማ ባለቤቶች ከጀርባ ሶፍ ሆነው ሚመለከቷቸው። የሆነ ቦታ ተቀምጠው እንደሆነ ማንም ሠው የማያውቃቸው፤ርቀው ቢሄዱም ሄዱም ብሎ ሠዎች የማያወሷቸው፥  የሞቱ እንደሆነ አንድም ሠው ከኋላቸው የማይከታላቸው ..ግና የተቀበሩ ግዜ  ሠማይ ምድሩ የሚያለቅስባቸው  መላኢካዎች ሽኝት የሚያረጉላቸው ድብቅ የአሏህ ባሪያዎች ። አሏህ ፈለጋቸውን ምንከተል ያርገን እንደነሡ ባንሆን እንኳ ለኺድማቸው አህል ያርገን ከማዕዳቸው ፍርፋሪም ያቋድሰን ... አሚይን 📕«نار تحت الرماد» د.مصطفي محمود رحمه الله و صل اللهم و سلم و زد و أنعم و بارك على الحبيب المصطفى و آله 🦋✨ @limugenet
1761Loading...
07
ሙስሊም ሆነህ አረንጓዴ ልብስ ስታይ ውስጥህ የሚረበሽ ከሆነ ቢቀራብህ መልካም ነው:: የጀነት ሰዎች ልብስ ውስጥ በቁርአን ብዙ ቦታ የተጠቀሰው አረንጓዴ ልብስ ነው:: ወርቅ እና ሀር ለወንድ ተከልክሏል:: አረንጓዴ ልብስ ግን አልተከለከለም:: የነቢያችን صلى الله عليه وسلم ጥምጣም አረንጓዴ ነበር:: አሁንም ድረስ ቱርክ ሙዚየም ውስጥ አለ:: የኢማም ዐሊይ رضي الله عنه ጥምጣምም አረንጓዴ ነበር:: አረንጓዴ መልበስ የነቢያችን صلى الله عليه وسلم እና የጀነት ሰዎች ሱና ነው:: አላህ አድንቆ ነው የነገረን::
2804Loading...
08
ሀበሻ ላይ ሆኖ መዲና ተጣራ ጦይፉን ባየሁ ብሎ ቀልቤ ተንጠራራ ባይኖቹ ሲያይ ጊዜ ጦይፈወ እያበራ ይወዘወዝ ጀመር ለይለን ወነሀር ፈአዲመልካራ እያለ ያ ዘይኔ 😢 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️ https://t.me/limugenet
10Loading...
09
ሀበሻ ላይ ሆኖ መዲና ተጣራ ጦይፉን ባየሁ ብሎ ቀልቤ ተንጠራራ ባይኖቹ ሲያይ ጊዜ ጦይፈወ እያበራ ይወዘወዝ ጀመር ለይለን ወነሀር ፈአዲመልካራ እያለ ያ ዘይኔ 😢 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️ https://t.me/limugenet
10Loading...
10
ሰዎችን በመውረፍ ፣ በመዝለፍ ፣ በመስደብ ፣ እና በማስፈራራት ያስተማረ አንድም የሃገራችን ሱፊይ አሊም የለም 🙏 ሱፍይነት ኩራታችን አልሀምዱሊላህ ለዚ ቀጥተኛ መንገድ ያደረገን ለኛ ላደረጋችል ሁላ ጀዛቹን አላህ ይክፈልልን @limugenet
2781Loading...
11
ሀበሻ ናት አሉ የአውሊዮች ስንዱቅ እኩሉም መጅዙብ ነው እኩሉም አሺቅ እኩሉም መስቱር ነው እማይታወቅ እኩሉም ሙሂብ ነው ታጥቆ ሚደለቅ በድገት ይጮሀል ሲሰማው ነጋሙ ሙስጠፋ ነቢ የሙላው ኢማሙ ❤🤗 @limugenet
2903Loading...
12
ሀበሻ ናት አሉ የአውሊዮች ስንዱቅ እኩሉም መጅዙብ ነው እኩሉም አሺቅ እኩሉም መስቱር ነው እማይታወቅ እኩሉም ሙሂብ ነው ታጥቆ ሚደለቅ በድገት ይጮሀል ሲሰማው ነጋሙ ሙስጠፋ ነቢ የሙላው ኢማሙ ❤🤗 @limugenet
30Loading...
13
❤️‍🔥 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ  የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል❤️‍🔥❤️‍🔥 🌀100% ትክክል የሆነ  💠 add chnale 1k +@yhderaw_wdaj
700Loading...
14
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
620Loading...
15
😱እስቲ ውዶቼ እናንተ ምፈልጉትን ታሪክ ለማንበብ ምፈልጉትን ብቻ ጆይን በሉ ፍጠኑ😱😱😱   🙌ከ #40 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፍል 🙌🙌 add folder 700+ @yhderaw_wdaj
620Loading...
16
አግብታቹሀል?
470Loading...
17
ተማሪ ነህ ?
390Loading...
18
#መሰረታዊ የሆኑ አለማዊ ዕውቀት መማር ፈርዱል ኪፋያ ነው ። #አልዐቂደቱ አጦሓዊያህ #በዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን #ክፍል 4⃣0⃣ #በጥሩ ኒያ ያዳምጡ ይጠቀሙበታል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ እንሁን። @limugenet
3061Loading...
19
📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂          አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔 👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍 💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️ 🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️
10Loading...
20
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
240Loading...
21
🤑 online business መስራት 🤑 ይፈልጋሉ ? 🔰ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው ፣ በ Not Coin የተሸወዳችሁ አሁንም እንዳትሸወዱ!! 🔰 ፈጣን መረጃዎችን ሚያደርስ ቻናል እንጠቁማችሁ ? 🔰እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ ወደ ባንክ ለመቀየር እንዴት እንደሚቀየር ለማወቅ JOIN በሉ ውሸት ሀራም ነዉ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇
220Loading...
22
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
560Loading...
23
ተማሪ ነህ ?
530Loading...
24
👒የልጅነት ጊዜ ጨዋታ እስከምን ጊዜም የማይጠፋ❤️ ጨርሱት አላቹ ቤተሰብ ዛሬ አንድ ለየት ያለ ቻናል ይዘን መተናል ቻናሉ ልጅነታችንን የሚያስታውሱ ማንኛውም ነገሮች የሚለቀቁበት ነው እና ቶሎ ተቀላቀሉ❤️‍🔥 join የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ 👇👇👇👇
400Loading...
25
⚠️ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️ መልሱን በመመለስ የሚመጣላችሁን ስጦታ ተሸለሙ 🎁🎁🎁🎁 🔰 ነብያችን (ሰ.አ.ወ) ወደ መዲና ሲመጡ በእንግድነት ያረፉት ማን ጋር ነበር ?
540Loading...
26
#አሏህ በሚሰራው ስራ አይጠየቅም ባሪያዎች ግን በሚሰሩት ስራ ይጠየቃሉ ። አልዐቂደቱ አጦሓዊያህ በዶክተር ሸይኽ #አቡበክር ሱለይማን ክፍል 3⃣8⃣ #በጥሩ ኒያ ያዳምጡ ይጠቀሙበታል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ እንሁን። @limugenet
3561Loading...
27
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 አስታዬት👇 @Seadtu
3702Loading...
28
✍️እስልምና በጥሩ ያዘናል ከመጥፎም ነገርም ይከለክለናል። ከነገራቶችም ትምህርት እንድንወስድ   ያበረታታናል ።       ❤ እውን እስልምናችን ስለ ቤተሰብ ምስረታ ምን መምሰል እንዳለበት አይናገርምን?  የትዳር አጋሮች(ጥንዶች) መዋደድ እንዳለባቸው  ስለ አንድነት አያውጅምን?  ብዙ ጊዜ ደርሶች ላይ ስለዚህ ነገር ሲወሱ አይታይም እናም አስተማሪ ይሆናል ተብሎ የተዘጋጀውን «የፈቲ ባል» ተብሎ የተዘጋጀውን ታሪክ እነሆ ብለናል።        እንዲህ ይላል ታሪኩ የፈቲ ባል" (ክፍል ሁለት) የፍቅርን ሸማ ለብሶ ለፈቲ መዉደድን አጉርሶ በመኖር የተካነዉ ሙሀመድ ይሄ ፍቅር አሰጣጡ ጀሚላ እንድትወደዉ አድርጓታል፡፡ ሁሌም ስለሱ ታስባለች ከቤት የሚወጣበትን ሰአት እየጠበቀት ታየዋለች... ወደ ስራ ሲሄድ እሷም እንደ ፈቲ ከአይኗ እስኪጠፍ ድረስ በአይኗ ትሸኘዋለች!፡፡ ... ቀኑ እሁድ ቀን ነበር ረፋድ አከባቢ የጀሚላ እናትና አባት ከቤታቸዉ በረንዳ ላይ በልጃቸዉ ኻዳሚነት ቡና እየጠጡ ነዉ፡፡ ጨዋታዉ ደምቋል፡፡ የጀሚላ እናት (እማማ ነፊሳ) የልጅነት ቁንጅናቸዉ ዛሬም አለ፡፡ ፊታቸዉ ላይ ፈገግታቸዉ ያሳብቅባቸዋል፡፡ እሳቸዉን አይቶ ጀሚላን "ልጃችሁ ናት?" ማለት አስፈላጊ አይደለም፡፡ ጀሚላን በካርቦን አስገድፈዉ የሳሏት እንጂ አምጠዉ የወለዷት ብቻ አትመስልም፡፡ ... ፈቲ አስከዛሬ ብቻዋን የምሰራዉን ስራ ዛሬ በማሜ አጋዥነት ቤታቸዉ በረንዳ ላይ እቃ ያጥባሉ፡፡ የነ ጀሚላ ቤትና የነ ማሜ ቤት ፊት ለፊት ስለሆነ ከቤት ዉጭ የሚደረጉ እያንዳንዳቸዉ ይተያያሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር ጀሚላ ቡና ማፍላቷን ረስታ በነሱ ፍቅር ተስባ በመተዛዘናቸዉ ተደምማ  'ኧረ የኔ በሆነ" አይነት ስሜት ታያቸዋለች፡፡ ... ማሜ በስራቸዉ መካከል ሚስቱን ዉሃ ረጨት እያረገ ይቀልዳታል፤ በመሃል ደሞ ስራቸዉን ረስተዉ ይተያያሉ፡፡ በስስት ያያታል ሳያወሩ በአይን ይግባባሉ፡፡ እሷን ሲመለከት ልቡ ቦታዉን ለቆ አይኑ ላይ የመጣ ይመስላል፤ የአይኖቹ ብሌን ልብ ቅርፅ ይሰራሉ ምንም አይነጋገሩም ግን በአይኖቻቸዉ ፍቅርን ያዜማሉ፡፡ ... የሚገርመዉ ግን ሶስተኛ አይንም ነበረ፡፡ ጀሚላ! ... ጀሚላም በፈቲ ቦታ ራሷን ተክታ ማሜን ታየዋለች የራሷ ባል አስኪመስላት በስስት ታየዋለች፡፡ በሃሳብ ተጉዛ ራሷን ከማሜ ጋር አርጋ ነዉ የምታስበዉ፡፡ እናቷ ሲጠሯት እንኳ አሰማም፡፡ እማማ ነፊሳ ተጣሩ "ጀሚላ" ዝም መልስ የለም እሷ ክንፍ አዉጥታ በራለች ዘመናትን ተሻግራ ከማሜ ጋር ተጋብታ፤ ቆንጅዬ ልጆችን ወልዳ........... በሀሳብ ጭ.... ልጥ ብላለች፡፡ እናቷ እየተጣሩ ነዉ፡፡ "ጀሚላ" "ኧረ ጀሚላ" ብለዉ ሲጮሁ ደንግጣ ከሃሳቧ ብትት ከእንቅልፏ ንቅት አለች፡፡ ነገሩ የማማ ነፊሳ አጠራር የልጃቸዉን ብቻ  ሳይሆን የጥንዶችንም ፍቅር አናጥበዋቸዋል፡፡ ማሜ በስስት ፈቲን እየተመለከታት "አንቺ ባትኖሪኮ ምን እንደምሆን ሳስበዉ..." ብሎ ሳይጨርሰዉ ፈቲም "ከእኔ የተሻለች አሏህ ይሰጥህ ነበር" አለችዉ፡፡ ማሜ ሁሌም ቢሆን "ከኔ የተሻለች..." ስትል አይወድም፡፡ አሏህ የተሻለ አይሰጠኝም ብሎ አስቦ ሳይሆንነ ከእሷ የተሻለች ሴት አለ ብሎ ማሰብ ስለማይፈልግ፡፡ ነበር " ..."ፈቲዬ አንቺ ደሞ በዚች ቃል ሁሌ ታናጅኛለሻ?" እሷም ወሬ ለማስቀየር... "የኔ ማር..." ስትለዉ "እንደዉም ካንቺ የተሻለች አገባለሁ" ሲላት ንዴቱ ወደራሷ ዞረና "ሂድ" ብላ ዉሃ ረጨችበትና አኮረፈች፡፡ ፈቲ ስትስቅም ስታኮርፍም በጣም ዉብ ናት፡፡ ካኮረፈች ደግሞ እንደ ህፃን ልጅ ያረጋታል ፡፡ ማሜም ማባበል ጀመረ ቶሎ እንደማትስቅ ስለገባዉ ልመናዉን ተወና ለቅጣቱ ተዘጋጀ፡፡.... እሷ አታወራም አኩርፋለች "ዛሬ ራሴን ራሴ ነኝና የምቀጣዉ፡፡ ተመልከቺኝ ..." ብሎ እንደ ህፃን ልጅ ተንበረከከ እጁንም ወደላይ አርገበገበ፡፡ አሁንም እንዳኮረፈች ናት ከዚያ አጎጎበደደና ጆሮዉን ሲይዝ ፈቲ በሳቅ ፍርስ አለች፡፡ ... ጀሚላና ቤተሰቦቿም "ምንድዉ ያሳቃት?" ብለዉ ሲመለከቱ ማሜ ለፍቅሩ ተንበርክኮ ያስቃታል፡፡ ይሄኔ ጀሚላ በጣም ትቀናለች!፡፡ ፍቅሯ በዉስጧ መብሰልሰል ይዟል፡፡ አዉጥታ አታወራዉ.. ለማን? ግቢ ዉስጥ ያለችዉ የእድሜ እኩያዋ "ፈቲ" ናት፡፡ የወደደችዉ ወጣት ሚስት! " ሆ ሆ " ብላ ለራሷዉ ተሸማቀቀች፡፡ አዉጥታ መናገር እንዳለበት አምናለች ግን እንዴት ብላ ያዉም ባለ ትዳርና በትዳሩ ደስተኛ የሆነን ሰዉ...፡፡ ...ጀሚላ ሌቱን ሙሉ እንቅልፍ አልወሰዳትም ትገላበጣለች፤ ታስበዋለች፡፡ ሸለብ ሲያደርጋት በአይነ ህሊናዋ ያንን ቆንጆ ፊትና የሚያምር ጨዋታዉን ታያለች እንደገና ብትት ትልና ቁጭ ትላለች፡፡ ምን እንደምትሆን ግራ ገብቷታል?.... ነገር ግን አንድ ስሜት ዉስጧን ፈንቅሎ ወጣ "ነገ ልትነገሪዉ ይገባል" የሚል ድምፅ ሹክ ያላት መሰላት፡፡ "አዎ" ስትል አሰበች "ነገ ልነግረዉ ይገባል!" "ግን... እንዴት ነዉ የምነግረዉ?" "እወድሀለሁ" ልለዉ ትልና "ኧረ..." ትላለች፡፡ "እሺ አግባኝ ልበለዉ!?" ... በጣም ጨንቋታል ሰማይ ከመዉጣት በላይ ከብዷታል ... ይሄንን እያሰበች የነገዋን ንጋት በጉጉት እየጠበቀች ከሌሊቱ ስምንት ሰአት ገደማ እንደምንም ታግላ እንቅልፍ ሸለብ አደረጋት...! ክፍል 3⃣ ይቀጥላል...... ሙሉ ታሪኩን ለመጨረስ ወደ ቴሌግራም አካውንታችን ገራ ይበሉ 👇👇👇👇👇 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 አስታዬት👇 @Seadtu
3550Loading...
29
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!!💔 ለዓመታት የቃጥባሬ እና የሸርሸራ ሊቃዕ እና የእምቦር ሊቃዕ አጋፋሪ የሐድራ ድምቀት ፣ የመውሊዱ አበባ የነበሩት፣የነዝሙ የመደዱ ዘዋሪው… ሸይኽ ሰይድ አህመድ ቡራቅ ወደ አኼራ ሒደዋል። ለነፍሳቸው ምቾት እና ዱንያዊ ተድላ ሳይጓጉ፣ ከሼኾች ሐድራ ሳይርቁ ዘውትረው ኺድማቸውን ፈፅመዋል። በ። የቃጥባሮች እና የመስቃን ኮከብ ዛሬ ሌሊት ወደ አኼራ ቤታቸው ተሻግረዋል። ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!😢😢 መስቃን እና ቃጥባሬ ብሎም መላው ሙስሊም ዛሬ ትልቅ ሼህ ነው ያመለጡን ።አላህ ይሁነን 😭😭😭😭 https://t.me/medina_tube ኢናሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጂዑን إنا لله وإنا إليه راجعون ለሁምፈቲሀ
3762Loading...
30
#አሏህ አዘልይ በሆነው ዕውቀቱ የጀነት ሰዎች እነማን እንደሆኑ ያውቃል። አልዐቂደቱ አጦሓዊያህ #በዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን ክፍል 3⃣7⃣ #በጥሩ ኒያ ያዳምጡ ይጠቀሙበታል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ። @limugenet
3694Loading...
31
🤑 online business መስራት 🤑 ይፈልጋሉ ? 🔰ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው ፣ በ Not Coin የተሸወዳችሁ አሁንም እንዳትሸወዱ!! 🔰 ፈጣን መረጃዎችን ሚያደርስ ቻናል እንጠቁማችሁ ? 🔰እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ ወደ ባንክ ለመቀየር እንዴት እንደሚቀየር ለማወቅ JOIN በሉ ውሸት ሀራም ነዉ!! 👇👇👇👇👇👇👇👇
480Loading...
❤️‍🔥 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ  የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል❤️‍🔥❤️‍🔥 🌀100% ትክክል የሆነ  💠 add chnale 1k +@yhderaw_wdaj
Показать все...
❤️‍🔥መስከረም❤️‍🔥
🌄ጥቅምት🌄
🌠ህዳር🌠
🎇ታህሳስ🎇
🎆ጥር🎆
🌇የካቲት🌇
🏙መጋቢት🏙
🌌ሚያዚያ🌌
🌁ግንቦት🌁
💠ሰኔ💠
🔞ሀምሌ🔞
💔ነሀሴ💔
💘ጷግሜ💘
😱እስቲ ውዶቼ እናንተ ምፈልጉትን ታሪክ ለማንበብ ምፈልጉትን ብቻ ጆይን በሉ ፍጠኑ😱😱😱   🙌ከ #40 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፍል 🙌🙌 add folder 700+ @yhderaw_wdaj
Показать все...
👩‍🍼የእናት ሆድ👩‍🍼
❤️‍🔥ጂዱ❤️‍🔥
❤️መጅኑን ለይላ❤️
😡ክህደት😡
💖ኢክራም💖
❤️‍🩹የሂባዋ ናርዶስ❤️‍🩹
❤️‍🔥መንታ ልቦች❤️‍🔥
😢ህይወቴ😢
🥹ሀዘንተኛው ልቤ🥹
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Показать все...
💍A💍
💍B💍
💍C💍
💍D💍
💍E💍
💍F💍
💍G💍
💍H💍
💍i💍
💍J💍
💍K💍
💍L💍
💍M💍
💍N💍
💍O💍
💍P💍
💍Q💍
💍R💍
💍S💍
💍T💍
💍U💍
💍V💍
💍W💍
💍X💍
💍Y💍
💍Z💍
Фото недоступноПоказать в Telegram
አግብታቹሀል?
Показать все...
አግብቻለሁ💍999
አላገባሁም💔99
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከይፈ የጢቡ ጁሉሲ ፊ አርዲ በይኒ ወል ሀብሲ ወከይፈ የጢቡል ቁዑድ ቀብለ ኢስቲጝራቂ ፊሹሁድ @limugenet
Показать все...
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
✨🦋العارفون بالله🦋✨ ✍አሏህን በጠሊቅ የሚያውቁቱ ምስክር ወረቀትን የተሸከሙም አይደሉ። እነሡ የሱሉክ፣ የኹሹእና የተቅዋ ባልተቤቶቹ ቢሆኑ እንጂ።ድብቅ የአሏህ ወዳጆች ዱንያ ላይ ከበሮ እንዲደለቅላቸውም አይከጅሉ..ሠልፍም ባንዲራም አያሻቸው ..☺️ ሱሉካቸው በራሱ ለስራቸው ምስክር ነው።የእውነት ዒልም ያላቸው ላያቸው ተራ ሠው ሚመሥሉ...ግና የእስቲቃማ ባለቤቶች ከጀርባ ሶፍ ሆነው ሚመለከቷቸው። የሆነ ቦታ ተቀምጠው እንደሆነ ማንም ሠው የማያውቃቸው፤ርቀው ቢሄዱም ሄዱም ብሎ ሠዎች የማያወሷቸው፥  የሞቱ እንደሆነ አንድም ሠው ከኋላቸው የማይከታላቸው ..ግና የተቀበሩ ግዜ  ሠማይ ምድሩ የሚያለቅስባቸው  መላኢካዎች ሽኝት የሚያረጉላቸው ድብቅ የአሏህ ባሪያዎች ። አሏህ ፈለጋቸውን ምንከተል ያርገን እንደነሡ ባንሆን እንኳ ለኺድማቸው አህል ያርገን ከማዕዳቸው ፍርፋሪም ያቋድሰን ... አሚይን 📕«نار تحت الرماد» د.مصطفي محمود رحمه الله و صل اللهم و سلم و زد و أنعم و بارك على الحبيب المصطفى و آله 🦋✨ @limugenet
Показать все...
🥰 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሙስሊም ሆነህ አረንጓዴ ልብስ ስታይ ውስጥህ የሚረበሽ ከሆነ ቢቀራብህ መልካም ነው:: የጀነት ሰዎች ልብስ ውስጥ በቁርአን ብዙ ቦታ የተጠቀሰው አረንጓዴ ልብስ ነው:: ወርቅ እና ሀር ለወንድ ተከልክሏል:: አረንጓዴ ልብስ ግን አልተከለከለም:: የነቢያችን صلى الله عليه وسلم ጥምጣም አረንጓዴ ነበር:: አሁንም ድረስ ቱርክ ሙዚየም ውስጥ አለ:: የኢማም ዐሊይ رضي الله عنه ጥምጣምም አረንጓዴ ነበር:: አረንጓዴ መልበስ የነቢያችን صلى الله عليه وسلم እና የጀነት ሰዎች ሱና ነው:: አላህ አድንቆ ነው የነገረን::
Показать все...
9🥰 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሀበሻ ላይ ሆኖ መዲና ተጣራ ጦይፉን ባየሁ ብሎ ቀልቤ ተንጠራራ ባይኖቹ ሲያይ ጊዜ ጦይፈወ እያበራ ይወዘወዝ ጀመር ለይለን ወነሀር ፈአዲመልካራ እያለ ያ ዘይኔ 😢 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️ https://t.me/limugenet
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሀበሻ ላይ ሆኖ መዲና ተጣራ ጦይፉን ባየሁ ብሎ ቀልቤ ተንጠራራ ባይኖቹ ሲያይ ጊዜ ጦይፈወ እያበራ ይወዘወዝ ጀመር ለይለን ወነሀር ፈአዲመልካራ እያለ ያ ዘይኔ 😢 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️ https://t.me/limugenet
Показать все...
ሰዎችን በመውረፍ ፣ በመዝለፍ ፣ በመስደብ ፣ እና በማስፈራራት ያስተማረ አንድም የሃገራችን ሱፊይ አሊም የለም 🙏 ሱፍይነት ኩራታችን አልሀምዱሊላህ ለዚ ቀጥተኛ መንገድ ያደረገን ለኛ ላደረጋችል ሁላ ጀዛቹን አላህ ይክፈልልን @limugenet
Показать все...
11🥰 3👏 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.