Ibnu mohammed(ኢብኑ ሙሀመድ ቻናል)
ይህ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች እና መልእክቶች የሚተላለፉበት መድረክ ነው። (ወደ መልካም አመላካች እንደ ተግባሪው ምንዳ አለው) በሚለው ነብያዊ ፈለግ መሰረት እርሶም ወደ ኸይር በማመላከትና እርሱን ለሌሎች በማስተላለፍ ስራ የበኩሎን አስተዎፅኦ እንዲያበረክቱ ተጋብዘዎል። (إن أريد إلا الإصلاح ما استطعت وما توفيقي إلا بالله عليه توكلت وإليه أنيب)
Больше189
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-730 дней
Время активного постинга
Загрузка данных...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Анализ публикаций
Посты | Просмотры | Поделились | Динамика просмотров |
01 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐የወድማችን ጧሀ ሙሀመድ እና የእህታችን ሰንያ አሊ የሰርግ ፕሮግራም
ባረከላሁ ለኩማ ወበረከ አለይኩማ ወጀመአበይነኩማ ፊል ኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 | 99 | 0 | Loading... |
02 ፡ | 1 | 0 | Loading... |
03 #ውብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ | 197 | 1 | Loading... |
04 Media files | 192 | 0 | Loading... |
05 💫 ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦
🔻"ዕውቀት የነብያቶች ውርስ ነው፤ ገንዘብ የንጉሶች ውርስ ነው:
🔻ዕውቀት ባለቤቱን ይጠብቃል፤ ገንዘብ በባለቤቱ ይጠበቃል:
🔻ዕውቀት ወጪ ሲደረግበት ይጨምራል፤ ገንዘብ ወጪ ሲደረግበት ይቀንሳል:
🔻ዕውቀት ያለው ሰው ሲሞት ዕውቀቱን ይከተለዋል፤ ገንዘብ ያለው ሲሞት ገንዘቡን ይተወዋል:
🔻ዕውቀት በገንዘብ ላይ ይፈርዳል፤ ገንዘብ በዕውቀት ላይ አይፈርድም:
🔻ገንዘብ ሙስሊምም ካፊርም፣ ሙዕሚንም ፋሲቅም ያገኘዋል፤ ጠቃሚ ዕውቀት ግን ሙዕሚን እንጂ አያገኘውም:
🔻ዕውቀት ያለው ሰው ንጉሶችም ተራ ሰዎችም ወደ እሱ ፈላጊ ናቸው፤ ገንዘብ ያለው ግን ድሆችና ችግረኞች እንጂ ወደ እሱ አይፈልጉም::
📚مفتاح دار السعادة : (413/1)
https://telegram.me/ibnukedir | 233 | 2 | Loading... |
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐የወድማችን ጧሀ ሙሀመድ እና የእህታችን ሰንያ አሊ የሰርግ ፕሮግራም
ባረከላሁ ለኩማ ወበረከ አለይኩማ ወጀመአበይነኩማ ፊል ኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
👍 3
قال تعالى :
﴿يَكادُ البَرقُ يَخطَفُ أَبصارَهُم كُلَّما ......... لَهُم مَشَوا فيهِ وَإِذا .......... عَلَيهِم قاموا وَلَو شاءَ اللَّهُ لَذَهَبَ بِسَمعِهِم وَأَبصارِهِم إِنَّ اللَّهَ عَلى كُلِّ شَيءٍ قَديرٌ﴾ [البقرة: 20]Anonymous voting
- أضاء - أظلم
- أظاء - أظلم
- أضاء - أضلم
- أظاء - أضلم
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
💫 ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦
🔻"ዕውቀት የነብያቶች ውርስ ነው፤ ገንዘብ የንጉሶች ውርስ ነው:
🔻ዕውቀት ባለቤቱን ይጠብቃል፤ ገንዘብ በባለቤቱ ይጠበቃል:
🔻ዕውቀት ወጪ ሲደረግበት ይጨምራል፤ ገንዘብ ወጪ ሲደረግበት ይቀንሳል:
🔻ዕውቀት ያለው ሰው ሲሞት ዕውቀቱን ይከተለዋል፤ ገንዘብ ያለው ሲሞት ገንዘቡን ይተወዋል:
🔻ዕውቀት በገንዘብ ላይ ይፈርዳል፤ ገንዘብ በዕውቀት ላይ አይፈርድም:
🔻ገንዘብ ሙስሊምም ካፊርም፣ ሙዕሚንም ፋሲቅም ያገኘዋል፤ ጠቃሚ ዕውቀት ግን ሙዕሚን እንጂ አያገኘውም:
🔻ዕውቀት ያለው ሰው ንጉሶችም ተራ ሰዎችም ወደ እሱ ፈላጊ ናቸው፤ ገንዘብ ያለው ግን ድሆችና ችግረኞች እንጂ ወደ እሱ አይፈልጉም::
📚مفتاح دار السعادة : (413/1)
https://telegram.me/ibnukedir
👍 1