cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Bar Association

ይህ በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 አንቀጽ 57 ጥር 15 ቀን 2014 ዓ.ም የተቋቋመው የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።

Больше
Рекламные посты
4 833
Подписчики
-224 часа
+257 дней
+8530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በሀገራችን በሚወጡ የተለያዩ አዳዲስ ረቂቆችና ነባር የህግ ማህቀፎች ላይ ጥልቀት ያላቸው ጥናቶችን በማከናወን እንዲሁም ለህግ አውጪውና በሌሎች አካላት የማሻሻያ ሃሳቦችንና አስተያየቶችን በጥናት በማስደገፍና በማቅረብ አስተዋፅኦዎችን ሲያደርግ እንደቆየ የሚታወቅ ነው:: በቅርብ ግዜአት ተረቀው ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከተመሩ ረቂቆች ውስጥ በንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ላይ የማህበሩ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ፊሊፖስ አይናለም ከኢትዮ ኤፍ ኤም የኛ ጉዳይ ፕሮግራም ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉ እየጋበዝን የፌደራል ጠበቆች ማህበር በረቂቁ ዝርዝር ጥናት እያደረገ ያለ መሆኑንና ውጤቱንም እንደሚያሳውቅ እንገልፃለን:: መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን:: መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ:: ፌስቡክ- https://www.facebook.com/ethiopianbarassociation?mibextid=9R9pXO የቴሌግራም ገፅ- https://t.me/ethiopianfederalbarassociation የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ሰኔ 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ ፤
Показать все...
17-10-16 (2) EFAA on Asset recovery.mp319.50 MB
👍 15 3👏 2
በፌደራል ጠበቆች ማህበር 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የመተዳደሪያ ደንቡን ለመከለስ የተቋቋመው ግዜአዊ ኮሚቴ በ1 ወር ውስጥ አጠናቆ እንዲያቀርብ ውሳኔ መሰጠቱ ይታወሳል:: በዚህም መሰረት የማህበሩ አመራር በአዋጅ ቁ.1249/13 ከወሰዳቸው ሀላፊነቶች አንዱ የጠቅላላ ጉባኤውን ውሳኔዎች ማስፈፀም በመሆኑ ቡድኑ ስራውን አጠናቆ እንዲያስረክብ ጥያቄውን አቅርቧል:: ቡድኑም ለማህበሩ በፅሁፍ በላከው መልእክት "ስራው እጅግ አስቸጋሪና ውስብስብ በመሆኑ" እንዲሁም "የቡድኑ አባላት ጠበቆች በመሆናቸው ተሟልቶ መገናኘት ባለመቻሉ የበአል ቀናትንና የእረፍት ቀናትን እየተጠቀመ በትጋት እየሰራ እንደሆነ በመግለፅ ተጨማሪ 4 ሳምንታት እንዲሰጡት ጠይቋል:: ማህበሩ ቡድኑ የሚያስፈልጉትን ድጋፎች ሁሉ እንደሚያደርግ እየገለፀ ቡድኑ ስራውን አጠናቆ እንዳስረከበ ለመላው የማህበሩ አባላት ሰነዶችንም ሆነ ቀጣይ ሂደቶችን ይፋ እንደሚያደርግ እናስታውቃለን:: መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን:: መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ:: ፌስቡክ- https://www.facebook.com/ethiopianbarassociation?mibextid=9R9pXO የቴሌግራም ገፅ- https://t.me/ethiopianfederalbarassociation የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ሰኔ 15 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ ፤
Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 11👏 4 2
22:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
IMG_3642.MP4118.41 MB
👍 7 3🔥 2
በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጆች ባሉበት ሁኔታ እንዳይፀድቁ እና ማሻሻያዎች እንዲደረጉ የፌደራል ጠበቆች ማህበር አስተያየቱን ለህ/ተ/ም/ቤት አቀረበ ፤ ========================== የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በሀገራችን በሚወጡ የተለያዩ አዳዲስ ረቂቆችና ነባር የህግ ማህቀፎች ላይ ጥልቀት ያላቸው ጥናቶችን በማከናወን እንዲሁም ለህግ አውጪውና በሌሎች አካላት የማሻሻያ ሃሳቦችንና አስተያየቶችን በጥናት በማስደገፍና በማቅረብ አስተዋፅኦዎችን ሲያደርግ እንደቆየ የሚታወቅ ነው:: በቅርብ ግዜአት ተረቀው ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከተመሩ ረቂቆች ውስጥ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትና ማቋቋሚያ አዋጆች እንዲሁም የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አዋጅ ላይ አርብ ሰኔ 07 ቀን 2016ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በተደረገው ሰፊ ውይይት ላይ በፌደራል ጠበቆች ማህበር በኩል የቀረቡትን አስተያየቶች ውስጥ የሚከተለውን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን:: መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን:: መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ:: ፌስቡክ- https://www.facebook.com/ethiopianbarassociation?mibextid=9R9pXO የቴሌግራም ገፅ- https://t.me/ethiopianfederalbarassociation የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ሰኔ 10 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ ፤
Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 7👏 5 1

👍 5 3👏 3
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የተቋቋመው የደንብ ክለሳ ኮሚቴ ስራውን አጠናክሮ መቀጠሉን ገለፀ፤ ========================== የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ግንቦት 03 ቀን 2016ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ባካሄደው የማህበሩ 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ካሳለፋቸው ውሳኔዎች ውስጥ በረቂቅ በቀረበው ደንብ ላይ በጥልቀት ተወያይቶ ጠንካራ ሃሳቦችና ክርክሮች ማስተናገዱ ይታወሳል:: በጠቅላላ ጉባኤው ድምፅ ከሰጡ የማህበሩ አባላት ውስጥ አብላጫው ረቂቅ ደንቡ የአመራር አደረጃጀቱን ጨምሮ በርካታ አከራካሪ ይዘቶች ስለተገኙበት ደንቡ በሙሉ በድጋሚ ተከልሶ እንዲታይ ጉባኤው ውሳኔ ስለማስተላለፉ የሚታወስ ነው:: በዚህም ደንቡ በድጋሚ በኮሚቴው ታይቶ በ1ወር ግዜ ውስጥ እንዲቀርብ ጉባኤው ውሳኔ አስተላልፎ ይህንኑ የሚያከናውኑ 13 አባላት ያሉት ኮሚቴ መሰየሙ ይታወሳል:: ኮሚቴውም ከጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ሃላፊነት መሰረት ተከታታይ ውይይቶችና ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ለማህበሩ አሳውቋል:: መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን:: መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ:: ፌስቡክ- https://www.facebook.com/ethiopianbarassociation?mibextid=9R9pXO የቴሌግራም ገፅ- https://t.me/ethiopianfederalbarassociation የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ግንቦት 30 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ ፤
Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 9 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.