cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Broken Heart 💔💔💔

any information 👉 @AbdulferidM👈 #ግጥም😍 #የፍቅር ጥቅሶች ❤ # Funny comment ,video ,photo ...etc🤣 >>ሁሉንም ያገኛሉ Join @True_Love04

Больше
Рекламные посты
643
Подписчики
+124 часа
+17 дноК
+5930 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ጠንካራ ሰው ማለት ሁሌም ሚያሸንፍ አይደለም፤ነገር ግን ጠንካራ ሰው ማለት ቢሸነፍም እጅ የማይሰጥ(ተስፋ የማይቆርጥ) ማለት ነው::
Показать все...
👍 1
ህልም የስኬት መንገድ ነው፤ መንገዱን የምትሄድበት መኪና ግን ፅናት ነው! ለአላማህ ስትል መፅናት አለብህ ወዳጄ!              #ግሩም_ቀን_ተመኘሁላችሁ🙏
Показать все...
❤ 2
የነብሰ ጡር ልብስ የምታከራይ ልጅ ስራ የለም ብላ ካማረረች ጎበዝ እኛ ወንዶች ስራ አቁመናል ማለት ነው🤔🤔
Показать все...
ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌ ይዘሽ ነይ የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደል ወይ                  አለ አንዱ
Показать все...
ገና በተጋባን በ 3 ወር ወልዳ ነው አይኔን በአይኔ ያሳየቺኝ ከዚ በላይ አሳቢ ሚስት ከየት ትመጣለች ቆይ                  ብሎ ይደሳሰታል 😜😂😄
Показать все...
🫡 1
<<እንደሚወደኝ አልነገረኝም አለች አሉ >> ውሸቷን ነው እንደምወዳት ነገርያታለሁ ። <አልነገርካትም > ነግሬያታለሁ ! መቼ ? የት ነው የነገርካት ? አለቺኝ ጓደኛዋ ናት በርግጥ እወድሻለሁ አላልኳትም ። ከእወድሻለሁ ቃል እንደምወዳት  ማሳየት  አይበልጥም ?? ከቃል ተግባር አይረቅም?  ? ምኔን ሰስቼባት አውቃለሁ ፣ላግኝህ ብላኝ ሳይመቸኝ ቀርቶ ያውቃል ? አይበሉባዋን እንደንግስት አይደል የምስማት ። እሷ ጋ ስሆን ደስ እንደሚለኝ አታውቅም ? ሳወራት እንምወዳት ድምፄ አያስታውቅም ? አብርያት ስሄድ አካሄዴ አልነገራትም ? ሴት ነች ይሄን  ማየት አያቅታትም !! መውደዴ አይኔ ላይ አስተቃቀፌ ላይ መፈለጌ ላይ አላየችውም ? የውነት ነው የወደድኳት ። አወዳደዴ ሁሉ ነገሬ ላይ ይታያል ተግባር ደሞ ከቃል ይበልጣል ተግባር ያልታየው  ቃል  አያሳምነውም ። I think መውደዴ ግድ አልሰጣትም !!
Показать все...
❤ 3👍 1😭 1
#የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት #ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም #ዘመድ:- ባልተዘጋጁበት ቀን የሚመጣ ተጨማሪ ችግር #ጫማ:- አብሮ የሚደክም እውነተኛ ፍቅረኛ  #ደሞዝ :- ከወጣበት ዕለት ውጭ ቁም ነገር የሌለው #ብድር:- በፍቅር የወሰዱትን በጦርነት የሚመልሱበት የዝርፍያ ሙከራ። 😂😁 ፧
Показать все...
👍 2👏 1
❤️‍🔥እውነት ናፍቀኸኛል😢 ይዤህ ጥፍት ብል እሩቅ ካለ ቦታ ሰው ከሌለበት እኔና አንተ ብቻ❤️ ደረትህ ላይ ተኝቼ ክንድህን ብንተራሰው ትንፋሽህን ተንፍሼ አይንህን እያየው አለምን ብንተዋት ጊዜን አቁመነው 🤗 ቢያሻን እየበላን ሲያሻን እየጠጣን ያሻንን አድርገን በርቀት በቦታ በሰዉ ጫጫታ የተፈተነውን ይህን  ፍቅራችንን ምናለ ብንክሰው ?😟 ጆሮ ዳባ አልብሰን ልባችንን ብቻ ብናስተናግደው የፍቅራችንን ጥግ ኖረን ብንኖረው እንኳንስ እና ሰዉ እንኳንስ ጨረቃ🌝 ይቀናብን ነበር ምንተኛበት ሶፋ😊 ❣       â€Œâ€Œâ€Œâ€Œâ€Œâ€Œâ€Œ    
Показать все...
👍 4❤ 1😎 1
አጭሮች እንግዲህ 😁🤟
Показать все...
ረጅም ሰዎች ደሞ #በጣም ለሰው ያስባሉ #ከራሳቸው ይልቅ የ ጉአደኛቸው ስኬት ያስደታቸዋል #ሲበዛ የዋህ ናቸው # ቂም መቋጠር አይችሉም #አንዳንዶቹ ጅል ነገር ናቸው ግን ፍቅር ነገር ናቸው ❤️🥰 #ምርጥዬ ናቸው  አቦ ይመቻችሁ  loveyou እንደዚህ አይነት  ሰው ፈጣሪ ይስጣችሁ @True_Love04
Показать все...