cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✊Ethio Motivation!

⚡⚡This channel give:- 👉 BEST INSPIRE PHOTO 👉 Different motivate picture 👉 Inspier 👉 Motivated & Engaging student Join our group https://t.me/discussion_group5

Больше
Рекламные посты
543
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መኖር የምትችለው የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን ሁሉ እንዳልሆነ አስብ። ቀንህ እንዲበራ ጧት በተነሳህ ጊዜ ይሄንን አስብ ሁሉ በአንተ እንዲኖር እንጂ ፣ አንተ በሁሉ ውስጥ ለመኖር አትሞክር። ሁሉ ወደ አንተ የሚመጣበትን መንገድ ይኑርህ። አንተ ወደ ሁሉ ለመሄድ አትሞክር። ሁሉ ለአንተ ተፈጠረ እንጂ አንተ ለሁሉ እንዳልተፈጠርክ እወቅ። የሚጠበቅብህን ህይወት ኑር አንጂ፣ የምትፈልገውን ሁሉ ለመሆን አትጠብቅ። መልካም ቀን ውዶቼ!!!!
Показать все...
Girma:-ትሰማለህ ፈተና ከወደቅክ አታውቀኝም አላውቅህም Kal :-እሺ ከፍተናበኋላ Girma:-እሺ ፈተና እንዴት ነበር? Kal:-ማነህ ደሞ አንተ😳😳
Показать все...
Показать все...
Banano Faucet

Complete tasks to earn free BAN, PAW, DOGE, TRX, MATIC, BNB, SHIB, and SOL

መፅናት አለብህ! ልጅ እያለን ለመራመድ ስንሞክር ብዙ ጊዜ ደጋግመን እንወድቅ ነበር፤ ከዛ ሰዎች ይስቁብናል በኛ ሁኔታ ይዝናኑ ነበር፤ "ደጋግሜ እየወደኩ ነው...በዛ ላይ የሰው መሳቂያ ከምሆን ባልራመድ ቢቀርብኝስ?!" ብሎ ያቆመ ህፃን ልጅ ግን የለም። አሁንም በኑሮ ራስህን ለመቻል ወይ ለማደግ ስትሞክር የሚገጥምህ ነገር ከባድ ይሆናል፤ በብዙ አቅጣጫ ገፍቶ የሚጥልህ ነገር በዝቶ ይሆናል፤ አሁንም እንደ ልጅነትህ ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ህይወትን ማሸነፍህ አይቀርም! ወዳጄ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ፈታኝ ቢሆንም የጀመርከውን ጥግ ለማድረስ መፅናት አለብህ!
Показать все...
ደስተኛ መሆን! ደስተኛ መሆን ያለብህ አሁን ነው፤ የሆነ ነገር ሳገኝ እደሰታለው ብለህ ቅድመ ሁኔታ አታስቀምጥ፤ የዚህ አለም አስገራሚው ነገር አሁን ባለህ ስትደሰት ነው ጥያቄህ ራሱ የሚመለሰው። ህይወትህ ላይ አስገራሚ ለውጦች ያየኸው ባለህ ነገር ተደስተህ ባመሰገንክባቸው ወቅቶች ነው፤ ሳገኝ እደሰታለው አትበል! መጀመሪያ ተደስቼ የምፈልገውን አገኛለው በል!
Показать все...
አብረን እንስቃለን! ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርግ! ስለ ውጤቱ አትጨነቅ! ምክንያቱም ልፋትህን የሚባርከው ፈጣሪ ነው፤ ያንተ ስራ መዝራት ነው የሚያበቅለው ፈጣሪ ነው፤ ያንተ ስራ መልካም መሆን ነው ህይወትህን በበረከት የሚሞላው ፈጣሪ ነው፤ ያንተ ስራ ፍቅር መስጠት ነው ነብስህን በእርካታ የሚሞላት ፈጣሪ ነው! አንተ ተፈፀመ ስትል ስራውን የሚጀምር ፈጣሪ አለ! ተስፋ መቁረጥ የለም! ማቆም የለም! ወዳጄ የመጨረሻዋን ሳቅ አብረን ነው የምንስቃት!
Показать все...
4. ጉጉ መሆን ከሌሎች ባህሪያት ጋር ሲነጻጸር በሥነ-ልቦና አጥኚዎች ዘንድ ጉጉት ብዙ ትኩረት አልተሰጠውም።ነገር ግን በቅርብ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የማናውቀውን ነገር ለማወቅ ያለን ጉጉት ሁሌም አዲስ ነገር ለመፍጠር ይረዳናል። ይህ ማለት ለአዳዲስ ነገሮች ክፍት የሆነ ጭንቅላት አለን ማለት ሲሆን፤ በምንሰራው ሥራ ደስተኞች እንድንሆን ይረዳናል። አንዳንዴ ግን የበዛ ጉጉት ወዳልተፈለገ የጊዜ ብክነት ሊወስደን ይችላል።
Показать все...
6. ተፎካካሪ መሆን ለስኬት ሲባል የሚደረግ ትንቅንቅ እና ጤናማ ያልሆነ ፉክክር ወይም ቅናት ትልቅ ልዩነት አላቸው።ፉክክር ሁሌም ለበለጠ ሥራ የሚያነሳሳ ሲሆን፤ ተጨማሪ ጥረት እንድናሳይና እቅዳችንን እንድናሳካ ሊረዳን ይችላል።እነዚህ ስድስቱ ባህሪያት በአንድነት በሥራ ገበታችን ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አላቸው
Показать все...
3. ግራ መጋባትን አምኖ መቀበል የማያውቁትን ነገር የማይፈሩ እና ግራ መጋባትን አምነው የሚቀበሉ ሰዎች የተሻለ ውሳኔ ለመወሰን ይችላሉ። ብዙ ነገሮችንም ከግምት ውስጥ ያስገባሉ።ይህ ባህሪ ትንሽ አምባገነናዊ ወደ ሆነ አስተሳሰብ ይመራል ይላሉ መካሪዎች። እንደዚህ አይነት ሰዎች ትንሽ የምትባለው ነገር ትርጉም እስከምትሰጣቸው ድረስ ስለሚጨነቁ የራሳቸውን ውሳኔ የመጨረሻ አድርገው ሊወስዱ ይችላሉ።ግራ መጋባትን አምኖ መቀበል የሚችል ሰው ለማንኛውም አይነት ለውጥ ሁሌም ዝግጁ ነው።ግራ መጋባትን አምኖ አለመቀበል ግን ሁሌም መጥፎ ነው ማለት አይደለም።
Показать все...
1. ጠንቃቃነት ጠንቃቃ ሰዎች ሁሌም እቅዳቸውን በትክክል ይተገብራሉ።የእያንዳንዱ ውሳኔያቸው የወደፊት ውጤት ተጽዕኖን ያውቃሉ። ስሜታቸውንም መቆጣጠር ይችላሉ። ከአእምሮ ብቃት ምዘና ፈተና በኋላ ይህ የጠንቃቃነት ባህሪ በህይወትዎ ስኬታማ ለመሆን ወሳኝ ነው።በሥራ አካባቢ ለትንሽ ነገሮች ትኩረት መስጠት ስልታዊ በሆነ መልኩ እያንዳንዱን ሥራ ለማቀድ ይጠቅማል።
Показать все...