cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሸዋ የመረጃ ምንጭ

አዳድስና ትኩስ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው!! https://t.me/Shewayemerejaminch @shewayemerejaminch

Больше
Рекламные посты
201
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
#ራስን_የማዳን_የስልጠና_ጥሪ!። ለአረፋና ወይንውሃ ወጣቶች በሙሉ! ነበልባሎቹን የአማራ ፋኖ #በአረፋና #ወይንውሃን መቀላቀል ለምትፈልጉ የአማራ ልጆች በሙሉ አፋጣኝ ጥሪ ተደርጐላችኋል እና በአፋጣኝ ተመዝገቡ። #በሌሎች ዞኖች፣ወረዳዎች እና ከተሞችም በቅርቡ ስለሚቀጥል በስነልቦና ዝግጁ ሆናችሁ እንድትጠብቁ ጥሪ እናቀርባለንእናቀርባለን። #ፋኖነት💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 21/11/15
Показать все...
#መረጃ_ሌባ የሸዋሮቢት የብልፅግና ፓርቲ ወጣት ሊግ ኃላፊ አቶ ታምራት ሰለሞን ከገዛ ፍቃዱ ከኃላፊነቱ ለቋል በሚል የተሰራለት ዘገባ እና እራሱ በፌስቡክ ገፁ በራሱ ፈቃድ እንደለቀቀ አድርጎ ያሰራጨው መረጃ ራሱኔ የህዝብ ልጅ አድርጎ ለመቅረብ እንደሆነ ተረጋግጧል ሰውዬው ብአዴን ተጠቅሞ የጣለው ፀረ ህዝብ መሆኑንን ከተባረረበት ደብዳቤ ጋር አያይዘናል። አቶ ታምራት በማህበራዊ ትስስር ገፁ ያጋራው ቅጥፈታ ከታች ያለውን ይመስላል😂😂:- “ቀደም ሲል በቆየሁባቸው ከቀበሌ እስከ ወረዳ በተሰጡኝ የተለያዩ ሃላፊነቶች ያለምንም ድካምና መሰልቸት የከተማዬን ህዝብና መንግስትን ለማገልገል አቅሜ የፈቀደውን ሁሉ ሳደርግ ቆይቻለሁ። ከቅርብ አመታት ወዲህ መንግስት እንደ መንግስት መስራት ያለበትን የቤት ስራዎች ወደጎን ትቶ፣ በተለያዩ የፖለቲካ አሻጥሮች የአማራን ህዝብ በየቦታው ሰላሙን አጥቶ እንዲኖር በማድረግ፣ ከኖረበት ዕርስቱና ከቀዬው በማፈናቀል፣ በማንነቱ ብቻ ተለይቶ እንዲገደል፣ በጅምላ እንዲቀበር በማድረግ አለ'ፍ ሲልም የፖለቲካ እና ኢኮኖሚያዊ አቅሙን ሚዛን በማሳጣት አማራ አንገቱን እንዲደፋ የሚደረገው "ግፍና በደል" ከጊዜ ወደጊዜ የሚቆም መስሎኝ ተስፋ በማድረግ በትዕግስት ስጠባበቅ ነበር። ነገር ግን አሁን ባለው ነባራዊ እውነታ ገዢው ፓርቲም ይሁን መንግስት ለህዝብ ፍላጎት ጆሮ ከመስጠት ይልቅ ከፍተኛ የሆነ እብሪት ውስጥ በመግባት፣ በ'ይዋጣል'ን የፖለቲካ አካሄድ ሀገሪቱ ወደለየለት ትርምስ ውስጥ እንድትገባ እያደረገው ባለው ያላሰለሰ ጥረት "ባለመስማማት" በገዛ ፈቃዴ ከሀላፊነት ለቅቄያለሁ። እኛም የህዝብ ልጅ ያገኜን መስሎን የእሱን ልጥፍ ያጋራን ቢሆንም ከውስጥ ባደረግነው ማጣራት #remove የተደረገበትን ደብዳቤ አግኝተነዋል፣ ስለሆነም ለሰራነው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን 20/11/15
Показать все...
ሸዋ/ይፋት ለጊዜው ስሙ ያልተለየ የኦህዴድ አዛዥ ኮሎኔል ሲሰዋ፣በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሆኗል። 6 ስናይፐር 9 ጥቁር ክላሽ እና 40 መደበኛ ክላሽ ገቢ ተደርጓል።ከ10 ያላነሰ ጀበና ሰባሪ፣ ባለ ጥቁር መነፀር ገቢ ተደርጓል። መንገድ የምትመራ ሰላቶ ባንዳም ሆንክ፣ቆመህ ሁለት አይንህን ከፍተህ የምትተኩስ የኦነግ/ከንቱ ሰራዊት ያለህ አማራጭ አንድ ነው፤አሱም ከፋኖ ጋር "አልዋጋም" በማለት የጁላን ትዕዛዝ አትቀበል።እሱ ሶስት ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ መኖሪያ ውስጥ እየተንደላቀቀ በደረቅ ኮቸሮ ከወንድምህ ጋር የሚያዋጋህን እምቢ በል።ካልሆነ ያለህ አማራጭ በየጉድባው ያለአልቃሽ የአሞራ ቀለብ መሆን ነው።     ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኦህዴድ ጉዳይ አስፈጻሚዎች ለአማራ ተቆርቋሪ ነን በሚል የነቁትን አማራዎች ለማስገደል ደፋ ቀና እያሉ ነው። ፕሮፌሰር ዳምጣው ማለት በእናንተ አፍ ሊጠራ የማይችል ጀግና፣ምሁር፣ለአማራ ህዝብ የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን ለይቶ የሚያውቅ፣የአማራን ህዝብ ከጭቆና ቀንበር ለማላቀቅ ሌት ከቀን የሚታገል፣ለኦህዴድም ይሁን ለብአዴን የእራስ ምታት የሆነ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው። ባንዳ ብላችሁ በእናንተው ስም አትጥሩት። ሼር_አድርጉት ቻናላችንን #JOIN ፔጃችንን #FOLLOW  በማድረግ ወቅታዊ መረጃ  ያግኙ #የቴሌግራም_ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Shewayemerejaminch https://t.me/Shewayemerejaminch #የፌስቡክ_ፔጃችን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100067382922205
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጥያቄ፦ የብልጽግናን የኦነግን የ Oromo study association (OSA) የብዓዴንን ...... .... አካውንት ማገድ እና ማሳገድ እኛስ አንችልም ወይ? ህዝብ ማለት መንግስት ነው so እኛም ስልጣኑ አለን ማለት ነው። ስለዚህ ሁሉም ባንኮች አካውንቶቹን እንድታግዱና እያንዳንዱን details ስትጠየቁ ታቀርቡ ዘንድ ህዝባዊው መንግስት ይጠይቃል።.... ሼር_አድርጉት ቻናላችንን #JOIN ፔጃችንን #FOLLOW  በማድረግ ወቅታዊ መረጃ  ያግኙ #የቴሌግራም_ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Shewayemerejaminch https://t.me/Shewayemerejaminch #የፌስቡክ_ፔጃችን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100067382922205
Показать все...
አማራ የሆንክ በሙሉ ትግሉን መቀላቀልና መደገፍ አለብህ።====== ከአሁን በሗላ የብአደን አባልም ቢሆን ሚናውን መለየት አለበት።ከህዝብ ሗላ ሆኖ በዚህ ገቡ በዚህ ወጡ እያሉ ከአማራ ህዝብ ጋር መቀጠል አይቻልም። TDF ከተንቤ ቆላ ለ2ኛ ዙር ውጊያ ሲመጣ መጀመሪያ ያደረገው የኦነጉ ብልፅግናን ማፅዳት ነበር።ስለዚህ በአንዳንድ ሆዳሞች ማሽቃበጥ የአማራ ህዝብ ዝቅ የሚልበት ነገር አይኖርም። ሌላው ሁሉም አማራ ካለው ላይ ለህዝባዊ ሰራዊቱ መስጠት አለበት።ዛሬ የያዝከውን ሀብት ነገ አታገኜውም ኦነግ ያቃጥለዋል ወይም ዘርፎ ይልክሀል አለቀ። ሼር_አድርጉት ቻናላችንን #JOIN ፔጃችንን #FOLLOW በማድረግ ወቅታዊ መረጃ ያግኙ #የቴሌግራም_ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Shewayemerejaminch https://t.me/Shewayemerejaminch #የፌስቡክ_ፔጃችን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100067382922205
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተው ብለን እንለምናችሁ 😭 "ቤት አፍርሶ ቤት ለመገንባት መሞከር ሀጥያት ነው። የክፍለ ከተማው የወረዳው ባለሥልጣን ይሄ ሁሉ ቤት ሲሰራ የት ነበር? መቀጣት ያለበት አካል ተትቶ ዛሬ በግሬደር መታረሱ ያሳዝናል። እባካችሁ ተው ብለን እንለምናችሁ" አትሌት ኅይሌ ገ/ሥላሴ ሼር_አድርጉት ቻናላችንን #JOIN ፔጃችንን #FOLLOW በማድረግ ወቅታዊ መረጃ ያግኙ #የቴሌግራም_ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Shewayemerejaminch https://t.me/Shewayemerejaminch #የፌስቡክ_ፔጃችን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100067382922205
Показать все...
የንጉስ አጤ ዘርዓ ያዕቆብ ከተማ! ሸዋ ደብረብርሃን የሕዝብ ትዕይንት #ጥያቄው የህዝብ ነው! ሼር_አድርጉት ቻናላችንን #JOIN ፔጃችንን #FOLLOW በማድረግ ወቅታዊ መረጃ ያግኙ #የቴሌግራም_ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Shewayemerejaminch https://t.me/Shewayemerejaminch #የፌስቡክ_ፔጃችን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100067382922205
Показать все...
በሰሜን ሸዋ ዞን የአፄ ዘርዓያዕቆብ ከተማ በሆነችው ደማቋና ተወዳጇ #ደብረብርሃን ከተማ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ይውላል። #ሸዋ_የእምዬ_ልጆች ሼር_አድርጉት ቻናላችንን #JOIN ፔጃችንን #FOLLOW በማድረግ ወቅታዊ መረጃ ያግኙ #የቴሌግራም_ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Shewayemerejaminch https://t.me/Shewayemerejaminch #የፌስቡክ_ፔጃችን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100067382922205
Показать все...