cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Winners Academy

Losers focus on winners, but winners focus on winning

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
202
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እንዳታቆም! ይቺ አለም ብዙውን ጊዜ የምትሸልመው ውጤትን እንጂ ጥረትን እንዳልሆነ አስታውስ! ስለዚህ መቼም ቢሆን ሰው አላመሰገነኝም ብለህ ጥረትህን እንዳታቆም!
Показать все...
ድምፅህን አጥፍተህ ተለወጥ! የራስህን ዋጋ ስታውቀው ዋጋቸውን ያልተረዱ ሰዎች ያሳዝኑሀል፤ አንተ ከልብህ መለወጥ ስትጀምር ሌሎች እንደፈዘዙ ታያለህ፤ መሮጥ ስትጀምር ብዙዎች ቆመው እንደቀሩ ትታዘባለህ። ብትነግራቸው ግን አይሰሙህም፤ ሰዎች ብዙ ርቀት ላልተጓዘ ጆሮ አይሰጡም፤ ለዛ ነው ድምፅህን አጥፈተህ እስከጥግ መለወጥ ያለብህ። መጀመሪያ አንተ ሳትቀየር ሌሎች እንዲቀየሩ አጠብቅ! ለምትወዳቸው የምትደርሰው አንተ ቆራጥ ሆነህ ያመንክበትን ስታሳካ ነው፤ ያኔ ስኬትህ ጮክ ብሎ ይናገራል!
Показать все...
ms.jpg0.30 KB
አንድ ቀን ተጨምሮልሀል! የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት!P
Показать все...
ስትጀምር ይንቃሉ፡፡ - ስትሳሳት "ብለን አልነበር!" ይላሉ፡፡ - መሐል ስትደርስ ወደ ኋላ ይጎትታሉ፡፡ - ወደ መጨረሻው ስትቃረብ መንገድ ይዘጋሉ፡፡ - እንደምንም ስታሳካው ግን መግቢያ ያጣሉ፡፡ወዳጅ መስለው ወደ አንተ ይመጣሉ፡፡"እንኳን ደስ ያለህ!" ይላሉ፡፡ - አንተ ግን ስትጀምርም አትስማቸው፡፡ስትጨርስም አትስማቸው፡፡ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ ብቻ አተኩር፡፡ - ስኬት ሲመጣ ወደ አንተ የማይመጣ የለም፡፡መጀመርያ ስኬታማ ሁን፡
Показать все...
03:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
awo antem/anchim lewux mefxer tichilaleh/tichiyialesh
Показать все...
ለውጥ_መፍጠር_ትችላለህ_,you_make_a_difference_!!!_Motivational_speech,_amharic.mp411.93 MB
ምርጫህ ምንድነው?! አለም የጠንካሮች ናት፤ ቁጭ ብለው የሚመኙ ብቻ ሳይሆን የተመኙትን ለማሳካት አጥብቀው የሚለፉ ተዐምር የሚሰሩባት መድረክ ናት። ወይ ሰዎችን ታያለህ ወይ እኔም እቀየራለው ብለህ የተግባር ሰው ትሆናለህ፤ ምርጫህ ነው ህይወትህን የሚቆጣጠረው!
Показать все...
Repost from Winners Academy
03:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
how to develop self confidence
Показать все...
CONFIDENCE_How_To_Develop_Self_Confidence_Motivational_Video.mp44.63 MB
ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም። ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው!
Показать все...
𝐓𝐚𝐫𝐢𝐢 𝐠𝐮𝐲𝐲𝐚𝐚𝐧 𝐛𝐨𝐫𝐢𝐢 𝐬𝐢𝐢𝐟 𝐤𝐚𝐧 𝐱𝐮𝐦𝐦𝐮𝐫𝐚𝐚𝐭𝐢 ! Guyyoota keessaa gaaf tokko akkuma dur gootu ganama kaatee hiixachaa ija kee hirribaaf cuftee turte suuta gargar saaqta. Dukkanni ifaan bakka gahee lafti bari'eera. Bakka hojii kee deemta. Garuu guyyaa kana baatee ofiin hin deebitu. Ofiin manaa baatee namni baatee manatti si deebisa. Tarii siif guyyaan kun guyyaa borii ta'uu danda'a. Utuu guyyaan du'a kee bor ta'ee maal goota? Daqiiqaa muraasaaf itti yaadi! Wanta yaadde kana gochuuf yeroo hin fudhatin. Ammuma xumuri. Waan bor ta'uuf bor taatu waan hin beekneef wanta gaarii gochuuf of hin qusatin. Guyyaan du'a keenyaa yoom akka ta'e hin beeknu. Kanaaf waan gochuu qabnu hamma dandeenye ammuma haa goonu. Akka jaallattu nama jaallattutti himuuf karoora hin qabiin. Maalif? Bor wanta ta'u hin beektu. Gaarii namaaf gochuufis oolchitee hinbulchin. Wanta gochuun qaba jettee yaaddu gochuuf guyyoota keessaa guyyaa sirriin har'a, yeroo keessaas yeroo sirriin amma. madda toora facebook "Baallee kitaabaa keessaa" click here 👉👉@winnersssBot for any comments, suggestion and question
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.