cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

MAN CITY XTRA™

ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C 🙌 ➮ የዝውውር ዜና ➮ ቁጥራዊ መረጃዎች ➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ ★ 🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ ★ 🏆10× ፕሪሚየር ሊግ ★ 🏆1× የአለም የክለቦች ዋንጫ 📍This Is Our City 💙 CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM! 🦈 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @John_Thirty 2016 ዓ.ም ★𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀 👇

Больше
Рекламные посты
31 208
Подписчики
+13924 часа
+8667 дней
+2 62430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
No caption needed 😂
Показать все...
😁 7👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሲቲ በዚህ አመት ከልምድ በተጨማሪ ከአርሰናል በልጦ ዋንጫ እንዲበላ ያደረገው ጥንካሬ ምን ነበር?? የግል ምልከታችሁን አስቀምጡልን👇👇 Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показать все...
🤔 16👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሮድሪ ስለ አርሰናል በተናገረው ንግግር ላይ ብዙወች ሲቲ ዘንድሮ አርሰናልን ገጥሞ ማሸነፍ አልቻለም እያሉ ምክንያት ሲያስቀምጡ ነበር ነገር ግን ጉዳዩ ስለመሸነፍ እና ስለማሸነፍ አልነበረም !! አርሰናል ሲቲን ለመግጠም ኢትሀድ ሲመጣ 1 ነጥብ ይዞ ለመሄድ ነበር ተሳክቶላቸው በውጤቱ ደስተኛ ነበሩ ሲቲ ቤት የሚለየው አስተሳሰብ ይሄ ነው ሲቲ ቤት ተጋጣሚው ማንም ይሁን ማንም አቻ አስደሳች ውጤት አይደለም!! ለምሳሌ ያክል በኢሜሬትስ ባደረግነው ጨዋታ ላይ ዲብሩይን እና ሮድሪ ባይገኙም ያ ጨዋታ አቻ እራሱ ቢያልቅ ጋርዲዮላም ሆነ ቡድኑ በውጤቱ ደስተኛ አይሆኑም ነበረ ፤ ሊቨርፑል ጋር ደረሶ መልስ አቻ ስንወጣ ደስተኛ አልነበርንም ፤ ልዩነቱ ግልፅ ነው ሲቲ በማንኛውም ሁኔታ አቻን እንደ ጥሩ ውጤት አይቀበልም!! Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показать все...
👍 37🔥 11 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ2023 በዚህ ቀን ለፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና አሸናፊ ሆነናል። 🏆 Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показать все...
23👍 3🥰 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኬቨን ዴብሮይን ከቤተሰብቹ ጋር🥰
Показать все...
👍 43 16😘 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
☕️ GOOD MORNING ☕️ እንዴት አደራቹህ ሲቲዝኖች 🔵⚪️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показать все...
👍 38 5
Repost from Profile Pictures
😁 ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 💛💛💛😍💛💛💛👇
Показать все...
🌇 PROFILE PICTURES 🌄
💛 JOIN 💛
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጎልልልልልልልልልል ሱራፌል በMLS ሊግ ላይ በInter Miami ላይ ያስቆጠራትን ድንቆ ቅጣት ምት ጎል ለመመልከት😍 https://t.me/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8
Показать все...
😁 7🌚 1
🔥 የሱራ ድንቅ ቅጣት ምት 🔥
Repost from Profile Pictures
Фото недоступноПоказать в Telegram
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
Показать все...
Sad pp 😔
Happy pp 😀
Funny pp 😂
Love pp 😍
All in One 🤩
Фото недоступноПоказать в Telegram
እውነት ኬቨን ግን ሰው ነው?? በጉዳት 2/3 የሊጉን ጨዋታዎች አልተጮተም ግን የአሲስት ፉክክር ውስጥ ነበር😁😁 Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Показать все...
69👍 10